cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የራጴ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት የመረጃ መረብ@

በዚህ ቻናል ትምህሪታዊ መረጃ ሀገረ አቀፍና የወረዳችን መረጃ እንድሁም አሰተማሪ ነጥቦች ይተላለፋል!!! @wwraphe @raphe education office.. com

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
222
المشتركون
+124 ساعات
+47 أيام
+1130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

በየ ትምህርት ቤቱ ያለ የዝግጅት ተጠናክሮ እንድቀጥል የትምህርት ጽ/ቤት መረጃ መረቢ ያሳስባል።
إظهار الكل...
ሠላም አደራችሁ !! የ6ኛ ክፍል ፈተና ሴኞ በ10/10/2016 ዓም ከዞን ለመረከብ  ዝግጅት እንድታደርጉ መልዕክት መተላለፉ ይታወቃ ። ይሁን እንጂ አንዳድ ወረዳዎች የተላለፈውን መልዕክት ባለማየታችሁ ምንም ዝግጅት እንዳላደረጋችሁ ባደረግነው ክትትል ለማረጋገጥ ችለናል ። ስለዚህ በተባለው ቀን ለመረከብ ስትመጡ የተመደበ ፖሊስ ስም ከፖሊስ ጽ/ቤት አጽፋቹ መምጣት አለባችሁ በተጨማሪ  የዝናብ ወቅቱ ስለሆነ ሸራ/ዋሮ ላልያዘ ሾፈር ፈተና የማናስረክብ መሆኑን አጥብቀን ለመግለጽ እንወዳለን ።                 ከጌዴኦ ዞን ት/መምሪያ ምዘናና ፈተናዎች ዳይሬክተር! ግልባጭ ለመምሪያ ኋላፊ
إظهار الكل...
ሠላም  ና ጤና ይሁን ለ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና አስፈፃሚዎች! በቀን 10/10/2016 ዓ.ም ከጧቱ 2:30 ት/ጽ/ቤት በመገኘት የፈተና ኦረተሽን(oretetion)እንድትከታተሉ ና ተሳታፊዎች   :- ❖ ዋና ር/መ/ር✅ ❖የፈተና ጣብያ ኃላፍ✅ ከላይ በተጠቀሰው ሠዓት ያለምንም መንጠባጠብ ትጽቤት ተገኝተው ለፈተና የቅድመ ሁኔታ Oretetion በአግባቡ እንድትከታተሉ ከወዲሁ እናሳስባለን። በመጀመሪያ በተለቀቀው መረጃ መሠረት  ክላስተር ማዕከል ርመር ብቻ ሳይሆን   ማስተካከያ  ሁሉም ዋና ር/መ/ር የምትሳተፍ መሆኑን እናሳስባለን። የራጴ ወረደ ትም/ቤት የመረጃ መረቢ
إظهار الكل...
ለወረዳ/ከተማ ት/ጽ/ቤት ፈተና ክፍል አስተባባሪዎች! #ሠላም🖐 #1ኛ) 6ኛ እና12ኛ ክፍል  የስም፣የፆታ ፣የስትርም እና የፎቶ ችግር ያለባቸው ተማሪዎች ሲስተሙ ከመከፈቱ በፊት ለይታችሁ በፎርም በመሙላት እንድትጠባብቁ እያሳሰብን ይህን ባታደርጉ ሲስተሙ ከተዘጋ በኃላ ይስተካከልልኝ  የሚል ጥያቄዎችን የማናስተናግድ መሆኑን ለመግለጽ እወዳለን።                      ከሠላምታ ጋር!! ግልባጭ ለመምሪያ ኃላፊ
إظهار الكل...
በሰላም እና በስኬት ማጠናቀቅ ችለናል።
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
PGDT.....
إظهار الكل...
ማጠቃለያ ላይ እንገኛለን..... መልካሙን እንመኛለን ለውድ ተማሪዎቻችን...... የራጴ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት የመረጃ መረቢ
إظهار الكل...
ቀን ሁለት በራጴ!!
إظهار الكل...
የመጀመሪያ ቀን የፈተና አሰጣጥ ህደት እጅግ በጣም ሰላማዊ በሆነ መልኩ ማጠናቀቅ ተችተዋል። የራጴ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት የመረጃ መረቢ
إظهار الكل...
የከሰዓት ጀምረው!
إظهار الكل...