cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Abay Bank

Vision: To Become the First Bank of Choice Mission: Providing the best- in-class banking services and adding value for stakeholders Core Values: Customer - Centricity Accountability Teamwork Employee - Centricity Innovation

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
17 405
المشتركون
-624 ساعات
-487 أيام
-18930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ዓለም አቀፍ የቤተሰብ ቀን --------------------- የቤተሰብ ቀን ዛሬ ግንቦት 7/2016 ዓ.ም በዓለምአቀፍ ደረጃ እየተከበረ ይገኛል፡፡ ቤተሰብ የማኅበረሰብ ብሎም የሀገር መሰረት ነው፡፡ ቤተሰብን በፍቅርና በመተሳሰብ መገንባት ደግሞ ስኬታማ ዜጎችን ለማፍራት ጉልህ ድርሻ አለው፡፡ ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
إظهار الكل...
5
ባንካችን እንደፍላጎትዎ ያቀረበልዎትን ዘርፈ ብዙ የቁጠባ አማራጮች በመጠቀም ዛሬውኑ መቆጠብ ይጀምሩ፤ የታላቅነት ጉዞዎን ያሳኩ! ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ! #abaybank #saving https://www.abaybanksc.com/saving-and-investments/
إظهار الكل...
👍 6 2👏 1
የቱንም ያህል ብንፈጥን ከዲጅታል ዓለም አንቀድምም! ያለምንም ድካም ጊዜዎንም ጉልበትዎንም ሳያባክኑ በምቾት የየዕለት ጉዳይዎን ያቀላጥፉ! የዓባይ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያን Google Play or App Store አውርደው ይጠቀሙ! ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ #abaybank
إظهار الكل...
👍 9 1🤩 1
ዓባይ ባንክ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሥራ ዕድል ፈጠራ ባዛር ላይ እየተሳተፈ ይገኛል ----------------------------------------------------------------------------- ዓባይ ባንክ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስድስት ኪሎ ዋናው ግቢ ውስጥ በተዘጋጀው የ2016 የሥራ ዕድል ፈጠራ ባዛር (Job Fair) ላይ በመሳተፍ ላይ ይገኛል፡፡ ባንካችን በባዛሩ ላይ ለእጩ ተመራቂዎች የሥራ እድል ለመፍጠር የሚያስችለውን ምዝገባ በማከናወን ላይ ሲሆን በተጨማሪም ባዛሩን ለሚጎበኙ ታዳሚዎች የሚያስፈልጋቸውን ማንኛውም የባንክ አገልግሎት በመስጠት ላይ ስለሚገኝ መጥተው እንዲጎበኙን ጋብዘንዎታል፡፡ ባንካችን በየዓመቱ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ተመርቀው ለሚወጡ ተማሪዎች ሰፊ የሥራ ዕድል በመፈጠር ትልቅ አስተዋጽኦ በማድረግ ላይ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በደማቅ ሁኔታ የተከፈተው የሥራ ቅጥር ባዛር እስከ ግንቦት 6/2016 ዓ.ም ለጎብኝዎች ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡
إظهار الكل...
👍 17👏 1
ጎጆ - የቁጠባ ሒሳብ ዓባይ ባንክ ለእጮኛሞች እና ለባለትዳሮች ጎጇቸውን ለማሞቅና የተለያዩ ጉዳዮቻቸውን ማከናወኛ ከመደበኛው የቁጠባ አገልግሎት በተጨማሪ በርካታ የማበረታቻ ጥቅሞች ያለው የቁጠባ አገልግሎት "ጎጆ" በሚል ስያሜ በማቅረብ ደንበኞቹን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በደስታ ይገልጻል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ከሚገኝ የዓባይ ባንክ ቅርንጫፍ በመቅረብ ቢጠይቁ በትህትና ይስተናገዳሉ፡፡ ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ! #abaybank #gojjo #saving https://www.abaybanksc.com/abay/gojjo-saving/
إظهار الكل...
5🥰 1
#abaybank
إظهار الكل...
10👏 2
#abaybank
إظهار الكل...
13👏 1
#abaybank
إظهار الكل...
11👍 6🤩 1
ሰዲቅ- የዓባይ ባንክ ከወለድ-ነጻ የባንክ አገልግሎት የሸሪዓውን ሃይማኖታዊ ዕሴቶች መርህ በማድረግ የሚሰጥ የፋይናንስ አገልግሎት ነው፡፡ የባንካችን ቅርንጫፎችን በመጎብኘት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል! ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ! #abaybank #sadiiq https://www.abaybanksc.com/sadiiq-banking
إظهار الكل...
9👏 3👍 2
የዓባይ ባንክ ቲክቶክ ገጽ ቤተሰብ ይሁኑ የቲክቶክ ገጻችን ቤተሰብ ለመሆን ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ፡፡ https://www.tiktok.com/@abaybank?_t=8mCWN2EQpi1 ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ! #abaybank #tiktok
إظهار الكل...
9👍 2