cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ነስር መስጂድ ወጣቶች ጀማአ ☪

For any comments @nesrmesjidbot

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
189
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ማሳሰቢያ: እዚህ ቻናል ላይ ከነስር መስጅድ ደርሶች ውጭ ሌላ ነገር ባይለቀቅበት መልካም ነው ብዬ አስባለሁ
إظهار الكل...
23 ኢርሻድ በኡስታዝ ሸይኽ አሊ.mp313.60 MB
24 ኢርሻድ በኡስታዝ ሸይኽ አሊ.m4a6.53 MB
Repost from N/a
السَّلاَمُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللّٰه وَبَرَكَاتُهُ ውድ ሞሀኒፋ የአረበኛ እና እንግሊዘኛ ቋንቋ ተማሪዎች! እንኳን ወደ ኢፍራዝ ኦላይን አረበኛ ቋንቋ መማሪያ ቻናል በሰላም መጣቺሁ! የአሏህ ፈቃድ ሆኖ አረበኛን ለማስተማር ከስከዛሬው በተሻለ አቃራረብና ይዘት እንዲሁም ብቃት ባላቸው አረበኛ መምህራኖቺ ለማስተማር ዝግጂቱን ጨርሷል። በተጨማሪም በኢፍራዝ ለሚማሩ ተማሪዎቺ መሰረታዊ የሆኑ ኢስላማዊ ትምህርቶቺን በተግባርና በፅሁፍ ያስተምራል ፤ ቁርአን ያልቀሩትን ያስቀራል ። አረበኛን ሙሉ ለሙሉ ለመናገርና ለመስማት አንድ አመት ከስድስ ወር የትምህርት ግዜ ይፈጃል ስለሆነም ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ሶብር አድርጋቺሁ መከታተል ይኖርባቺኋል! ፕሮግራሙን በተመለከተ 👉 ጥቅምት 30 ትምህርቱ የሚጀምር ሲሆን ካሉት የሳምንት ቀናት ውስጥ ሰኞ ሮብ ጁምዓ ማታ ትምህርቱ የሚሰጥ ሲሆን ማክሰኞ ሀሙስ ቅዳሜ ደግሞ የናንተ የጥናት ግዜ ነው እሁድ ማታ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይሆናል። ወርሀዊ ክፍያ በተመለከተ 👉 በወር 250 የኢትዮጵያ ብር ብቻ ነው ። ሰለሆነም ይህን መልካም አጋጣሚ ተጠቀሙበት ዋጋው ምናልባት ከቤት ውጭ ወጥቺሁ ምግብ ብትመገቡ ለምሳ እንኳን አትበቃም። ሰለሆነም በወር ይቺን በመክፈል በዱንያም በአኬራም የምትጠቀሙበትን ምርጥ ቋንቋ በመማር ሰኬት ላይ ድረሱ ። አረበኛን በመልመዳቺሁ በጣም ብዙ ነገሮቺን ታተርፍላቺሁ! ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ ነገሮቺ 👇 1ኛ, በወሩ መጀመሪያ ላይ ወርሀዊ ክፍያ መክፈልና ያስገቡትን የብር መጠን ስክሪን ሹት ወይም ፎቶ በማንሳት መላክ ይጠበቅበዎታል ። 2ኛ, አረበኛ በትንሹም ቢሆን ማንበብ የምትቺል መሆን አለበት 3ኛ, የቀበሌ መታወቂያ (ፖስፖርት) ፎቶ በማንሳት መላክ ይጠበቅባቺኋል ። በስተመጨረሻም ትምህርቱን እንደጨረሳቺሁ ሰርትፍኬት የሚሰጣችሁ ይሆናል። ምዝገባውን ለመመዝገብ በዚህ ያናግሩን 👇 https://t.me/ZulbBijadayn 👆 መልካም የትምህርት ግዜ ይሁንላቺሁ! https://t.me/M2HLangugeS ሼር በማድረግ ለሌሎችም ተደራሽ አድርጉ
إظهار الكل...
Zul - Bijadeyn

"የነገ ሟች የዛሬን ሟች ይሸኛል"፡፡ ሐሰነ -ል- በሰሪ

ኢብኑ ዑመር (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹አንድ ሙስሊም ለሙስሊም ወንድሙ ነው፤ አይበድለው፣ ለሌሎችም አሳልፎ አይስጠው፤ በወንድሙ ጉዳይ ላይ የዋለ (የወንድሙን ጉዳይ የፈፀመ ሰው አላህ በርሱ ጉዳይ ላይ ይሆንለታል (ጉዳዩን ይሞላለታል)፤ ከሙስሊም አንዲትን ጭንቀት ያስወገደ በርሷ (ሰበብ) አላህ ከቂያማ ቀን ጭንቀቶች አንዲትን ያስወግድለታል፡፡ የሙስሊም ነውርን የሸፈነ አላህ የቂያማ ቀን ነውሩን ይሸፍንለታል፡፡›› ሐዲሱን ቡኻና ሙስሊም ዘግበውታል ‹‹ ሙስሊም ሲበደል ወይም በደል ሲፈፀምበት ቆሞ መመልከት በጥብቅ የተወገዘ መሆኑን፡፡ ‹‹ የሙስሊሞችን ጉዳይ ለመፈፀም፣ ከጭንቅ መገላገል፣ ነውሩን መሸፈነ እጅግ ጠቃሚ ተግባር ነው። http://t.me//sitandsetyourgoalinlife
إظهار الكل...
"የትም ቢሆን አላህን ፍራ።መጥፎ ስትሰራ በጎ ተግባር አስከትል፤የሰራኸውን መጥፎ ስራ ታብሳለችና።"ረሡል ሙሀመድ (ሰ ዐ ወ) http://t.me//sitandsetyourgoalinlife
إظهار الكل...
ልብህን አደራ! ~ ኢማሙ ሻፊዒይ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ "ልቦች የምላስ እርሻዎች ናቸው። ልብህ ላይ መልካም ንግግርን ዝራ። ሁሉ ባይበቅል እንኳ ከፊሉ ይበቅላል።" [መናቂቡ ሻፊዒይ፣ በይሀቂይ: 2/76] ☞ http://t.me//sitandsetyourgoalinlife
إظهار الكل...
☞የሠዉ ልጂ ሁለት ግዜ አሏህ ፊት ይቆማል ✔ ①) የመጀመርያዉ በዱንያ ላይ እያለህ የምትሰግደዉ ሶላት ነው። ②) የሁለተኛዉ የውመል ቂያማህ ነው። ▼☞ የሁለተኛዉ አሏህ ፊት አቋቋምህ ያማረ  እንዲሆን ከፈለክ የመጀመርያዉን ☞አቋቋምህ አሳምር። ✍ኢብኑል ቀ-ይ'ዩም
إظهار الكل...
ነፍሳችን እንዳትሞት ተግተን እንስራ። በሙት ነፍስ ውስጥ ተንቀሳቃሽ በድን አካል ይዘን እየተንጎማለልን ቢሆንስ ? http://t.me//sitandsetyourgoalinlife
إظهار الكل...
00:15
Video unavailableShow in Telegram
ይህ የዱንያ እሳት ነው። ታድያ የጀሃነም እሳት እንዴት ያለ አስፈሪ ነው ይሁን❓❓ 🤲አላህ እኛንም ቤተሰቦቻችንም ከጀሃነም እሳት ይጠብቀን‼️ http://t.me//sitandsetyourgoalinlife
إظهار الكل...
2.16 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.