cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ጥርስ በጥርስ movement

@trs betirs Wellcome to this channal💞

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
131
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ምኔን እየነካካሁ እንደማዉራክ ብታይ ብላኝ ሰፍ ብዬ ምንሽን እላታለዉ . . #ስልኬን 😂
إظهار الكل...
Me;_ሴክስ ሳናደርግ ብንሳሳም ምን ችግር አለው Gf;_የማትነዳውን መኪና ለምን ታሞቃለህ😂😂
إظهار الكل...
ተይ እያልኳት ያለመደባትን ውስኪ ጠጥታ ይሀው ሽሮ ለመስራት ጀበና እያጠበች ነው🤔🤔
إظهار الكل...
99% የአለማችን ህዝብ ደነዞች ናቸው እኔ ከቀረው 1% ውስጥ በመሆኔ እድለኛ ነኝ 😆😂🤣
إظهار الكل...
ተማሪ እና አስተማሪ አንድ ቀን አስተማሪው በማስተማር ላይ እያለ ጥያቄ ይጠይቃል አስተማሪ ፦ ጫጩት እና ዶሮ ከ30ኛ ፎቅ ላይ ይወድቃሉ፡፡ ዶሮዋ ትሞትና ጫጩቷ ትተርፋለች ፡፡ይሄ እንዴት ሊሆን ቻለ ተማሪዎች? ተማሪ :-እኔ ቲቸር እኔ እኔ አስተማሪ ፦እሺ ተማሪ ፦ ጫጩቷ በራ ነው አስተማሪ ፦አይ ተማሪ ፦ጫጩቷ እስፖንጅ ላይ ነው የወደቀችው አስተማሪ ፦ተሳስተሻል ተማሪ ፦ ታዲያ መልሱ ምንድነው? . . . . . . . . . . . . . . አስተማሪ ፦ ጫጩቷ አክተር ሰነሆነች ነው ብሏቸው እርፍ 😂😜😜😂😂😂😜😜😂
إظهار الكل...
አንዱን ፍሬሽ የካምፓስ ተማሪ drawing እያስረዳሁት😎 አኔ፡ "ይህች መስመር ለምን Straight ሆነች?" ፡ ፡ ፡ . . . . . . . . አሱ፡ "ከቤት ተባራ" 🤔 ፡ ፡ ባለጌ🙄😂
إظهار الكل...
መምህር ፦ Out በአማርኛ ምን ማለት ነው? . me፦ ውጣ . መምህር ፦ ጎበዚ Look Out ስ ? . Me ፦ ሉክ አውጣ 😂😂😂😂
إظهار الكل...
በዚች ደቂቃ አለም ላይ ምን እየተደረገ እንዳለ ታ ው ቃ ላ ች ሁ . . . ? 18,000 ሰዎች S*x እያደረጉ ነው 36,000 ሰዎች እየተሳሳሙ💋 ነው 52,000 ሰዎች እየተቃቀፉ💞 ነው #የሚገርመው አናንተ ግን ይሄን እያነበባቹህ ነው
إظهار الكل...
አቤት አሰጣጧ ...😍 እንደዚ አይነት አሰጣጥ አይቼ አላውቅም...😘 ቲሸርቱን ለብቻ ሱሪውን ለብቻ ጃኬቱን ለብቻ እኮ ነው ምታሰጣው😜 🤣😂🤣
إظهار الكل...
የወፍራም ሰዎችን ፎቶ ከስልኬ Delet ሳይሆን Uninstall አረኩ ነው የምለዉ😂 😂😆🤣
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.