cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Christian S.C.B.C ክርስቲያን

ሰርጢ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤተ ክርስቲያን 📆 እሁድ ጠዋት ከ 3:00-6:30 የሕብረትጊዜ እሁድ ማታ ከ12:00-2:00 የወጣቶችጊዜ እሮብ ቀን ከ3:00-7:30የፆምናየፀሎትጊዜ እሮብ ማታ ከ12:00-2:00 የሕብረት ጊዜ እሁድ ቀን ከ 8:00-10:00 የታዳጊዎች ጊዜ ዘወትርማለዳ ከ12:00-2:00 የፀሎት ጊዜ ✈ኢትዮጵያ.አዲስአበባ.አቃቂቃሊቲ.ደራርቱቱሉ ት/ቤትጀርባ200ሜገባብሎ

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
190
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🔔ተለቀቀ 🔔ተለቀቀ 🔔ተለቀቀ 🔔ተለቀቀ 👉 ስሙ በብላቴናዋ #አንደበት ኢየሱስ ሲዘመር እንዴት እንደሚያምርበት የእውነት #ነብስም #አይቀርላችሁም 🙇‍♂🙇‍♂ 🔥🔥 አሜን ገና ብዙዎች #ይነሳሉ🔥🔥 Watch "🛑"በቂ ነህ!"" on YouTube https://youtu.be/eNvBIUA7x5I
إظهار الكل...
🛑"በቂ ነህ!"

ከሰሞኑን በዝማሬዋ ብዙዎችን እያነጋገረች ያለችው ድንቅ ብላቴና ||ረድኤት መልካ|| ስሟት ነብስም አይቀርላችሁም🙇‍♂||must watch|| Live Worship With Singer ||Redat Melka||Selam Desta||2020/2013 ||let us worship the lord together|| #Holytubeethiopia #SelamDesta #bekineh #Ethiopia #liveworship #Fasika #protestant #mezmur #marsiltv #catv #jw #babi #presencetv #beteltv #gloryofgodtv #anointingtv #inspire #motivational #copyrightfree #worldwide #ethiopia #oldprotestantmezmur #elshadi #evangelical #gmm #novelstudio #gospel #illuminati #mrbeast #pewdipie #usa #covid19 #corona

إظهار الكل...
إظهار الكل...
Log in to Facebook

Log in to Facebook to start sharing and connecting with your friends, family and people you know.

🔔ተለቀቀ 🔔ተለቀቀ 🔔ተለቀቀ 🔔ተለቀቀ 🖐 ሰላም ውድ የአባቴ #ልጆች የእግዚአብሔር የአምላካችን #ፀጋ እና #ሰላም ለእናንተ ይሁን ።🙏🙏🙏 - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - 🛑"5ቱ እግዚአብሔርን #ያዘገዩ ነገሮች!" 🗣በተለያዩ በህይወታችሁ ላይ አሁን እየሆኑ ካሉ ነገሮች የተነሳ እግዚአብሄር ትቶኛል እያላችሁ ያላችሁ ሁሉ ይህን ስሙ🙏🙏🙏 ✔️ እነሆ ሊሰሙት የሚገባ በአይነቱ ድንቅ መልዕክት በአገልጋይ #መልካሙ #ሙልጌታ!!!🙇‍♂ 👉 በእኚህ #በ5ቱ #በፍፁም እንዳትገኙ‼️‼️ - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - 🛑 በፍፁም አልተተዋችሁም የአባቴ ልጆች 😭 🔶🔹🔻🔸🔷🔸🔻🔹🔶🔻🔹🔶🔻🔸 ©ሊንኩን በመጫን አሁኑኑ ስሙት ያለ ጥርጥ #ትነቁበታላችሁ👌 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/GLf2eY0i_ds https://youtu.be/GLf2eY0i_ds https://youtu.be/GLf2eY0i_ds
إظهار الكل...
🙏ሰላም ቤተሰብ 🙏 ዛሬ አንድ ነገር እንድታስተውሉና እንድታስታውሱ እወዳለሁ 🧠 ያገኛችሁትን ህይወት ለሌላው መመስከር ያስፈልጋል ያገኘነው ህይወት እንደ እግዚአብሔር እንጂ እንደ እኛ አይደለም ❌ ጌታ ኢየሱስ የማማለድን ስራ(ስልጣን ) ለኛ ሰጥቶናል ከእግዚአብሔር ወደ አላመኑት ሠዎች ተልከናል 💬 @SCBCcom @scbc37bot @ETHIOHASAB f/bscbcncom
إظهار الكل...
💥ተለቀቀ 💥ተለቀቀ 💥ተለቀቀ 💥ተለቀቀ 🖐 ሰላም ውድ የቻናላችን #ቤተሰቦች የእግዚአብሔር የአምላካችን #ፀጋ እና #ሰላም ለእናንተ ይሁን ።🙏🙏🙏 - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - 🗣በተለያዩ በህይወታችሁ ላይ አሁን እየሆኑ ካሉ ነገሮች የተነሳ እግዚአብሄር ትቶኛል እያላችሁ ላላችሁ ሁሉ የምስራች🙏🙏🙏 🛑 #የተወህ #መሰለህ? ✔️ እነሆ ሊሰሙት የሚገባ በአይነቱ ድንቅ መልዕክት በአገልጋይ #መልካሙ #ሙልጌታ!!!🙇‍♂ 🗣 #ዳንኤልን ከአንበሶች ጉድጓድ ፣ #ሶስቱን የእግዚአብሔር #ባርያዎች ከእቶኑ እሳት 🔥🔥🔥 ፣ #እዮብን ሞቱን እንዲመኝ ካደረገው #መከራው ያዳናቸው እግዚአብሄር #ዛሬም ያንተው ያንቺው ጌታ ነው!!!🙇‍♂🙇‍♂🙇‍♂🙇‍♂🙇‍♂ - - - - - - - - - -- - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - ⏺ እርሱ የሚታመኑትን የእርሱ የሆኑትን እንዴት #እንዲያድን ያውቃል እግዚአብሔር ‼️‼️ 🛑 በፍፁም አልተተዋችሁም የአባቴ ልጆች 😭 🔶🔹🔻🔸🔷🔸🔻🔹🔶🔻🔹🔶🔻🔸 ©ሊንኩን በመጫን አሁኑኑ ስሙት ያለ ጥርጥ#ትባረኩበታላችሁ👌 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/pwuERU4XnVs https://youtu.be/pwuERU4XnVs https://youtu.be/pwuERU4XnVs
إظهار الكل...
💥ተለቀቀ 💥ተለቀቀ 💥ተለቀቀ 💥ተለቀቀ 🗣ስለ ተወደድንበት አስደናቂ መወደድ የሚናገር ሁሉም ሰው ሊያየው የሚገባ ድንቅ #ዝማሬ እነሆ ተለቀቀ 🎼🎼 ©ስሙት ያለ ጥርጥ#ትባረኩበታላችሁ👌 🔶🔹🔻🔸🔷🔸🔻🔹🔶🔻🔹🔶🔻🔸 Watch "🛑"የኔ ነህ! "" on YouTube https://youtu.be/NZDG4PWKMsE
إظهار الكل...
🛑"የኔ ነህ! "

