cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

#የቀኑ_3_ሀዲሲች

comment @RHAMZAN613

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
2 067
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
Free Bitcoin Daily 🎁

Get free Bitcoin!!

የቀኑ 3ቱ ሀዲሶች‼️ ============ ክፍል:-1 1) «መልካም ስነምግባር ይኑርህ፣ ዝምታንም አብዛ»። ረሱል (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) ምንጭ፦📔ሶሒህ አል-ጃሚዑ ሶጊር ወዚያደቲህ (748-2) 2) «ሚዛን ላይ ከሁሉም ነገር በላይ ከባዱ "መልካም ስነምግባር" ነው»። ረሱል (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) ምንጭ፦📔 ሶሒሁል ጃሚዕ (134) 3) «ከቁርአን አንዲትን አንቀፅ ያስተማረ "ያቺ አንቀፅ በተቀራች ቁጥር ከአላህ ዘንድ አጅር ያገኛል"።» ረሱል (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) ምንጭ፦ 📔ሲልሲለቱ ሶሒሀህ (1335) ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄ JOIN ⇒ @SELAMTV613 ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
إظهار الكل...
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር . አሏሁ አክበር አሏህ አክበር . አሏሁ አክበር . ላኢላሃ ኢለሏህ . አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር . ወሊላሂል ሃምድ . አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር . ወልሃምዱሊላሂ ከሲራ . ወሱብሃነላሂ ቡክረተን ወአሲላ . ላኢላሃ ኢለሏህ . ሰደቀ ወአደህ . ወነሰረ አብደህ . ወአዘ ጁንደህ . ወሃዘመል አህዛበ ወህደህ . ላኢላሃ ኢለሏህ . ወላ ናእቡዱ ኢላ ኢያህ . ሙኽሊሲነ ለሁዲን . ወለው ከሪሃል ካፊሩን . አሏሁመ ሶሊ አላ ሰዪዲና ሙሐመድ . ወአላ አሊ ሰዪዲና ሙሐመድ . ወአላ አስሃቢ ሰዪዲና ሙሐመድ . ወአላ አንሷሪ ሰዪዲና ሙሐመድ . ወአላ አዝዋጂ ሰዪዲና ሙሐመድ . ወአላ ዙሪየቲ ሰዪዲና ሙሐመድ . ወሰለም ተስሊመን ከሲራ! . ♡ዒድ ሙባረክ♡
إظهار الكل...
🎡🌹🎡🌹🎡🌹 🎡 🎡🌹🎡🌹 🎡 🎡🌹🎡🌹🎡🌹 🌺🌺🌺🌺 🌺 🌺 🌺 🌺 🌺 🌺🌺🌺🌺 🎡🌹🎡🌹🎡 🎡 🎡 🌹 🌹 🌹 🌹 🎡 🎡 🎡🌹🎡🌹🎡 🌻🌻 🌻🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹🌹 🌻🌻🌻🌻🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻🌻🌻🌻🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻🌻🌻🌻🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻🌻🌻🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻🌻🌻🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹 🌹
إظهار الكل...
