አተ-ውሒድ.ኮም
الذهاب إلى القناة على Telegram
2 543
المشتركون
+324 ساعات
-117 أيام
-1830 أيام
أرشيف المشاركات
2 542
✍ ከሰለፎች አንደበት!
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ (🤎) እንዲህ ይላሉ፦
﴿وترك الأمر بالمعروفِ والنَّهَى عَنِ المُنكَرِ؛ سَبَبُ لِعَقُوبَةِ الدنيَا قَبل الْآخِرَةِ، فَلا يَظُنُّ الظانّ أنهَا تُصِيبُ الظالِم، بَل تَعُمُّ الجَمِيع﴾
“ሰዎችን በመልካም ነገር ማዘዝና ከክፉ ነገር መከልከል ማቆም (መተው) ከአኼራ በፊት በዱንያ (በዚህች ዓለም) ቅጣትን ለማግኘት ምክንያት ነው። ቅጣቱ የሚደርሰው በበደለኛው ላይ ብቻ ነው ብሎ ማንም ፈጽሞ አንዳይጠብቅ በል እንደውም ቅጣቱ (መቅሰፍቱ) ማህበረሰቡን በሙሉ ያጠቃል (ያገኛል)።”
📚 ጃሚዑ አል-መሳኢል፡ 3/381
Join:📱 Telegram Follow: 📱facebook
2 542
✅ከሰለፎች አንደበት!
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ (🤎) እንዲህ ይላሉ፦
﴿فإن الصلاة عليه (🤎) من أعظم الوسائل التي بها يُستجاب الدعاء، وقد أمر الله بها، والصلاة عليه في الدعاء هو الذي دلّ عليه الكتاب والسنة والإجماع﴾
“በነቢዩ (🤎) ላይ ሰለዋት ማውረድ ዱዓእ ተቀባይነት እንዲያገኝ ከሚያደርጉ ታላላቅ መዳረሻዎች ውስጥ ትልቁ ነው። አላህም በዚህ ላይ አዟል። በዱዓእ ውስጥ ሰለዋት ማድረግ በቁርዓን በሐዲስና በኡለማዎች ሙሉ ስምምነት የተረጋገጠ ነገር ነው።”
📚 መጅምዑል ፈታዋ፡ 1/347
Join: 📱Telegram Follow: 📱facebook
2 542
2 542
🎙️ከሰለፎች አንደበት!
ኢማሙ ኢብኑልቀዪም (🤎) እንዲህ ይላሉ፦
﴿وغض البصر عن النساء يورث في قلبك القوة والشجاعة والفراسة ويورثك انشراح في الصدر﴾
“እይታን ከተከለከሉ ሴቶች መስበር በልብህ ውስጥ ጥንካሬን፣ ጀግንነትን እና ጥልቅ ማስተዋልን (የልብ ብልህነትን) ያሳድጋል። በደረትህም (በውስጣዊ ማንነትህ) ውስጥ የልብ ሰላምንና እፎይታን ያወርሳል።”
📚 ረውደቱል ሙሒቢን፡ 101
Join: 📱Telegram Follow: 📱facebook
2 542
📚 ከሰለፎች አንደበት!
ኢማሙ ኢብኑልጀውዚ (📿) እንዲህ ይላሉ፦
﴿اعلم أن الزمان لا يثبت على حال؛ فتارة فقر، وتارة غنى وتارة عز، وتارة ذل؛ فالسعيد من لازم أصلا واحدًا على كل حال ؛ وهو تقوى الله عز وجل﴾
“እወቅ! ጊዜ በአንድ ሁኔታ ላይ ብቻ ሆኖ አይቆይም። አንዳንዴ ድህነት፣ አንዳንዴ ደግሞ ሐብት፣ አንዳንዴ ክብር (የበላይነት) አንዳንዴ ደግሞ ውርደት ይኖራል። ስኬታማ (ደስተኛ) የሆነ የሚባለው በሁሉም ሁኔታ ላይ አንድን መሰረት የያዘ ሰው ነው። እሱም፦ ተቅዋ የላቀውን አላህን መፍራት ነው።”
📚 ሰይዱል ኻጢር፡ 137
Join: ✈️ Telegram Follow: 👤facebook
2 542
ከሰለፎች አንደበት!
አል‐ኢማሙ ሻፊዒይ (🤎) እንዲህ ይላሉ፦
﴿الخير في خمسة: غنى النفس، وكف الأذى،
وكسب الحلال، والتقوى، والثقة بالله﴾
“መልካም ነገር ያለው (የሚገኘው) በአምስት ነገሮች ውስጥ ነው። በነፍስ (ባለ ነገር) በመብቃቃት፣ ከክፋት (ሌሎችን ከመጉዳት) በመቆጠብ፣ ሃላል (የተፈቀደን) ነገር ብቻ በመስራት (በመጠቀም)፣ አላህን በመፍራትና በሁሉም ነገር ላይ በአላህ እምነትን ማሳደር ናቸው።”
📚 አሲየር: 10/97
Join: 😎 Telegram Follow: 😎 facebook
2 542
🪶ከሰለፎች አንደበት!
ኢማሙ ኢብኑልጀውዚ (🤎) እንዲህ ይላሉ፦
﴿وَيَنْبَغِي لِمَنْ كَانَ عِنْدَهُ مُصْحَفٌ ،أَنْ يَقْرَأَ فِيهِ كُلَّ يَوْمٍ آيَاتٍ يَسِيرَةً، لِئَلَّا يَكُونَ مَهْجُورًا﴾
“እሱ ዘንድ የቁርዓን ሙስሐፍ (መፅሃፍ) ያለው። በየእለቱ የገራለትን የተወሰኑ የቁርዓን አንቀፆችን መቅራት (ማንበብ) ይኖርበታል። እሱን የተገለለ (የተተወ) እንዳያደርገው።”
📚 አል‐አዳቡ ሸሪዒያ፡ 2/300
Join: ✉️Telegram Follow: 🗳facebook
2 542
✍️ ከሰለፎች አንደበት!
ኢማሙ ኢብኑልቀዪም (🤎) እንዲህ ይላሉ፦
﴿والإخلاص والتوحيد شجرة في القلب فروعها الأعمال وثمرها طيب الحياة في الدنيا والنعيم المقيم في الآخرة﴾
“ኢኸላስና ተውሒድ በልብ ውስጥ የሚበቅሉ ዛፎች ናቸው። መልካም ተግባራት ቅርንጫፎቻቸው ሲሆኑ ፍሬዎቻቸው ደግሞ በዱንያ ጣፋጭ ህይወት ሲሆን በአኺራ ደግሞ ዘውታሪ ፀጋ ነው።”
📚 አል‐ፈዋዒድ: 203
Join: ⚡️ Telegram Follow: ⚡️ facebook
