cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

B̶r̶o̶k̶e̶n̶ 💔💔❤️❤️

Tik tok 📸🎥 New Music & 🧒 🎤🎸 Old Music 👴🎙🎷 Poem📜📔🖊 Pic 🖼🌌 Couple pic👫 Any comments 👉 @Meriye22 Cross ✊ @Meriye22 Join @liyubeca Join 🙏🙏

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
924
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ብሶብኛል ዛሬ ደሞ😔😔💔💔🥀🥀 @enebante @enebante @enebante @enebante
إظهار الكل...
2.72 KB
#መምህር: ስምህ ማን ነው?? #ተማሪ: ደግ ሰው #መምህር: የአባትህ ስም #ጠፋ መሆን አለበት😁
إظهار الكل...
ፈፅሞ መቆላመጥ የሌለበትን ስም ጥቀሱ @liyubeca
إظهار الكل...
ማታ ሌባ ቤቴ ገብቶ የሚሰርቀው ነገር ሲያጣ ከእንቅልፌ ቀስቅሶኝ ጠንክረህ ሰርተህ ራስህን እና ቤትህን ለውጥ ብሎ መክሮኝ ሄደ🤔😂
إظهار الكل...
ቦሌ የሆነ ሞል ውስጥ 1500 ብር የገዛውት ቲሸርት መገናኛ #ብራንዷን_ሃምሳ_ሀምሳ ብር" እያለ አይቼ ድንጋጤው እስካሁን አለቀቀኝም!
إظهار الكل...
#አትጨናነቅ_አትጨናነቅ ብሎ የዘፈነው ዘፋኝ ሌላ ዘፈን🎶 ለመዝፈን ሲጨናነቅ አየሁት😂
إظهار الكل...
ሕልምህ እንዳይሳካ የሚያደርግ አንድ መጥፎ ነገር አለ እሱም አይሳካልኝም የሚል ፍርሃት !!
إظهار الكل...
አስበው አዲሱ የንግድ ባንክ ህንፃ ላይ በደረጃ የመጨረሻው ፍሎር ላይ ወጥተህ ሲስተም የለም ሲሉህ 😂
إظهار الكل...
#No more ካለ ዘይት የሚበሉ ምግቦች እስቲ ጦቁሙን...?@liyubeca
إظهار الكل...
ቸከሶች ከፍቅረኛቸው ጋር ሲጣሉ ወድያው ቴሌግራም ፕሮፋይላቸውን ስታየው ብትሄድ እሄዳለው ቆሜ አልጠብቅልህም ወንድ በወንድ ይተካል አባቴ አደለክም🤣 @liyubeca
إظهار الكل...