cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ግጥም ለናፈቀው

😊በእውቀትና በእምነት ለእውነት መኖር 😊 👉ግጥም በመለጠፍ እና ለግጥሞቹ አስትያየት በመስጠት እንሳተፍ። 👇👇👇👇👇👇 http://telegram.me/Getnetsi21_bot 👇👇👇👇👇👇 ቻናላችንን ለመቀላቀል https://telegram.me/getnetsi

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
361
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
አሁን የሚገርም የፍቅር እዉነተኛ ታሪክ ጭኜላችኋለሁ ከታች ያለዉን ሊንክ ተጭናችሁ እዩልኝ👇👇👇👇 https://youtu.be/mieo78m-0jc
إظهار الكل...
00:24
Video unavailableShow in Telegram
IMG_2457.MP42.95 MB
إظهار الكل...
Tizu on TikTok

ግጥም#ግጥም #ግጥምለምትወዱ #fypシ #viral #ግጥም_በግጥም

ሠይጣን በህይወቱ የሚያስቀዉ ነገር ሲያስብ................ መልዐክ እንደነበር። ✍ትዝታ ወልዴ @Tizita_wolde
إظهار الكل...
ሠምተሃል ላንተ ነው ቀላል ናት እሷኮ  ብለህ ላወራሀው ስትቀጥረኝ መምጣቴ ስትደውል ማንሳቴ ብዙ ሰአታትን በደስታ ማውራቴ የልቤን ቋጠሮ ላንተ ማጋራቴ በብዙ ሃሳቦች በእሺ መስማማቴ ተራ ናት ካስባለኝ ቀላል ናት ካሰኘኝ ይብላኝልኝ ላንተ እራሱን የማይወድ የመገፋት ባሪያ ጭነት እንደምትወድ እንደዛች አህያ ቀላል የሚቀልህ ከባዱን ናፋቂ ከእንግዲህ ደህና ሁን መቼ ጊዜ ተርፎኝ ለእንዳንተ ድቃቂ። ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ በትዝታ ወልዴ እንደተፃፈ✍ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ @Tizita_wolde @Tizita_wolde @Tizita_wolde @Tizita_wolde
إظهار الكل...
إظهار الكل...
Tizu on TikTok

Tizu's short video with ♬ Tizita

የሷ ነገር ድብልቅ ሳቅ ደግሞም እንባ በቀይ ጉንጭ የሳቅ ካባ አይኗ ሽቅብ የሚስጥር ጓድ ልቧ ቅኔ ጥርሷ ገሀድ። ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ በትዝታ ወልዴ እንደተፃፈ✍ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ @Tizita_wolde @Tizita_wolde
إظهار الكل...
አወይ በደብዛዛ ፈገግ ያበራል ፀዳሌ ዛሬስ ሊስቅ መሠል አወይ መታደሌ ከናፍርህ ሸሸ ከጥርስህ ተሰዶ ጉንጭህ ጨምደድ አለ ግርዶሹን ሸዉዶ ምን ይሆን መልዕክቱ አይንህ አለቀሰ ዉሀ አፈሰሰ.......... ጨነቀኝ መዉደዴ እሱን ለማባበል ታቆም ይሆን እንዴ? ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ @Tizita_wolde @Tizita_wolde
إظهار الكل...
የሷ ነገር ድብልቅ ሳቅ ደግሞም እንባ በቀይ ጉንጭ የሳቅ ካባ አይኗ ሽቅብ የሚስጥር ጓድ ልቧ ቅኔ ጥርሷ ገሀድ። ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ በትዝታ ወልዴ እንደተፃፈ✍ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ @Tizita_wolde @Tizita_wolde
إظهار الكل...
إظهار الكل...
Make your self

የchannel ምርጫችሁ በsubscriber ብዛት የማይወሰን አስተዋይ ሰዎች ብቻ ተቀላቀሉን። join

https://t.me/you1326

https://t.me/you1326