🌙🌙ኢድ መባረክ🌙🌙 🍀I 🍀 🌷Just🌷 🍀Wish🍀 🍀Want🍀 🌷To🌷 🌷You🌷 🌿And🌿 🌷Your🌷 🌷family🌷 🍀Eid🍀 🌹Mubarak🌹 *•✨🌹✨•* •✨💐 💐✨•* *•✨ 🌻 🌻✨•* *•✨🌺 🌺✨•* *•.•*•.•*•.•*•.•*•.•*•.•*•.•*•.•* *•✨🌴 ኢድ 🌴✨•* *•✨🌸 ሙባረክ 🌸✨•* ✨⭐✨⭐✨⭐✨⭐✨ ⭐🌹🌹🌹⭐🌹🌹🌹⭐ 🌹⭐✨⭐🌹⭐✨⭐ 🌹 Eid Mubarak ኢድሙባረክ 🌹✨⭐✨⭐✨⭐✨🌹 ኢድሙባረክ Eid Mubarak ✨🌹✨⭐..⭐✨🌹✨ ⭐✨🌹✨⭐✨🌹✨⭐ ✨⭐✨🌹✨🌹✨⭐ ⭐️💫⭐️💫 🌹⭐️ ✨⭐l⭐✨ 🌙 ተቀበለላህ ሚና ወሚንኩም🌙 🍃🍂🌺🍃🍂 🌺🍃🍂🍃Eid 🍃🍂🌺 🍀🍃🍃🍂Mubarak 🍃🍂 🌺🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🌺==========👍==== ღڿڰۣ✿•°•✿ڿڰۣღ•❖══╗​​​join and share Your Brother ŘĦÃMŻÂÑ BØ¥ ღ ღ ​​╚══❖•ღڿڰۣ✿•°•✿ڿڰۣღ•❖══ @SELAMTV613 @SELAMTV613 @SELAMTV613
إظهار الكل...
የኡዱሒያ ቅድመ መስፈርቶች የትኞቹ ናቸው? ★★★★★★★★★★★★★ ሸይኽ ሙሐመድ ሷሊህ አል‐ዑስይሚን አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ብለዋል:‐ 1⃣ የሚታረደው እንስሳ "በሂመት አል‐አንዓም" በመባል ከሚታወቁት ግመል፣ ላም ወይም በሬ እና በግ አልያም ፍየል መሆን አለበት። 2⃣ በሸሪዓ የተገደበለት የእድሜ ወሰን ላይ የደረሰ መሆን አለበት። ማለትም:‐ 📌 በግ ከሆነ፥ ስድስት ወር የሞላው መሆን አለበት። 📌 ፍየል ከሆነ፥ አንድ አመት የሞላው መሆን አለበት። 📌 ላም ወይም በሬ ከሆነ፥ ሁለት አመት የሞላው መሆን አለበት። 📌 ግመል ከሆነ፥ አምስት አመት የሞላው መሆን አለበት። 3⃣ የሚታረደው እንስሳ በሸሪዓ የኡዱሒያን ብቁነት ለማረጋገጥ ከተጠቀሱት ጉድለቶች እና እንከኖች ነፃ መሆን አለበት። እነሱም:‐ 📌 ግልፅ ከሆነ ሸውራራነት ነፃ መሆን አለበት። 📌 በግልፅ ከሚታወቅ በሽታ ነፃ መሆን አለበት። 📌 በጉልህ ከሚታይ አንካሳነት ነፃ መሆን አለበት። 📌 በከፍተኛ ሁኔታ ከመክሳት እና ከመድከሙ የተነሳ መቅኒ የሌለው ከመሆን ነፃ መሆን አለበት። 🔖የኡድሒያን ቆዳ መሸጥ ይቻላልን? ኡድሒያ የሚታረደው ወደ አላህ ለመቃረብ ነው! ስጋውን ለሶስት ከፍሎ፥ አንድ ሶስተኛውን ለቤት፣ አንድ ሶስተኛውን በስጦታ መልኩ ለዘመድ፤ለጎረቤትና ለጓደኛ፣ አንድ ሶስተኛውን ሳይበስል ለአቅመ-ደካሞች መስጠቱ የጠበቀ ሱና ነው የኡድሒያውን ቆዳም ይሁን ሌላ ነገር ሽጦ ገንዘቡን መጠቀም ወይም በገንዘቡ ፋንታ ለሰራተኛ መስጠት አይቻልም! ቆዳውን ሳይሸጡ ለራስ መጠቀም ወይም ለአቅመ ደካማ በነጻ-ሰደቃ- መስጠት ግን ይቻላል ✍ኡስታዝ አሕመድ ኣደም ✍ኡስታዝ ጣሀ አህመድ
إظهار الكل...
