cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Amirel Mueminin

አላህ ያወቁትን ከሚያሳውቁ ባሮቹ ያድርገን ። ውዱ ነቢያችን ከሰዎች ሁሉ በላጭ ለሰዎች መጣቀምያ የሆነ ነዉ።ብለዉናል። -ለ ሐዲሶች -መረጃዎች -ቁርአን እና ሌሎችንም ለማግኘት -ይቀላቀሉን 👇👇 👇 @amirelMueminin @amirelMueminin በ ዱኣ አትርሱን ጀዛከላሁ ኸይረን። For any comment 👇👇👇👇👇 @AmirelMueminin_bot👈👈 @yeislamlij

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
903
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-47 أيام
-2930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
''የኔ ስም ተጠርቶ በኔ ላይ ሰለዋት ያላወረደ ሰዉ ስስታም ነዉ'' ረሱል ሰ.አ.ወ ጁምአ ነው ሰለዋት ማዉረድ እናብዛ 🥰🥰 አሏሁመ ሶሊ አላ ነብዩና ሙሀመድ 🥰😍መልካም ጁምአ 🥰🥰❤️
إظهار الكل...
01:25
Video unavailableShow in Telegram
ምንያህሎቻችን እንደዚህ ተሰምቶን ያውቃል? የአላህ ስጦታ በእዝነቱ ብቻ ሳይሆን በሙሲባ ዉስጥም አለ🥰 Videown ተመልከቱ እባካችሁ🥰 🥰አላሁመሰሊ አላ ሙሀመድ ወአላአሊ ሙሀመድ ከማሰለይተ አላ ኢብራሂም ወአላ አሊ ኢብራሂም🤎 በዱአህ /ሽ
إظهار الكل...
9.95 MB
01:40
Video unavailableShow in Telegram
ሰብር ማድረግህ/ሽ ከወዱዱ ጌታችን ዘንድ ምን እንደሚያሸልመን አንዴ ከ video ተመልከቱ🥰 እባካችሁ♥️
إظهار الكل...
7.38 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ጁምአዬ💚 አዲስ ቀን🥰 ያ ረብ ተስፋ ለመቁረጥ ለዳዳች ነፍስ አንተ ተስፋን ለግሳት ህይወታቸውን ለማቅናት ደፋ ቀና ለሚሉ ነፍሶችም አንተ ብርታት ሁናቸው ወንጀላቸው ፀፅቷቸው ዘውትር ለሚያነቡትም ምህረትን ለግሳቸው አሚን🤲 ጁምአ ነው ሰላዋት እናብዛ🥰 በዱአችሁ.... 😍 አላሁመሰሊ አላ ሙሀመድ ወአላአሊ ሙሀመድ ከማሰለይተ አላ ኢብራሂም ወአላ አሊ ኢብራሂም
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
እኔ ለሱ ..... 🫣 አይኖቹን ባአይኖቼ ላየው ለምጓጓው የኔን እጅ ጥየቃ የአባቴን ደጃፍ ፣ በሩን ለሚያንኳኳው አለውልህ ልለው ሆኜ ካጠገቡ ደግፌ ልይዘው እስኪደርስ ከግቡ ገና ሳላገባው ፣ ሳልገባ ከቤቱ በአላህ ስም ቃል ገባው ልሆን ሷሊህ ሚስቱ(×2) ያ ቀን እስከሚደርስ ፣ እስኪ መጣ እንግዳው ሁሌም የማቅደው ዱዓ የማበዛው በኽይር በሰላም እንዲያመጣው ለኔ ኢማኑ እንዲሟላ ምክኒያት ሆኜ እኔ ላደርገው የወሰንኩ የልጆቼ አባት እኔም ልሆንለት የልጆቹ እናት ደስታዉን ለማየት የምሆን መሰዋት ሆናለሁ ሷሊህ ሚስት የምሆነው ብርታት (×2) @Islamic_direction🥀
إظهار الكل...
عيد مبارك كل عام وانتم بخير تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال Eidd Mubarek !!
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
እሷ ስትቀራ እሱ እያዳመጣት ነበር .... " መስና ወ ሱላሰ ወ ሩባዕ " የሚለው ጋ ስትደርስ ድምፁዋን ዝቅ አደረገች። ዞር ብሎ ሲያያት በሐፍረት ፈገግ አለች 😊 'አንቺ ኮ ለእኔ ብቻሽን አራቱንም ነሽ' ... ብሎ አሰደሰታት 🩵 የኛዎቹ ግን የት ናቹህ? 🙄😢 ደግ ዋሉልኝ 😍 . .   
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
😍😍 💥 ጨረቃ ስላልታየች አላህ ካለ ረመዷን የሚሆነው ሀሙስ ነው። 💢 አላህ የተባረከ እና ያማረ ረመዷን ያርግልን። በንፁህ ልብ እንቀበለው 😍😍😊 አላህ ይቀበለንም!!! 🔗 t.me/Amirulmueminin
إظهار الكل...
❤#ውድ የሀዋስ ሙስሊም ተማሪዎች #ጀመአቹ እናንተን ለመቀበል ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል። #የፊታችን ቅዳሜ እለት ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ #በሞርሞር_ሲኒማ ሀዋስ ጀመአ አዲስ አባላቶቹን ለማቀፍ እቅፉን አስፋፍቶ እየጠበቀ ነው። ቅዳሜ በሞርሞር አዳራሽ አንድም ተማሪ እንዳይቀር ኢንሻአላህ!!😊😊 ❔❕ ሰርፕራይዝም አለን.... እንኩዋን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል!! 📨 አዘጋጅ(ጠሪ)ውዱ ጀመአቹ ⏱ሰአት እና ቦታ ፦ ፍራንኮ አካባቢ በሞርሞር ሲኒማ ከ ጠዋቱ 2:00 ጀምሮ ለበለጠ መረጃ @yeislamlij @Rabbi_gafuur Share & join 👇👇👇👇 https://t.me/nu_asharachenen_enetal @hpsmuslimjema #Share_ሼር
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
♥️የእዝነቱ ነቢይ ♥️♥️♥️♥️ የራህማን ስጦታ ♥️♥️ አሰር4 መድረክ አስደማሚ ነሺዳ ልናደርሳችሁ ሰዓታት ብቻ ቀሩን🥰😍 🥰ማነው በጉጉት የጠበቀ 🖐 ነገ ይለቀቃል ኢንሻላህ በ ሂርቡ tube ይጠብቁን https://youtube.com/channel/UC_bdh4Imk0EG44sgCuW6c6g ሼር 😍
إظهار الكل...