cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የብዕር አድማስ

well come 😍😍 በቻናላችን ውስጥ የተለያዩ 👉ግጥሞች 👉 ታሪኮች 👉 ሙዚቃዎች 👉 አባባሎች ያገኛሉ ለማንኛውም አስተያየት በ👇ያናግሩን 👉 @Zemaaaaa 👉 @Etsutishaaaaaaaa 👉 @enunardiart_bot 👉 @zedi22

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
155
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

JOIN💿 @FELASEFA ✦ ━━━━━━━━━━━━━ ✦
إظهار الكل...
ሠከላ _ _ .mp35.82 MB
JOIN💿 @FELASEFA ✦ ━━━━━━━━━━━━━ ✦
إظهار الكل...
ሰው ወይስ ሀገር _ _ _ .mp34.36 MB
​​​​​​👤• ROPHNAN ||| ሮፍናን 🎵• SOST ||| ሦሥት ━━━━━━━━━━━━━ ➠ RELEASED: 2021 ➠ GENRE: Ethiopian ➠ TYPE: EDM album ➠ TRACKS: 03 ➠ FORMATS: MP3 ➠ CHANNEL: @FELASEFA ━━━━━━━━━━━━━━━
إظهار الكل...

JOIN💿 @FELASEFA ✦ ━━━━━━━━━━━━━ ✦
إظهار الكل...
ሰው ነህ ይላል _ _ .mp35.83 MB
ናይክ የሆኑ ነገራቶችን እየለበስክ ቻይና የሆነ አስተሳሰብ አታስብ JOiN👉@felasefa (ከየኔ ህይወት ፍቅር…✍) °•…………•°•…………•°•…………•°
إظهار الكل...
ምድር…የውድድርና የፉክክር አለም ናት ሁሉም ውድቅትህን እንጂ እድገትህን አይመለከትም ስኬታማ እስክትሆን ደከመኝ ሰለችኝ አትበል ምክንያቱም ስኬት ሰለቸኝ ደከመኝ ለሚል ሰው አትሆንም……•°•… JOiN👉@felasefa (ከየኔ ህይወት ፍቅር…✍) °•…………•°•…………•°•…………•°
إظهار الكل...
በአሁኑ ሰዐት ኑሮ በተወደደበት ዘመን ተስፋ ካለመቁረጥ ይልቅ ሎቶሪ መቁረጥ…ይቀላል ብዙም ጊዜ ለሰዎች በፈተና ውስጥ ሆነው ፈተናው በኛ እስካልሆነ ድረስ አብሽር ተስፋ አትቁረጥ ማለት ለኛ በጣም ቀላልነው ፈተናውና ችግሩ በኛ ላይ እስካልሆነ ድረስ JOiN👉@felasefa (ከየኔ ህይወት ፍቅር…✍) °•…………•°•……
إظهار الكل...
እኛ…ብዙም ጊዜ ቤታችን ውስ ሰአት ምንሰቅለው ለቤታችን ውበት እንጂ ጌዜን ለመጠቀምና ሰአትን አክብረን ከቤት ለመውጣት…አይደለም ያለፈን ጊዜ መልሰን መጠቀም እንደማንችል ካወቅን ዛሬ የተሰጠንን ጊዜ…ለምን በአግባቡ አንጠቀምም JOiN👉@felasefa (ከየኔ ህይወት ፍቅር…✍) °•…………•°•…………•°•…………•°
إظهار الكل...
አንዳዶቻችን ሌሎችን አዘውትረን የምንተቻቸው ራሳችንን ከነሱ የተሻለ መልካም እና ደግ ሰው አድርገን ስለምናሰብነው ……… JOiN👉@felasefa (ከየኔ ህይወት ፍቅር…✍) °•…………•°•…………•°•…………•°
إظهار الكل...
#የኔ_ህይወት_ፍቅር @felasefa #ወዳጆቼ_እንደምን_ቆያችሁ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ❤️❤️#ፍቅር_ና_ሆርሞች❤️❤️ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። Part4⃣ ......... #ሰው_የሚያፈቅረው *⃣ጤናማ የፍቅር ህይወት የፈጠራ ትሎታን እና የተስተካከለ አስተሳሰብ እና ዝንባሌ ያጎናፅፋል 🆕ረቂቅ የሆነ የፈጠራ አመንጪነት የዓንጎል መስኮት ይከፍታል። #⃣ይህንን ስራ የሚሰሩት በደም ውስጥ ያሉት ኬሚካሎች ናቸው 🆕ስኬታማ ፍቅር ለስኬት ያነሳሳል ።ሆርሞች ከአንጎል ውስጥ ያመነጫል *⃣👨‍💻ስለዚህ ወዳጆቼ ሰው የሚያፈቅረው በህቡዕ ሂሊናው እንደነዚ ያሉ ሆርሞች ፍለጋ ነው ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። #እጄ_እስኪቆመጥ_ድረስ_የምፅፈው🧑‍💻Zedo ነኝ@felasefa @felasefa ሰብስክራይብ🔔/ጆይን/
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.