|must watch|2013|2021 Live Worship With Servant Melkamu mulugeta||"let us worshi the lord together "#Holytubeethiopia #Ethiopia #liveworship #Fasika#protesta...

የጸጋው ቁርበት "ግንቦት 15" ! የጸጋው ቁርበት አዲስ አልበም በዮጎ ቤተክርስቲያን ሊመረቅ ዝግጅት ተጠናቋል። ዘማሪት እየሩሳሌም [ጄሪ] ከዝማሬው አለም ጥፍታ ከቆየች በዋላ አሁን አዲስ አልበም መታለች። አዲሱ አለም በእለት እሁድ ግንቦት 15 ከቀኑ 8 ጀምሮ በመማጸኛ ከተማ [ዮጎ] ይመረቃል ተብሎ ይጠበቃል።
إظهار الكل...
💥ተለቀቀ 💥ተለቀቀ 💥ተለቀቀ 💥ተለቀቀ "🛑ኢትዮጵያዬን ለኢየሱስ ! " 🔵ሊያዩት የሚገባ በአይነቱ ልዩ የምልጃ እንዲሁም አሳልፎ የመስጠት የፀሎት ጊዜ በተወዳጁ እና ታሪካዊው ስፍራ ከአገልጋይ መልካሙ ሙልጌታ ጋር!!🙇‍♂🙇‍♂🙇‍♂🙇‍♂ 🗣ለሀገሬ #ለእረፍቷ ፣ #ለሰላሟና ፣ #ለእድገቷ ምክንያት የሚሆን ትውልድ ይነሳ..🙇‍♂ ☑️አንተ ከሀገሬ ጋር እንዳለህ በአለም ሁሉ ዘንድ ይታወቅ..🙇‍♂ ☑️የሰላሟ ጠላቶች ይመቱ..‼️‼️ 📖እግዚአብሔር ቤትን ካልሠራ፥ ሠራተኞች በከንቱ ይደክማሉ፤ እግዚአብሔር ከተማን ካልጠበቀ፥ ጠባቂ በከንቱ ይተጋል። መዝሙረ ዳዊት 127 : 1 🗣ሊንኩን በመጫን አሁኑኑ ይመልከቱት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉https://youtu.be/zuoxeE41Uq8 👉https://youtu.be/zuoxeE41Uq8 👉https://youtu.be/zuoxeE41Uq8
إظهار الكل...