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህን ፍሩ አላህን ፍሩ ኢተቂላህ ሙሉውን ካላነበቡ አይጀምሩት❗️❗️ አንድ ቀን ጂብሪል(ዐ.ሰ) ያለወትሮው ረሱል ሰዐወ ዘንድ ፊቱ ጠቁሮ መጣ። ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) በዚህ ሁኔታ ሲያዩት ግዜ፦"አንት ጅብሪል ምነው ፊትህ እኮ ተቀየሯል?" አሉት። ጅብሪልም፦"አንተ ሙሀመድ አሁን የመጣሁበት ሰዐት አላህ(ሱ.ወ) የጀሀነም አቀጣጣዮችን እንዲያቀጣጥሏት ባዘዛቸው ሰዐት ነው። ጀሀነም እውነት መሆኗን ላወቀ፣እሳትም እውነት መሆኗን ላወቀ፣የቀብር ቅጣት እውነት መሆኑን ላወቀ፣የአላህ ቅጣት ትልቅ መሆኑን ላመነ ሰው ከሷ መትረፉን ሳያረጋግጥ መረጋጋት የለባትም" ብሎ መለሰላቸው። ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)፦"አንተ ጅብሪል እስቲ ስለጀሀነም ንገረኝ" አሉት። ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦"አዎ አላህ ጀሀነምን 1ሺህ አመታት አቀጣጠላት ቀይ እስክትሆን ድረስ ከዚያም 1ሺህ አመታት አቀጣጠላት ነጭ እስክትሆን ድረስ ከዚያም 1ሺህ አመታት አቀጣጠላት ጥቁር እስክትሆን ድረስ.....አሁን /ጀሀነም ጥቁር ጨለማማ ናት።ነበልባሏ እና ፍሟ አይጠፋም። ያ በዕውነት ነብይ አድርጎ በላከህ አላህ እምላለሁ.... የመርፌ ቀዳዳ ያህል ጀሀነም ብትከፈት ዱንያ ላይ ያለ ነገር ሁሉ ከሙቀቷ ብዛት ይቃጠል ነበር። ያ በዕውነት ነብይ አድርጎ በላከህ አላህ እምላለሁ....ከጀሀነም ሰዎች ልብስ አንዷ በሰማይና በምድር መሀከል ብትንጠለጠል ከግማቱ የተነሳ ምድር ላይ ያለ ፍጥረት ሁሉ ይሞት ነበር። ያ በዕውነት ነቢይ አድርጎ በላከህ አላህ እምላለሁ....አላህ ቁርአን ላይ የጠቀሰው የጀሀነም ሰንሰለት አንዷ እንኳን በተራራ ላይ ብትቀመጥ ተራራው እስከ ሰባተኛው መሬት ድረስ ይቀልጣል። ያ በዕውነት በላከህ አላህ እምላለሁ....በምዕራብ አንድ ሰውዬ በጀሀነም ቢቀጣ ኖሮ በምስራቅ ያለው ሰው ከሙቀቷ ብዛት ይቃጠል ነበር። ሙቀቷ ጠንካራ ነው፣ጥልቀቷ እሩቅ/ስምጥ ነው፣ጌጧ ብረት ነው፣መጠጧም የፈላ ውሀ እና ምግል ሲሆን፣ልብሷም ከእሳት የተለካ ነው። 7 በሮች አሏት።ለያንዳንዱ በር የተለያዩ በሮችም አሏቸው ለሴቶችም ለወንዶችም" ብሎ መለሰላቸው። ረሱልም(ሰ.ዐ.ወ)፦"እኛ እንደምንጠቀመው አይነት በር ነው?" ብለው ...ሲጠይቁት ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦" አይ አይደለም ከላይ ወደ ታች የተደረደረ በር ነው።ከአንደኛው በር ወደ ሌላኛው በር ያለው ርቀት 70 አመት ያስኬዳል። እያንዳንዱ በር ከሌላኛው በር ግለቱ በ70 እጥፍ ይበልጣል።የአላህ ጠላቶች ወደጀሀነም ይነዳሉ። ልክ በሯ ላይ እንደደረሱ ዘባኒያ የተባሉ የጀሀነም ወታደሮች በሰንሰለት ይቀበሏቸዋል። ሰንሰለቱን በአፋቸው አስገብተው በመቀመጫዎቻቸው ያስወጡታል። ግራ እጁ ከአንገቱ ጋር ይጠፈራል ቀኝ እጁም ከልቡ ጋር ተጠፍሮ ይታሰራል። እያንዳንዱ ሰው ከሸይጧን ቁራኛው ጋር በሰንሰለት ይጠፈራል።