cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

........

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
246
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ዛሬ አንተ የደበከኝን ወሬ ሰምቼ በጣም ገርሞኛል አንድ ቀን እንዲ ያለ ነገር ትደብቀኛለህ ብዬአስቤ አላውቅም ። ወሬውን ስሰማ መቆም እስኪያቅተኝ ነው የደነገጥኩት። የደነገጥኩትም በጣም ስለምወድህ እና ባንተ ብዙ ተስፋ ስለነበረኝ ነው ። በጣም ነዉ ያዘንኩብህ። አንተ ብትደብቀኝም ከሰው ስሰማ በጣም አዘንኩ በሄድኩበት ይህን ስሰማ ይህን ያህል ድብቅ እንደሆንክ አላወኩም ነበር አሁን ግን ምን አይነት ሰው እንደሆንክ ተረዳሁ ። ለማንኛውም ይህን ወሬ የነገረኝን ሰው ማንነት ባልነግርህም ምን ብሎ እንደነገረኝ ልደብቅህ አልፈልግም ። ምን አሉ መሰለህ እሱ ሁሌ ተደብቆ ሚሪንዳ ትጠጣለህ ብለው ነገሩኝ ። ካስደነገጥኩህይቅርታ እኔንም እንዲ ነው የሸወዱኝ ። ከተመቸህ አንተም ሰዉ ሸዉድበት
إظهار الكل...
ketty❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
إظهار الكل...
ere de....de...we 😍😍😍💋❤️
إظهار الكل...
Ababa yalante hiyweta asemrm ❤️✨ ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, Fkr nek abata ewnetegna 😘 Sazn metsnagnaye,😔 sdeset gadegnaye 😍 Fkr nek abata yemaykents tesfa🤩 💕ykask yefkr ewneta💕 ❤️Lene blekante tmotlgnalek satasmesl twedegnalek ❤️ Wedddddd new maregh yene sxota zelalem nurlgn ❤️✨ By # fiyo To # aba
إظهار الكل...
S alw! you
إظهار الكل...
💕 አባቴ የኔ ውድ አባት 💕 ለኔ ሁሌ ምትጨነቅ ምታስብልኝ ሳዝን ስከፋ ሀዘኔን ምታስረሳኝ መልካምነትን ያስተማርከኝ ሲደብረኝ አስቀህ አጫውተኸኝ ቀኔን በደስታ ምትመላው ያንተን ሀዘን እንዳያሳየኝ አምላኬን አጥብቄ ለምነዋለው ውለታህን ከፍዬ ባልጨርስም ሁሌም እወድሀለው አባቴ የኔ ውድ አባት!!
إظهار الكل...
የኔ መላጣ ተናakok
إظهار الكل...
Yyው😘
إظهار الكل...