cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ቅኔ ለጌታ

Worship to God......all days ..... Abenezer (ኤባ)

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
Advertising posts
301المشتركون
لا توجد بيانات24 hour
لا توجد بيانات7 يوم
لا توجد بيانات30 يوم

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

💵ስልኮን በመጠቀም በወር እስከ 10,000 ብር በላይ ተከፋይ ይሁኑ 😱 🔅የ Acorns ቦት ጋር ልክ እንደገቡ የ 100 ብር ስጦታ ያገኛሉ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ በየቀኑ የ 50 ብር ቋሚ ክፍያ 🔥ይህ የእርሶ የመጋበዣ link ነው ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ 👇👇 https://t.me/FreeEearnMoneyPay_Bot?start=r0429588056
إظهار الكل...
. ተወለደ | ቴዲ 🎄🎁Christmas song🎁🎄 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot@Markengeta ◁ ▷ @Markengeta ◁ △Join Us△
إظهار الكل...
ይህንን ፀሎት ከአንድ መፀሀፍ ላይ አገኘውት ( የመፀሀፉ ርዕስ አሁን ትዝ አይለኝም) በጊዜው በጣም አስደንቆኝ ማስታወሻዬ ላይ ፅፌው ነበር፡፡ ምንአልባት አንድ ሰው ከጠቀመ ብዬ ላጋራችሁ አሰብኩ፡፡ ፀሎት 🧎ኦ ልበ ትሁትና የዋህ የሆንህ ኢየሱስ ሆይ ስማኝ አጥብቄ መወደድን ከመፈለግ አድነኝ፡፡ ከፍ ከፍ ማለትን ወይም መወደስን ከመፈለግና አድነኝ፡፡ ክብርን ከመፈለግ ምስጋናን ከመፈለግ አድነኝ ከሌሎች ይልቅ ቅድሚያ እንዳልፈልግ ጠብቀኝ ከሌሎች ይልቅ አዋቂ ሆኖ መገኘትን ከመሻት አድነኝ የሰዎችን ይሁንታና አዎንታን ከመፈለግ አድነኝ፡፡ 🧎ኦ ኢየሱስ ሆይ ዝቅ ዝቅ ማለትን ከመፍራት መናቅና መጠላትን ከመፍራት ተግሳፅን ለመቀበል ከመፍራት እንዳይበድሉኝ ከመፍራት ሰዎቸ እንዳይጠረጥሩኝ ከመፍራት ታደገኝ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ሌሎች ከእኔ ይልቅ እንዲወደዱ ሌሎች ከእኔ ይልቅ ከብረው እንዲታዩ የመፈለግ ፀጋን ስጠኝ በዓለም ዓይን ሌሎች ከእኔ ይልቅ ልቀው ይታዩ እኔ ግን አንሼ ልገኝ ሌሎች ሲመሰገኑ ኔ ግን አንሼ ልገኝ አስታዋሽ ማጣትን እንድቀበል አስችለኝ መሆን የሚገባኝን ያህል በአንተ ፊት ቅዱስ ሆኜ ከተገኘው ከእኔ ይልቅ ሌሎች ቅዱሳን እንዲባሉ መፈለግን ስጠኝ አሜን🙏
إظهار الكل...
ዛሬን መጠቀም! ትናንት ታሪክ ነው፤ ነገ ደግሞ እንቆቅልሽ ነው፤ ዛሬ ግን የፈጣሪ ስጦታ ነው! ስጦታህን መጠቀምም ማባከንም ያንተ ምርጫ ነው። ፈጣሪን አመስግነህ፤ ስለሚያስደስትህ ነገር እያሰብክ ስሜትህን ቀይረህ የሚጠበቅብህን ሁሉ ካደረክ መቼም አይቆጭህም ምክንያቱም ታላቅነት የሚገነባው ዛሬን በመጠቀም ነው። የሚያምር ሀሙስ ተመኘሁላችሁ🙏 መልካም ቀን 🙏🙏🙏🙏🙏
إظهار الكل...
ተዓምር! ተኝተህ ማደርህ እኮ ተዓምር ነው ምክንያቱም ዛሬን ማየት ያልቻሉ ብዙ ናቸው፤ መተንፈስ እኮ ተዓምር ነው ምክንያቱም ከማሽን ውጪ የማይተነፍሱ ሞልተዋል። የሚያስጨንቅህ ነገሮች በሞት ፊት ተራ ናቸው! ከጎደለህ ይልቅ የተሰጠህን ተመልከት፤ ከስንቱ ችግር አልፈሀል፤ አበቃልኝ ብለህ ተስፋ የቆረጥክባቸው ጊዜያት እንደ ቀልድ አልፈዋል እኮ፤ ወዳጄ አላስተዋልከውም እንጂ ህይወትህ የተሞላው በተዓምር ነው። #መልካም ቀን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አቤኔዘር (Ab)........
إظهار الكل...
አስተምርሃለሁ፤ በምትሄድበትም መንገድ እመራሃለሁ፤ እመክርሃለሁ፤ በዐይኔም እከታተልሃለሁ። ' መዝሙር 32:8 ዛሬ ይህን ኃይለኛ እውነት አስታውስ፡ እኔ የእውቀት ሁሉ ምንጭ አይደለሁም፣ እግዚአብሔር ነው! ሊያስተምርህና ሊያስተምርህም ቃል ገብቷል። እግዚአብሔር ለእያንዳንዳችን ህይወት እቅድ እንዳለው አምናለሁ። የእርሱን መመሪያ ከተከተልን በትክክለኛው ጊዜ በትክክለኛው ቦታ ላይ እንደርሳለን። #መልካም አዳር😴😴😴😴😴😴😴
إظهار الكل...
Share aderegut guys...leyu progeram new
إظهار الكل...