ከዚያምሕ በፊቶቻቸው እየተጎተቱ መላዕክት ደግሞ ከብረት በሆነ መዶሻ ይመቷቸዋል።ከዚህ ጭንቀት ለመውጣት ሲሞክሩ ወደዛው ይመልሷቸዋል"ብሎ መለሰላቸው። ነቢያችንም(ሰ.ዐ.ወ)፦"በነዚህ በሮች የሚገቡት እነማን ናቸው?"ብለው ጠየቁት። ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦ "በታችኛው በር የሚገቡት 1፦ሙናፊቆች 2፦በዒሳ ዐሰ ማዕድ የካዱት 3፦"የፊርዐውን ቤተሰቦች...ሲሆኑ የ አንደኛው በሩ ስም ሀዊያ ይባለል። ሁለተኛው በር ስሙ ጀሂም ሲሆን በሱ የሚገቡት ሙሽሪኮች ናቸው። ሶስተኛው በር ሳብያኖች ነው የሚገቡበት ስሙም ሰቀር ይባላል። በአራተኛው በር ኢብሊስ እና ተከታዮቹ መጁሶችም ይገቡበታል ስሙም ለዟ ይባላል። አምስተኛው በር የሁዶች የሚገቡበት ሲሆን ስሙም ሁጠማ ይባላል። ስድስተኛው በር ስሙ ዐዚዝ ሲሆን የሚገቡበት ክርስቲያኖች ናቸው።"ብሎ ከዘረዘረላቸው በኋላ ሰባተኛውን ለመጥቀስ ፍርሀት ያዘው። ነቢያችንም(ሰ.ዐ.ወ)፦"ሰባተኛውን በር ለምን አትነግረኝም?" ብለው ሲጠይቁት ጂብሪልም(ዐ.ሰ)፦"በሱ በር የሚገቡት ካንተ ዑመት የሆኑ ትላልቅ ወንጀሎችን ሰርተው ሳይቶብቱ/ሳይፀፀቱ የሞቱ ናቸው" ብሎ ሲመልስላቸው ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) እራሳቸውን ስተው ወደቁ። ከዚያም ጅብሪልም የረሱልን(ሰ.ዐ.ወ)ጭንቅላት ታፋው ላይ አሳረፈ።ልክ ሲነቁ ቀና አሉና፦"አንተ ጅብሪል ችግሬ በዛ ሀዘኔም በረታብኝ ከኔ ኡመት ጀሀነም ሚገባ አለ እንዴ?" ብለው ሲጠይቁት ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦" አዎን ካንተ ኡመት የትላልቅ ወንጀል ባለቤቶች ይገባሉ"ብሎ መለሰላቸው፣ የዐይናችን ማረፊያ ከእናት ከአባት በላይ ለኛ አዛኝ የሆኑትም ነቢይ ይሄን ሲሰሙ ተንሰቅስቀው ማልቀስ ጀመሩ።ጅብሪልም አብሯቸው አለቀሰ። 😭😭😭😭/ፊዳከ አቢ ውኡሚ ያ ረሱለላህ/😭😭😭😭 ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ይህኔ፦"ያጅብሪል አንተም ታለቅሳለክ?" አሉት ። ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦"እንዴት አላለቅስ የኔንስ መጨረሻ በምን አውቃለሁ? እብሊስ እኮ ከመላእክት በላይ አላህን ይገዛ ነበር አላቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ያ አሏህ ያ ረህማን ሙስሊሞች አድርገህ እንደፈጠርከን ሙስሊሞች አድርገህ ውሰደን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ይህን ሀዲስ አንተ ጋር ወይም አንቺ ጋር እንዲቀር አታድርጉ ቢያንስ ለ 10 ሰው እንላከው ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያዳርሱ በማይቋረጠው አጅር ተካፋይ ይሁኑ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉን። 👇👇👇👇👇👇👇👇 ╭─┅───══───┅─╮ https://t.me/SELAMTV613 ╰─┅───══───┅─
إظهار الكل...
SELAAM~TV★

↣∥ምክር ስመክርህ ሙሉ ሰው እንደሆንኩ አድርገህ አታስበኝ። ≅ምክር መለገስ ውዴታ እንጂ የመብለጥና አርአያ የመሆን ምልክት ሊሆን አይችልም!! ሊንኩን ሼር በማረግ ከከይሩ ተቆዳሽ እዲሆኑ እህትና ወድሞቻችን ጋብዙልኝ። comment @RHAMZAN613

የቀኑ 3ቱ ሀዲሶች‼️ ============ 1) «አዛን ሲባል ሁሉም የሰማይ በሮች ይከፈታሉ ፡ በዛ ጊዜ የሚደረግ ዱዓ ተቀባይ ነው።» ረሱል (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) ምንጭ፦ 📔ሶሒሁል ጃሚዕ (818) 2) «ለሙአዚን የቂያማ እለት ሰውም ጂኑም እንዲሁም አጠቃላይ እርሱ አዛን ሲል በነበረበት ጊዜ የሰሙት ነገሮች ሁሉ ነገ ከአላህ ፊት ይመሰክሩለታል።» ረሱል (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) 3) «ወደቤትህ በምትገባ ግዜ "አሰላሙዓለይኩም" ብለህ ግባ ይሄን ካልክ በአንተም ላይ በቤተሰቦችህም ላይ የአላህ በረከት ይወርድባችኋል።» ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ﺣﺴﻦ ﺻﺤﻴﺢ ‏(ﺍﻟﻜﻠﻢ ﺍﻟﻄﻴﺐ‏)(63) ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄ JOIN ⇒@SELAMTV613 ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
إظهار الكل...
የቀኑ 3ቱ ሀዲሶች‼️ ============ 1) «አባት ለልጁ የሚያደርገው ዱዓ ተቀባይነት አለው።» ረሱል (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) 2) «ለቤተሰብህ ያደረግክላቸው ሁሉ "ከሰደቃ" ይያዝልሃል።» ረሱል (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) ምንጭ፦📔ሶሒሁል ጃሚዕ (4546) 3) «አባትና እናቱን የሚሳደብ ልጅ "የተረገመ ልጅ ነው።» ረሱል (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) ምንጭ:-📔ሶሒሁል ጃሚዕ (5891) ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄ JOIN ⇒ @adinunnesiha || ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
إظهار الكل...
ነገ ሰኞ ሀምሌ 12/2013 የዐረፋ ቀን ነው። ★★★★★★★★★★★★★ 🔴 የአላህ መልክተኛ [ﷺ] «የዐረፋ ቀን ጾም ያለፈውን እና የመጪውን ዓመት ኃጢአት ያስምራል።» ብለዋል። ሙስሊም ዘግበውታል። ኢማም አል—ሙናዊ [ረሒ] እንዲህ ብለዋል: ‐ ገና ያልተከሰተውን «የመጪውን ዓመት ኃጢኣት» ያስምራል ሲባል ምን ማለት ነው?: — ❶ በመጪው ዓመት ከኃጢኣት ይጠብቀዋል ማለት ነው። ❷ ለመጪው ዓመት ኃጢኣቱ ማሰረዣ የሚሆን ምንዳ ይሰጠዋል ማለት ነው። ወይም ❸ ሰውየው በህይወት ቆይቶ ኃጢኣት ቢሰራ እንኳን ይሰረዝለታል ማለት ነው።» ፈይዱል ቀዲር ቅፅ 4፣ ገፅ 230 መልዕክቱን ለሌሎች በማጋራት ሌሎችም ተጠቃሚ እንዲሆኑ ምክንያት እንሁን።
إظهار الكل...