cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ትዝታዬ ይሁን(ኦሿዊት)

★ግጥም ተመስጦን እስከ ሰባቱ ሰማያት የሚያመጥቅ የጥበብ ሰረገላ ነው♥፡፡ ✔ስነ ጥበብ ✔ብቸኝነት ሌላ ሰውን የምናጣበት ሁኔታ ሲሆን፡ ♥ለብቻ መሆን ግን ራሳችንን የምናገኝበት ሁኔታ ነው፡፡ ✍በትዝታ ለገሠ ✔ፍልስፍና ★ለ አስተያየት እና cross @gemini_girl19 ★ቻናሉን ለመቀላቀል

إظهار المزيد
Ethiopia6 366Amharic6 048الفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
721
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
-1530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
🙏🙏🙏
إظهار الكل...
1
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
03:30
Video unavailableShow in Telegram
🙏🙏
إظهار الكل...
18.36 MB
Photo unavailableShow in Telegram
❤❤❤❤enjoy
إظهار الكل...
           🔑 ሀገሬን ለማ ⁉ ❓እዉነትንምንድነው ተብሎ ተሰጠን ? ይሄ አይነቱን እውነት ከማን አገኘነው? የተሰጠንን ለማደስ የነበረን ማጥፋት ውጤቱ ምን ይሆን? ❓ውሸት ምንድነው? false statement (information) ስለምን ከእውነት ጋራ መልኩ መንታ ሆነብን? ❓ በሰጪ እና ተቀባይ መካከል ያለው ሀገርን ተሸክሞ ለተቀባዩ ለማቀበል የሚሸጋገርበት ገመድ ሀገርን  ለመሸከም ጠንካራ ነው ወይ?  ሰጪው ማነው? ተቀባዩስ ምንድነው? ❓እየኖርን ነው የምንሞተው? ወይስ እየሞትን ነው የምንኖረው? እየዋሽን ወይስ እውነትን እየመሰከርን? ❓ ከጥራቱ ከእውነታው በላይ  ስለምን ብዙሃኑን  ተከተልን ? (ሞራል አልባ) ብዙው / majority    በተረዳው ልክ ለሌላውን ስላስረዳ የጭንቅላት ትርፍራፊ ሀሳቦችን ሻሞ እየተቀባበልን ስለምንሄድ ነው? የመንጋው መንገድ ከእውነቱ ጋራ ይቆራኝ ይሆን? ስለምን ገዙን? ❓ስልጡን ዘመን የጀርባ አጥንቱ ሃሰት ነውን? ነው ዘመን ሰጪው ነው ተወቃሽ ለእኛ የሰጠን ማነው?ምን ብሎ አደራ አለን? ⭕  ስለምን ግልብ (በስሜት የሚነዳ ዘመን አመጣሽ ዘመናዊ በሽታ) ሆንን ? ለኔ የሚለው ውስጥ እኛ እና የእኛ የሚለው መኖሩን አለማወቅ ስምን ከመሳሳት ወንጀል ጋር ይቆራኛል። 💀 ለትንሽ ሰከንድ እዚህች ሀገር ውስጥ እራሳችሁን አስቀምጡ፤ ሁሉም ነገር የተሟላላት አንዲት ከተማ ውስጥ ከሰው ዘር መካከል አንተ ብቻ ብትኖር እራስህን ሰው አልባ (ባዶ)ከተማ ወስጥ  አዝግመህ ወደ ቤትህ ግባ ምን ተሰማህ😁ለነገሩ ከተማም ከተማ የሚሆነው አጋፋሪ ሲታከልበት ነው። ለኔን ማስቀደም ባዶ መቅረት ነው። ተሽሎ ለመገኘት የእውነት ግልባጭን መከተል አይመስለኝም። ⭕ጥንብ አንሳ የሚስማማውን ጥንቡን እንጂ ሌላ አያነሳም እኛስ ከየትኛው ነን? ✒በጠዋት ስነሳ እንዴት አደርሽ ሳይለኝ ጥያቄውን ያርከፈከፈብኝ ለደመና አልባው አእምሮዬ መልስን ሳሰላስል መሸብኝ 😧           ትዝታ ለገሠ 13/11/2015 e.t @gemini_girl1
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
መኖር🤷‍♀ በአንድ ወገን የሚሆኑትን እየተመኙ ፤በሌላው ደግሞ የነበሩትን መሻት መሆኑ ይገርማል።በሚሆነውና በነበረው መካከል መወጠር የነበረውንም ሆነ የሚሆነውን አለማወቅ። ከሁለቱም አለመሻት ደስ ይላል🤣😡
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
እነስቷ ሆይ 🙏 ገላሽን አጫርተሽ ጭንሽን ለሁሉም ገልጠሽ ስታበቂ እምባሽ ምርኩዝ ላይሆን አትነፋረቂ ካጣሁሽ አልኖርም ያለሽም ሰው ሁሉ በፍፁም ያላአንቺ ሊቀየር ይችላል እግርሽን ስትከፍቺ እንዳያታልልሽ ይሄ ግብዝ አለም ጭን ስላለ ብቻ ካገኙት መጋደም ሴትነት አይደለም ገላሽ ከለመደ ካገኘሁ ሰው ሁሉ ከሆነ ሚዳራ ጣፋጭሽን መጠው የትም ይጥሉሻል ልክ እንደ ሸንኮራ ማይገባሽ ቦታ ማይመጥንሽ ቦታ በፍፁም አትቁሚ ጆሮ ተሰቶሻል ትሰሚ እንደሁ ስሚ 🌹
إظهار الكل...
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በሶስት ህፃናት ላይ የግብረ ሰዶም ወንጀል የፈፀመ ግለሰብ  በፅኑ እስራት እንዲቀጣ ውሳኔ ተላልፎበታል‼️ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በሶስት ህፃናት ላይ የግብረ ሰዶም ወንጀል የፈፀመ ግለሰብ በፅኑ እስራት እንዲቀጣ ውሳኔ መተላለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የ43 ዓመት ዕድሜ ያለው ተከሳሹ ወንጀሉን የፈፀመው በክፍለ ከተማው ወረዳ 01 ልዩ ቦታው ማር ተራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው፡፡ ግለሰቡ የጎረቤቱ ልጆች የሆኑ የ5፣ የ6 እና የ10 ዓመት ዕድሜ ያላቸው ህፃናትን በተለያዩ ቀናት ከረሜላ እየገዛ በማታለል መኖሪያ ቤቱ ውስጥ አስገብቶ ወንጀሉን እንደፈጸመባቸው ፖሊስ ገልጿል፡፡ ወንጀሉ ከተፈፀመባቸው ህፃናት መካከል የ6 ዓመቱ ህፃን ስለሁኔታው ለወላጅ እናቱ በመናገሩ ግለሰቡ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ሊውል መቻሉ ነው የተገለጸው፡፡ ይህንን ተከትሎ ሌሎቹ 2 ህፃናትም ተመሳሳይ ድርጊት እንደፈፀመባቸው በመግለፃቸው በሶስት የምርመራ መዝገቦች ክስ ተመስርቶበት ጉዳዩ በፍርድ ቤት ሲታይ ቆይቷል 👆👆👆👆👆 👉እንደሚመስለኝ የተለያዩ የመህበረሰቡ ክፍል ለወላጆች በተለይ ከትምህር ከተለያዩ ዘመን አመጣሽ አዳዲስ መጤ ነገሮች በግልፅ ማስረዳት በተገቢ ሁኔታ ትምህርት ቢሰጥ አይሻልም
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
l remember my pain 👆in these paper 😁 realy
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.