cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Dance & Cover Music By(Ķĩÿũ)

Join👉 @nooahhh Hello everyone Join this channel official dance crew Dance Video 💃🎬 twark videos🍑🍑 moody dances 💃 Music video🎸🎼🎬 music🎼🎸 #Kiyu😗 .. Creator @kiyunohe

إظهار المزيد
Ethiopia8 238لم يتم تحديد اللغةالموسيقى44 543
مشاركات الإعلانات
499
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Call by using 0936577283 or contact as @Sonaz_yo https://t.me/YO96C
إظهار الكل...
Yo Cosmo 💅💄

Call by using 0936577283 or contact as @Sonaz_yo

" ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው። ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።"(የሉቃስ ወንጌል 24:5)እንኳን ለብርሀነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ!!! #kiyu
إظهار الكل...
3.22 KB
🌼🌼🌼እንኳን ለ2014 አዲስ አመት አደረሳችሁ አደረስን።🌼🌼🌼 በዓሉ መልካሙን የሚያይ -አይን፣ በደልን ይቅር የሚል - ልብ።🌼🌼 መጥፎን የሚረሳ -ህሊና 🌼🌼እምነታችንን የሚያፀና - ነፍስ 🌼🌼ጥል ባለበት ፍቅር፣ 🌸በደል ባለበት ይቅርታ፣🌼 ክርክር ባለበት ስምምነት፣🌼ሐስት ባለበት እውነት፣🌼 ጥርጣሬ ባለበት እምነት፣🌼ተስፋ መቁረጥ ባለበት መፀናናት፣🌼🌼ሐዘን ባለበት ደስታ፣🌻🌻ጭለማ ባለበት ብርሃን፣🌻🌻እንዲሆንልን መልካም ፍቃዱ ይሁንልን። የሚመጣውን አዲስ ዘመን 🌼🌼🌼🌼 ከተጋረጠብን ችግር 🌼<እግዚአብሔር ያድነናል>🌼 🌸 ሊለያየን፣🌸 ሊነጣጥለን፣ 🌸ሊበታትነን 🌼እና ሊገድለን ካስበው እንዲሁም ፍቅርን፣🌻 መተሳስብንና፣🌼 አንድነትን 🌸ሊነፍገን ከቃጣው ጠላትና በሽታ እግዚአብሔር ይጠብቀን።🌻 አዲሱ አመት በፍቅር፣🌼 በአንድነትና በኃይማኖት ጸንተን፣🌼 ጾመን፣🌸 ጸልየን እንድናሳልፍ የአምላክ መልካም ፍቃዱ ይሁንልን።🌼🌼 አሜን መልካም በዓል ይሁንልን አሜን🌼🌼 ኢትዮጰያን እግዚአብሔር ይባርክ።🌼🌸🌻🌼🌸🌻 #𝓴𝓲𝔂𝓾😜
إظهار الكل...
😱omg🙊 Wtf****k pls look this video 👇👇👇👇👇👇👇 👇 join the channel 👇 👇👇👇👇👇👇👇 @nooahhh @nooahhh @nooahhh @nooahhh
إظهار الكل...
1.90 MB
Name #Hanna Code #16 https://t.me/yungstudio
إظهار الكل...
🎂🧁🎂HAPPY BIRTHDAY TO ME🧁🎂🍰 @nooahhh @nooahhh @nooahhh @nooahhh
إظهار الكل...
Follow on tiktok👇 @alerosamson @locobk Joni👇 @dance_tiktok_by_adi
إظهار الكل...
7.62 MB
Follow on tiktok👇 @locobk @alerosamson Join👇 @dance_tiktok_by_adi
إظهار الكل...
10.81 MB
‼️ አዋጅ አዋጅ አዋጅ ‼️ •✥ ለ1 ሳምንት ግዴታ ሁሉም ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል ካለ ከላይ የላክነው የቅዱስ አባታችን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቀነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ፎቶ ኃሙስ(5/9/13) ከ1 ሰዓት እስከ ዕረቡ (11/9/13) ድረስ ፕሮፋይል ፒክቸር በማድረግ በአባታችን ላይ እየደረሰ ያለው ጫና እና ተቃውሞ በመንቀፍ ከአባታችን ጎን መሆናችንን ለአባታችን ያለንን ክብርና በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እየደረሰ ያለውን ጫና እንቃወም "በመልክታቸው ላትስማማ ትችላለህ...ክብረ ፕትርክናቸውን ማክበር ውዴታ ሳይሆን መንፈሳዊ ግዴታችን ነው!!!።" •✥ ሁሉም ኦርቶዶክስ እንዲያደርግና አሕዛብና ከሀዲዎችን ማስገረም አለብን። የሚያስገርመው ነገር ምንድን ነው ካላቹ ሁላችን በተመሳሳይ ሰዓትና ቀን PROFILE PICTURE ማረጋችን ነው። ኦርቶዶክሶች ሲነኩን እንደ ምድር አሸዋ እንደምንበዛ ማሳያም ነው። ነገ 1 ሰዓት ሁሉም ኦርቶዶክስ profile picture በማድረግ ግዴታውን ይወጣ መልዕክቱን በማስተላለፍ የበኩሉዎን ይወጡ። ለ20 የኦርቶዶክስ ቤተሰብ ፎርዋርድ / SHARE እናድርግ ‼️ •✥ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ቡራኬዎ ይድረሰን አሜን ! ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ቢያንስ ለ 20 ኦርቶዶክሳውያን SHARE በማድረግ ለሁሉም እናዳርስ ‼️ በየግሩፑ በሁሉም ቦታ ያዳርሱት ‼️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 💚 •✥• @Orthodox_photos •✥•💚 💛 •✥• @Orthodox_photos •✥•💛 ❤️ •✥• @Orthodox_photos •✥•❤
إظهار الكل...