cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Y4C

Seed oᖴ ᒍᗴՏᑌՏ 👑 “እርሱ ግን ስለ ኃጢአት አንድን መሥዋዕት ለዘላለም አቅርቦ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀመጠ፥” — ዕብራውያን 10፥12 💯% ✔ Jesus Paid It All❗ እንኳን ክብርህ ጠፍቶ ጎድሎኝም አታኑረኝ።😭🔥

إظهار المزيد
Ethiopia9 315Amharic8 312الفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
434
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ማዳን የእግዚአብሔር ነው። የምንወዳት እህታችን ዘማሪት መክሊት ግርማ Meklit Girma በደም ካንሰር ህመም በመታመም ላይ ስትሆን ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ገብታ ህክምና ብትጀምርም ወዲያውኑ ህክምና ማግኘት ባለመቻሏ እና ህመሙ እየከፋ በመምጣቱ በአስቸኳይ ከሀገር ውጭ መታከም እንዳለባት ተብሏል:: ይህ ደግሞ ከቤተሰቦቿ አቅም በላይ ስለሆነ የእህታችንን ሕይወት ለመታደግ የእናንተ ድጋፍ አስፈልጎናል :: የምንችል በፀሎት በገንዘብ Share በማድረግ Gofundme እስኪከፈት 1, በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000229767503 መክሊት ግርማ ጊንጆ (ዘማሪት) 2, በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000020061457 ግርማ ጊንጆ ሰጠና ( ወላጅአባት) 3, ብርሃን ባንክ 1000675368220 ግርማ ጊንጆ ሰጠና
إظهار الكل...
إظهار الكل...
user2837301234378 on TikTok

#cr7

إظهار الكل...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

Repost from COOL THOUGHT📖
✅ cool throught World Tips Refer and earn some money! We are inviting you to get paid by reffering GoodayOn app to friends and families. Available for 10 days or until the ETB 50,000 supply lasts, which ever comes first. 🌀 Note:- Help me to win this competition psycho family's 🙏 Install the app & get your referral link then share for your friends. 👉 http://onelink.to/goodayonapp 👉 http://onelink.to/goodayonapp Join channel📜 https://t.me/+3PTetvgtupZiYWVk
إظهار الكل...
Repost from COOL THOUGHT📖
"The older I get the more I realize how being grateful for simple things make life beautiful: a cup of coffee, a smile on children's faces, clean laundry, waking up in the morning and just being in the here and now, not trying to figure out the whole life at once. The older I get the more I realize how all the messiness in life taught me the most important lessons in appreciation and gratitude, and shaped me into a stronger, beautiful, perfectly imperfect person. The older I get the more I realize that each day is a new beginning and that I have the power and right to choose my battles and attitude, even when I can't change the circumstances." እድሜ እየገፋሁ በሄድኩ ቁጥር ለቀላል ነገሮች አመስጋኝ መሆን ህይወትን እንዴት እንደሚያምር እገነዘባለሁ-አንድ ኩባያ ቡና ፣ በልጆች ፊት ላይ ፈገግታ ፣ ንጹህ የልብስ ማጠቢያ ፣ ጠዋት ከእንቅልፍ መነሳት እና እዚህ እና አሁን መሆን ፣ ለመሞከር አለመሞከር። መላውን ሕይወት በአንድ ጊዜ ይወስኑ። እድሜዬ እየገፋ በሄድኩ ቁጥር በህይወት ውስጥ ያሉ ውዥንብር በአድናቆት እና በአመስጋኝነት ውስጥ በጣም አስፈላጊ ትምህርቶችን እንዴት እንዳስተማሩኝ እና ጠንካራ፣ ቆንጆ እና ፍፁም ፍፁም ያልሆነ ሰው እንድሆን እንደቀረፁኝ እገነዘባለሁ። በዕድሜ እየገፋሁ በሄድኩ ቁጥር እያንዳንዱ ቀን አዲስ ጅምር እንደሆነ እና ሁኔታዎችን መለወጥ ባልችልም እንኳ ጦርነቶቼን እና አመለካከቴን የመምረጥ ኃይል እና መብት እንዳለኝ እገነዘባለሁ። @Cool_thought
إظهار الكل...
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ።በሚከትሉት አማራጮች ማየት ትችላላችሁ። 1) በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዌብሳይት፡- result.neaea.gov.et 2) በትምህርት ሚኒስቴር ዌብሳይት፡- result.ethernet.edu.et 3) በቴሌግራም ቦት (Telegram Bot):- @moestudentbot -
إظهار الكل...
★••••• #ምኞት/Ambition #ፍኞት የሰነፎች ሀብት ነው! #ምኞት የእናንተ ባልሆነ እና በማታገኙት ነገር ላይ ተስፋ ማድረግ ነው። #ምኞት የቀሽም እና በራስ መተማመን የሌላቸው ሰዎች መኩሪያ ነው። #ምኞት ዛሬያችን እንዳንጠቀምበት የሚያደር ክፉ መሳሪያ ነው። #ምኞት የሕልማችን ጠላት ነው። ★ማሳካት ለምትፈልጉት ነገር ዛሬውን ከተኛችሁበት አልጋ ላይ ውረዱ ባአላቹ አቅም ወደህልማቹ ለመድረስ አዝግሙ። የሕልማቹን ጠላት ዛሬውኑ አስወግዱት መሆን የምትፈልጉትን መሆን ትችላላቹ ከማንም የተሻለ ትልቅ አቅም አላችሁ። #ሕይወት💐 ዛሬ<ከነገ<ከተነጎዲያ<…<… 💐💐💐💐💐💐💐 @youth4christ05 @youth4christ05 ★•*share*•★ ★•*share*•★ 💖💖💖💖💖💖
إظهار الكل...
إظهار الكل...
Shallom zema

Addadis zimare legeta(only new menfesin miyarisu) tebareku!!!!

ወንጌል የሰዎችን እውቀት ሞኝነት ያደረገ የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነው ኢየሱስ ነው🔥🔥🔥🔥🔥
إظهار الكل...