cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የፍቅር ሳቅ

ያፈቀረን ማሳቅ ለኛ 😊 ኖርማል ነው አያሳስብም 😉 Join ያርጉና የትም ባልተሰሙ ቀልዶቻችን ፈታ እያሉ በውብ የፍቅር ቃላቶች ይደመሙ ለማንኛውም የማስታወቅያ ስራ እና አስተያየት የ ቻናሉ መስራች👉 @metisalbarata . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . .

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
220
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

አንተን አይቶ አይኔ ይኸው እዳ አገባኝ ኬት ሸንጎ ልቁም ማን ከሶ ማን ይዳኝ እልሄም አይለቀኝ ወዶኝ ካላየሁት ቀልቤን እንደነሳ ቀልቡን ካልነሳሁት @aratmetofkr
إظهار الكل...
መንገደኛ ልብሽ አይያዝም በውል ባመሸበት አድሮ በነጋበት ሚውል እግርሽ ተጓዥ አይንሽ ከርታታ ልብሽ ቢራቢሮ አያርፍ አንድ ቦታ @aratmetofkr
إظهار الكل...
_________________ ልረሳህ ብጠጣ አይኔ እየሰከረ ጭራሽ ሁለት አርጎ ያሳየኝ ጀመረ #ፒፒ ሀይሉ
إظهار الكل...
እኔስ ናፍቀኽኛል ትመጣለህ በልሜ ባክል አትመጣም ወይ እንድጥግብህ ስሜ አይንህን አሳየኝ ሰማይ ሳይረታ ሳይጨላልም ቀኑ ሳይሆንብን ማታ @aratmetofkr
إظهار الكل...
ትላንት አጥቼ ዛሬ አጊንቻለው ብዙ ሰው እረስቶኝ እኔም ረስቻለው እኔን የቸገረኝ የሆነኝ አበሳ ያጣሁት መዳኒት አንቺን የሚያሥረሳ @aratmetofkr
إظهار الكل...
ካይኔ አትመላለስ አለብኝ ህመም ሰንበትበት ብያለው ካጣሁኝ ሰላም አጊንቼ ላልስምክ ላትረጋ ከኔ እረፍቴን አትንሳኝ እየመጣህ ካይኔ @aratmetofkl
إظهار الكل...
ደስታ ነበር እኔ ፍቅር እስከማውቀው እዳ ሆነ ለኔ ልቤን አስጨነቀው እንኳን ውዬ ላድር ቀናት ሊቆጠሩ ሳላየው ከመሸ ተሸበረ ሀገሩ @aratmetofkr
إظهار الكل...
ያየው ይመኘዋል ይረታል ውበቱ የኔ መሆንህን ልናገር ለስንቱ አይንህን ጥርስህን ሲያደንቁህ በተራ ስቀህ እላፋቸው ልብህን አደራ @aratmetofkr
إظهار الكل...
ወድቆ እንዳይቀር ልቤ ተከፍቶ ለኖረው አንተን ሰጠኝ ጌታ ህመሜን ሲሽረው አይዞሽ ሲል አደለኝ አንተን ለኔ ክሶ ሄደለኝ ሀዘኔ ላይመጣ መልሶ @aratmetofkr
إظهار الكل...
አንተን እያለመ እያሰበህ ልቤ የሌላ ሰው ሆንኩኝ ላስቀናህ አስቤ @aratmetofkr
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.