cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🇸ɨռtɛ 🇲ǟղ 🇭օԹҽ

♓⭕🅿 የተመረጡ ሙዚቃዎች 🔊 & Pictures የምታገኙበት chaናl ምርጥ እና ተወዳጅ ሙዚቃዎች ከ 🎧🎤🇸íղԵҽ 🇲ɑղ 🎹🎻🎺🎸🎷 🍇Do u like ma choice 🎼........☜ @sinteshi

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
140
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

00:48
Video unavailable
19.72 MB
00:11
Video unavailable
🎂Happy Birthday 🎉 🎈 Narid👸 Nefififi Amet Nurilin 🎂♥️🎂♥️🎂
إظهار الكل...
1.95 MB
🎂 4
♥✨ የተሻልክ ሆነህ መገኘት ያለብህ ከሌላ ሰው ሳይሆን ከትላንትናው ማንነትህ ነው ! ◦◦✧✣🌷✣✧◦🌷 ✍🤴Prince Zishi(Zine)👑
إظهار الكل...
👍 3
👎
Photo unavailable
አድዋ ታሪክ ነው አድዋ ተራራ ባንድ የዘመተበት ሰው ከፅላት ጋራ! ♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️ 🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️ አድዋ "በትር ነው" ጠላት የሞተበት "አልሞት ባይ ተጋዳይ" ድል የከጀለበት! ♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️ አድዋ "ቅርስ ነው" አድዋ ስንክሳር ለኛ ጆሮ ሀሴት ለዚያ ጎራ ሀሳር! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እንኳን ለ 126ኛው የጥቁር የነጻነት ቀን አደረሳችሁ!!! መልካም የዓድዋ ድል! ♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️ እግዚአብሔር ለዘላለሙ ከኢትዮጵያ ጋር ነው (አሜን) 🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹 ▭▬▭🇪🇹🇪🇹🇪🇹▭▬ ✍🤴Ⓟrince Zishi(Zine)👑
إظهار الكل...
Photo unavailable
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦቼ እስካሁን ምንም ታሪክ ሳላቀርብ ስለ ቆየው በጣም #ይቅርታ🙏 #በቅርብ ቀን ግን አዲስ 💔🔥♥️#የተራራቀ_ልብ💔🔥♥️ የተሰኘ ልብ አንጠልጣይና አስተማሪ ታሪክ እጀምራለሁ 😊 enidi jemir est #Vote (👍) አድርጉ ለሎችም እንዲቀላቀሉ Shear በማድርግ እንድትተባበሩኝ ስል በአክብሮት እጠይቃችኋለሁ 🙏 አቅራቢ🤴Ⓟrince Zishi(Zine)👑 Share Share Share #Prince_Zine 👆👆👆 follow my Tik Tok & Instagram account ይ.ቀ.ላ.ቀ.ሉ 👇 👇 👇 🌹══❖•◈•❖══🪴🍂🌿 group👉 @Prince_Zine2 Channel👉 @Prince_Zine ♥️🔥♥️══❖•◈•❖══♥️🔥♥️
إظهار الكل...
1.62 MB
VID_20211216_215947.mp410.45 MB
ሴት ልጅ አንተን እንዳፈቀረችክ የምታቅበት 10 ምልክቶች ከታች #JOIN ብለክ ተተቀምበት እና ህዝቤ ሆይ ምን ትተብቂያለሽ ገብተህ አንበዋ😋😋😋😋 👇👇👇👇👇👇👇
إظهار الكل...
🌋𝓸𝓹𝓮𝓷🌋
🛣JOIN🛣
አሳብደው ሲያበቁ ሀኪም ቤት ከፍተው መድሀናት ይቸረችሩልናል፤ እራሳችንን ለታመምነው እግራችንን ይቆርጡብናል፤ተርበናል ስንል ስለ ረሃብ አስከፊነት የሚያትት ድስኩር ይግቱናል፤ፈረሱ ነው ቀዳሚ ስንል የለም ጋሪው ይቀድማል ይሉናል፤ይሁንላችሁ ከተስማማን ጋሪው ነው ስንል አይ ፈረሱ ነው ይሉናል፤ካሰብንበት ያድርሰን እንጂ ማንስ ቢቀድም ምን እገባን ብለን ስንተዋቸው ነውር ነው በሀገር ጉዳይ ምን አገባኝ አይባልም ይሉናል፤ይሁን በሀገር ጉዳይ ዝም አይባልም ብለን ገን ቃል ስንተነፍስ ዝም በል! እንደ እርጎ ዝንብ በማይመለከትህ ጥልቅ አትበል ይሉናል:: በቁም የሞታችንን መርዶ እየነገሩን እንድንስቅ ይኮረኩሩናል። አይ አንቺ ምድር ስንቱ አውርቶ ስንቱ አለቀብሽ!
إظهار الكل...
ለ Pp የሚሆን ጥቅስ አጥተው ያውቃሉ? ወይስ ለፍቅረኛዎ የሚልኩት የፍቅር መልዕክት ይፈልጋሉ?❤️ ተቀላቀሉን👇🏼👇🏼👇🏼
إظهار الكل...
♥️የቴሌግራም ትልቁ የጥቅስ ቻናል ♥️
🍁🍃🌿Join♥️🍂
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.