cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ደንገል የጤና ትራሶች

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
3 067
المشتركون
-224 ساعات
-17 أيام
+2530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
✅ የአንገት ህመምን ለመከላከል ማድረግ ያለብን 6 ነጥቦች፦ 🌟ተገቢ የሆነ የአተኛኘት ዘዴ ወይም አቅጣጫ መጠቀም። 🌟ከአንገት ጋር ተስማሚ የሆነ ትራስ መጠቀም (ትራስ በምንመርጥበት ወቅት ተስማሚ መሆኑን ማረጋገጥ አስፈላጊ ሲሆን እየተጠቀምንበት ያለው ትራስ ምቾት የማይሰጥ ከሆነ በተለይም የትራሱን መጠን(ከፍታ) በመቀያየር ተስማሚ ትራስ መምረጥ ጥሩ ነው)። 🌟ኮምፒውተር ላይ የሚያዘወትሩ ሰዎች የኮምፒውተራቸው ከፍታ ማስተካከል ያስፈልጋል። እዚህ ላይ ከኮምፒወተሩ ከፍታ በተጨማሪ ግን የሰውነታችንም አቀማመጥ ልብ ልንለው ይገባል። ስለሆነም ኮምፒውተሩ በምንጠቀምበት ጊዜ የጀርባ ድጋፍ ባለው ወንበር መቀመጣችንን፤ የወንበሩ ከፍታ በምንቀመጥበት የእግሮቻችንን መዳፎች ሙሉ በሙሉ መሬት እንዲረግጡ የሚያስችል መሆኑን፤ እና የአቀማመጣችን አቅጣጫም በኮምፒውተሩ ትይዩ መሆኑን ማረጋገጥ ይገባል። ይህንን ካስተካከልን በኋላ የኮምፒውተሩን ስክሪን ስንመለከት አይኖቻችን የኮምፒወተሩን የላይኛውን 1/3ኛ ክፍል ላይ ማረፍ እንዲችል አድርጎ ማስተካከል። 🌟ከበድ ያሉ ቦርሳዎችን አዘውትሮ ከመያዝ መቆጠብ 🌟ጭንቀትን መቀነስ 🌟የአንገት ጡንቻዎችን የሚያጠነክሩ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ማድረግ። ለበለጠ መረጃ ሃኪሞትን ያማክሩ መልካም ጤንነት!! ደንገል ለጤናማ አኗኗር ምርጫ!!!
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
✨ ጥራት 🌈 ውበት ⚡️ዋስትና ከደንገል!!! ለማዘዝ = @Dengelplc ቴሌግራም = https://t.me/Dengel_Orthopedic_Instruments ቲክቶክ = tiktok.com/@dengelpillow2023 ❌❌❌ ማሳሰቢያ ምርቶቻችንን ሲገዙ ደንገል የሚል መለዮ ቢጫ ባጅ መኖሩን እና በውስጡም የሀኪሞች ምክር የያዘ በራሪ ወረቀት መኖሩን ያረጋግጡ። ስልክ ☎️🤳 0911612801 0911120214                                    ለጤናማ አኗኗር ምርጫ ደንገል!
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
✨ ጥራት 🌈 ውበት ⚡️ዋስትና ከደንገል!!! ለማዘዝ = @Dengelplc ቴሌግራም = https://t.me/Dengel_Orthopedic_Instruments ቲክቶክ = tiktok.com/@dengelpillow2023 ❌❌❌ ማሳሰቢያ ምርቶቻችንን ሲገዙ ደንገል የሚል መለዮ ቢጫ ባጅ መኖሩን እና በውስጡም የሀኪሞች ምክር የያዘ በራሪ ወረቀት መኖሩን ያረጋግጡ። ስልክ ☎️🤳 0911612801 0911120214                                    ለጤናማ አኗኗር ምርጫ ደንገል!
