cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🇸🇦 ውበት በኒቃብ 🇸🇦

"በጊዜያቱ እምላለሁ ፤ ሰው ሁሉ በእርግጥ በኪሳራ ውስጥ ነው ፤ እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት ፥ በእውነትም አደራ የተባባሉት ፥ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ" ሱረቱል ዐስር፦(1፥3)

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 191
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
-1930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Repost from أبو نحلا
01:24
Video unavailableShow in Telegram
حركة_حماس حركة_الجهاد الشيخ العلامة مقبل بن هادي الوادعي رحمه الله 🟢 ስለ ሀማስ እንቅስቃሴ በሼኽ ሙቅቢል ቢን ሀዲ አልዋድዒ ረሂመሁሏህ https://t.me/abunehla
إظهار الكل...
vSK4nWgpxj8BKPdv.mp42.41 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ ያንተን ምርጫ ተቀብዬ ሰው ላይ ነው፣ ብላ ከክፍሏ እንደወጣች የአጎቷን ልጅ ፊት ለፊት አየቸው። እሱ ነው ወይስ ። እኔ አበድኩኝ ፣ ወይስ አልነቃሁም፣ ሊያመኝ ነው እንዴ? ተሽሎኝ ነበር እኮ፤ ብላ ደርቃ ቀረች። «ለምን አልነገርሽኝም ነበር? » የሚል ድምፅ ተሰማት ፣ በአጎቷ ልጅ ፍቅር የተነካችዉ ምስኪኗ አፍቃሪ መጨረሻ
إظهار الكل...
ሙሉ ታሪኩን ለማንበብ
↗ ይ🀄️ላ🀄️ሉ ↖
🤗 JOIN 🤗
Repost from أبو نحلا
Photo unavailableShow in Telegram
🟢 ተመልከት መሻይኾቻችንን‼️ https://t.me/abunehla
إظهار الكل...
Repost from أبو نحلا
⭕️ካለህበት ከተዘፈቅክበተ ወንጀል ውጣ ! ይህንን አዙሪት ስበር አንተ በመሞትህ እንጅ የማይሰበር አዙሪት ውስጥ ነህ። ወየውልህ‼️አትነቃምን? ንቃ‼️ ሞት ከማታስበው ቦታ ነው የሚመጣው። ⭕️ምናልባት እኮ አንተ እውቀቱ ሳይኖርህ የሆነ በሽታ በሰውነትህ ውስጥ እየተሰራጨ ይሆናል በጉበትህ ወይ በኩላሊት ወይንም ካንሰር❗️ጉሮሮህን ይዞ እስኪጥልህ። ያኔ ምንም መቆጣጠር አትችልም በሀራም ያግበሰበስከው የሰበሰብከው ገንዘብ አያድንህም❗️ሌላ ሰው ይጠቃቀምበታል ይዝናናበታል አንተ ወንጀሉን ተሸክመህ እሱ ከወንጀሉ ምንም ሳይነካው ይዝናናበታል። ⭕️የልጅ ብዛት ፣ ገንዘብ አይጠቅምህም ለአኼራህ ስራ በጌታህም ተመካ እና ይህንን የወንጀል አዙሪት ስበር ከዚህ ልምድ ውጣ በዚሁ ላይ ታመሻለህ ታነጋለህ በዚህ ሽክርክሪት ውስጥ እድሜህን ትፈጃለህ። ⭕️ አብዘሀኛው ሰው አምሳያ ልክ አይኑ እንደታሰረ በሬ በወፍጮ ዙሪያ እንደሚዞር ነው። የት እንዳሉ አያውቁም❗️ እንዳለመታደል ሆኖ ሙስሊሞች ልክ በወፍጮው ዙሪያ አይኑን ታስሮ እንደሚዞረው በሬ አምሳያ ናቸው። የት እንዳሉ አያውቁም ሽልም መግፋቱን ምድርም መዋጧን አላቆመችም። በውልደት ለቅሶና በሞት ሲቃ መካከል ነው! ትንሽ እንኳ አይሰማቸውም አዕምሯቸው ዘንግቷል .... 🎙 በሼኽ ሙሀመድ ