cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ምስጋና ለእግዚአብሔር

የምንሰጣቸው አገልግሎት 👉አዳዲስና ቆየት ያሉ መዝሙሮችን፣ትምህርተ ወንጌል በምንወዳቸው መምህራን፣ምስክርነት፣ ታሪክ፣ ስንክሳር፣ ምስባክ፣ከሌሎች ሃይማኖቶች ጋር የሚደረጉ ውይይቶች፣የቤተ ክርስቲያን ጊዝያዊ መረጃዎች፣ወዘተ.... በvideo እና በaudio እናቀርባለን

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
23 460
المشتركون
+12624 ساعات
+6787 أيام
+2 65430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አልዓዛር ከሞተ ስንት ቀን ሆኖት ነው ያስነሳው?
إظهار الكل...
1 ቀን
2 ቀን
3 ቀን
4 ቀን
ቅዳሴውን ሲጀምር«ልቤ መልካም ነገር አፈለቀ»በማለት ከዳዊት መዝሙር የጠቀሰው ማን ነው?
إظهار الكل...
ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ
ቅዱስ ባሲሊዎስ
ቅዱስ ዮሀንስ አፈወርቅ
አባ ሕርያቆስ
ከመስከረም 17 ውጪ መስቀል የሚዘከርበት ወር እና ቀን መቼ ነው?
إظهار الكل...
መስከረም 17
ጥር 10
የካቲት 10
መጋቢት 10
"መጻጉዕ" ማለት ምን ማለት ነው?
إظهار الكل...
👍 1
አልጋ
መዳን
በሽተኛ
መጠመቅ
ይስሃቅ ሲወለድ አብርሃም ስንት አመቱ ነበር??
إظهار الكل...
56
100
97
60
ቅዳሴውን ሲጀምር«ልቤ መልካም ነገር አፈለቀ»በማለት ከዳዊት መዝሙር የጠቀሰው ማን ነው?
إظهار الكل...
ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ
ቅዱስ ባሲሊዎስ
ቅዱስ ዮሀንስ አፈወርቅ
አባ ሕርያቆስ
ጌታችን የተጸነሰበት ወር ?
إظهار الكل...
ታህሳስ 29
መጋቢት 29
ሰኔ 29
ጥር 29
እስራኤላውያን ምን በሚባል ተራራ ነበር አስርቱ ትዛዛት የተቀበሉት?
إظهار الكل...
በኤዶም ተራራ
በሲና ተራራ
በራማ
በኢዮር
ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ስንት መልእክታትን ጽፏል??
إظهار الكل...
12
24
10
14
ከሚከተሉት ውስጥ የማይደገመው ምስጢር የቱ ነው?
إظهار الكل...
ቀንዲል
ጥምቀት
ንሰሀ
ቁርባን