993
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
-3230 أيام
أرشيف المشاركات
🕺🕺🕺 እመን🕺🕺🕺
"እሸነፋለሁ" ካልክ ፡ ውስጥህ ያን ካሰበው ፣
ሽንፈትህ ፡ እርግጥ ነው ፣
አልችልም ከሆነ ፡ የውስጥህ ትርታ፣
ብትችልም ፡ አትችልም፣
ስኬት ለእምነት እንጂ ፡ ለምኞት አትከፍልም ፣
ባለም ስንክሳር ላይ ፡ እንዳየነው ኖረን ፣
የሕይወት ከፍ ዝቅ ፡ ቀርጾ እንዳስተማረን፣
ድልን የሚወልደው ፡ ሌላ ድል ነውና፣
በ "እችላለሁ" አስኳል ፡ አእምሮህ ካልጸና ፣
የመውደቅን ሀሳብ ፡ ልብህ ካገዘፈ ፣
ውድቀትህ እርግጥ ነው ፡ ደምቆ የተጻፈ ፣
"እበለጣለሁ" ካልክ ፡ ውስጥህ እንዲያ ካለ ፣
ብትበልጥም ፡ አትበልጥም ፣
መብለጥ ለእምነት እንጂ ፡ ለሚዛን አትከፍልም ፣
የህይወት ጦር ሜዳ ፡ የስኬት እንጎቻ ፣
ለፈጠነ አትቀናም ፡ ወይ ለባለ ጡንቻ ፣
ታሽራለች እንጂ ፡ ግዜ ቀኗን ቆጥራ ፣
እችላለሁ ብሎ ፣ ድልን ለሚጠራ።
👉👉👉በእችላለሁ እምነት ይኑርህ።ይኑርህ💪🎷🎷 ጊዜው ሮቦት ነው ፣ተማሩ ፣ሰልጥኑ፣ጠይቁ፣ተግብሩ።ሰናይ ምሽት ፣ሰኔ 20 2016 ዲ አዲስ አሻግሬ
*አእምሮህ እንዴት ይሰራል?*
- *አእምሮህ የአንተ ብርቅዬ ንብረት ነው፡፡*
- *ዘወትር ካንተ ጋር ነው፡፡*
ነገር ግን ድንቅ የተባለውን ኃያልነቱን ጥቅም ላይ ማዋል የምትችለው እንዴት እንደምትጠቀምበት ማወቅ ከቻልክ ብቻ ነው፡፡
👇👇👇👇👇
❄️@Roba642 ❄️
