cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Ethio Scholars Info

Scholarships, call for papers, grants, projects, job vacancies, etc For any comment @ethiolbot

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
4 001
المشتركون
+224 ساعات
+267 أيام
+3430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
በነገራችን ላይ፣ በተለይም ባለፉት 24 ወራት ውስጥ ከእግዚአብሔር በታች ምድር ላይ ያለ ፍጥረት ሁሉ ህያውነቱ የቀጠለው በዚህ ሰው ታላቅ ስብዕና አማካኝነት ነው። ይህ ሰው የአሜሪካ እና አውሮፓ አራዊት በሀገሩና ህዝቡ ላይ የሚያደርሰውን ተዘርዝሮ የማያልቅ ሸር እና ጉንተላ ከፖለቲከኛ ባህሪ በላይ ሆኖ ባይቋቋመው ኖሮ ፥ አለማችን አብቅቶላት ነበር። የሩሲያ ኦርቶዶክስ ፈቃዷ ቢሆን ፥ "ቅዱስ ፑቲን - በሸይጣኑ ምዕራብ ኢላማ ስር የማይወድቀው " በሚል ስያሜ ታቦት በስሙ ልትቀርፅለት ይገባ ነበር። === ህገ ስርዓቷ የሚፈቅድ ቢሆንና የእኛዋ ቅድስት ቤተክርስትያን ይህን ቅድሚያ ብታደርግ ደግሞ፥ በየቀኑ እሳለመው ነበር🙏🏾 - ፋሲል ሺፈራው @cnn_amharic1 @cnn_amharic1
إظهار الكل...
😁 1
#Vacancy Job Title: Part-time eLearning Teacher Job Type: On-site - Part-time Work Location: Addis Ababa, Ethiopia Education Qualification: Bachelor's Degree Experience Level: Expert Salary/Compensation: 650 ETB Hourly Requirements: - Senior student, BSc or MS Degree in social Science fields or related fields as well as - Profound knowledge in your subject area ( Math, Geography, Citizenship & Social Studies) - Ability to explain complex scientific concepts clearly and concisely. - Comfort with eLearning tools and digital platforms. - Excellent verbal and written communication skills. - Ability to motivate and engage students. - Passion for teaching; genuine enthusiasm for education and impacting students' lives. Bonus Qualifications: - Experience in teaching, lecturing, or tutoring, especially online. - Proficiency in English. Subjects Needed: Math, Geography, Economics, Citizenship & Social Studies 🔽Click the link to apply 🔽 https://globedocket.com/e-learning-teacher-june/july
إظهار الكل...
jerry hiring .mp421.58 MB
2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
😁 7🤩 1
Session rate for Chief = 650.00, Ffor Supervisor = 550.00, For Invig. = 550.00, For Reader of Blind Sts = 800.00, For police guard & Answersheet counter = 350.00, For Cluster Coordinator, Comand post & Assistant Cluster Coordinator =750.00, For Cluster Head = 1000.00, For Woreda Exam Admin = 500.00, For Zone Exam Admin = 550.00, For Region Exam Admin = 750.00, For Finance Head & Accountant = 650.00 Perdiem rate for Participant in City 35% and Out of City 100%.
إظهار الكل...
👍 4
“የሳፋሪኮም መምጣት ተኝቶ የነበረውን ኢትዮ ቴሌኮም ቀስቅሷል” ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድ የሳፋሪኮም ወደ ኢትዮጵያ መግባት ኢትዮ ቴሌኮምን ከተኛበት ቀስቅሶታል ሲሉ ተናግረለዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስቴሩ ይህን ያሉት በዛሬው እለት ከምክር ቤት አባላት ለተነሳላቸው ጥያቄ ምላሽ እየሰጡ ባሉበት ወቅት ነው፡፡ አክለውም ይህንን በባንኩ ዘርፍም መድገም እንፈልጋለን ሲሉ ተባግረዋል፡፡ ዛሬ ላይ በሃገራችን ከ47 ሚሊየን በላይ የሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚዎች እንዳሉ የገለጹት ጠቅላይ ሚነስቴሩ አሁንም ከዚህ በላይ መስራት እንደሚቻል ነው የገለጹት፡፡ ለዚህም በኢትዮ ቴሌኮም እንዳደረግነው ሁሉ፤በባንኩ ዘርፍ ተሰማርተው የሚገኙ የውጭ ድርጅቶችን ወደ ሃገር ውስጥ ማስገባት አንዱ መፍትሄ ነው ብለዋል፡፡ ኤራ ጆርናል!
إظهار الكل...
👍 4
የምክር ቤት አባላት ምን ጠየቁ ? " አጠቃላይ የሀገራችን የማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታዎች በዋና ዋና አመላካቾች በምን ደረጃ  ላይ ናቸው ? በተለይ የኑሮ ውድነት እየከፋ ነው። የዋጋ ንረትን ደግሞ ማረጋጋት አልተቻለም። በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ያለው ማህበረሰብ እና የመንግሥት ሰራተኛው መኖር አቅቶታል። መኖር የቅድሚያ ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባ ተግባር ነው። ስለሆነም እንደ መንግሥት በቀጣይ አመታት እነዚህን ተግዳሮቶች ለመወጣትና የህዝቡን ጥያቄ ለመፍታት በምን ደረጃ ታቅዷል። " (አቶ አቤነዘር በቀለ - የተ/ም/ቤት አባል)
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
00:20
Video unavailableShow in Telegram
የመምህራን ጉዳይ ያገባኛል 30 አመት ያገለገለ መምህር አዲስ አበባ ቅዱስ ጊዎርጊስ ቤተ ክርስቲያን ጎዳና ላይ ነው ቅዱስ ጊዎርጊስ ቤተ ክርስቲያን ያላችሁ አፈላልጋችሁ ላኩልንና እንርዳው @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
إظهار الكل...
bandicam 2024-06-29 14-10-51-880.mp413.73 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.