إظهار الكل...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
00:32
Video unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ክቡራን ደምበኞቻችን ነገ 22 ጎላጎል ታወር ላይ የሚገኘው ሱቃችን ከጠዋት 4 ስዓት እስከ ምሽት 12 ሰዓት ክፍት መሆኑን ስንገልፅ በታላቅ አክብሮት ነው 🙏 ✨ ጥራት 🌈 ውበት ⚡️ዋስትና ከደንገል!!! ለማዘዝ = @Dengelplc ቴሌግራም = https://t.me/Dengel_Orthopedic_Instruments ቲክቶክ = tiktok.com/@dengelpillow2023 ❌❌❌ ማሳሰቢያ ምርቶቻችንን ሲገዙ ደንገል የሚል መለዮ ቢጫ ባጅ መኖሩን እና በውስጡም የሀኪሞች ምክር የያዘ በራሪ ወረቀት መኖሩን ያረጋግጡ። ስልክ ☎️🤳 0911612801 0911120214                                    ለጤናማ አኗኗር ምርጫ ደንገል!
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
✅የፊንጢጣ ኪንታሮት እና መንስኤዎቹ 📌 የፊንጢጣ ኪንታሮት በሽታ በህክምናው አባባል (ሄሞሮይድ) በፊንጢጣ ዙሪያ የሚመጣ የደም ስር ማበጥ ነው፡፡ ሆኖም የደም ስር ብቻ ሣይሆን የሚያብጠው ደምስርን ሸፍኖ የሚይዘው የፊንጢጣ ዙሪያ  ነው፡፡ ይህም ህመም፣ የደም መፍሰስ፣ ማሳከክ እና እብጠት ያስከትላል፡፡ 📌መንስኤዎቹም፡- ✅ሄሞሮይድስ ያለበት የቤተሰብ ታሪክ፤ ✅በሰውነት ውስጥ የውሃ እጥረት፤ ✅ከመጠን በላይ ውፍረት፤ ✅በእርግዝና ወቅት ማህጸንዎ ደም መላሾች ላይ ሲጫን፤ ✅ዝቅተኛ ፋይበር ያለው አመጋገብ፤ ✅ለረጅም ጊዜ የሚቆሙ ወይም የሚቀመጡ ሰዎች፤ ✅የሆድ ድርቀት ወይም ተቅማጥ ሲኖርዎት፤ ✅የቅመም ምግብ አጠቃቀምዎት፤ 🌟ማሳል፣ ማስነጠስ እና ማስታወክ ህመሙን ሊያባብሰው ይችላል፡፡ 📌መፍትሔዎቹም፦ ✅ሁሌም ከተፀዳዱ በኋላ በውሃ መታጠብ ደረቅ የሆነ የመፀዳጃ ወረቀትን አለመጠቀም፤ ✅በፋይበር የበለፀጉ ምግቦችን ማዘውተር፦ አትክልት፣ ፍራፍሬዎችን መመገብ ሠገራን በማለስለስ ማስማጥ እንዳይኖር ያድርጋል ✅ፈሳሽ በብዛት ይውሰዱ፦በቀን ከስምንት እስከ አስር ብርጭቆ ውሃን ይጠጡ ✅ማስማጥን ማስወገድ፦ ሠገራን ለማስወጣት በምናምጥ ጊዜ በደም ስሮቻችን ላይ ከፍተኛ የሆነ ግፊትን ስለምንፈጥር ለሄሞሮይድ/ለኪንታሮት/ ተጋላጭንት ይጨምራል፡ ✅ሠገራ በሚመጣ ጊዜ ጊዜውን ሳያልፉ ወደ መፀዳጃ ቤት በመሄድ ያስወግዱ ✅የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያዘውትሩ ✅ለረጅም ሰዓታት መቀመጥን ያስወግዱ ✅ሄሞሮይድ ደንገልም የፊንጢጣችን አካባቢን ከሙቀትና ከጫና ነጻ በማድረግ በመቀመጫ አጥንት ስብራት፣ በፊንጢጣ መላጥ፣ ማበጥና ቁስለት እንዲሁም በኪንታሮት ችግር ሲቀመጡ ለሚሰቃዩ ሰዎች ፍቱን እረፍትን ይሰጣል፡፡ ችግሮቹም እንዳይከሰቱም ይሁን ከተከሰቱ በኋላ ቶሎ እንዲድኑ ለማድረግ ይረዳል፡፡ ለጤናማ አኗኗር ምርጫ... ደንገል!!!
إظهار الكل...
👍 2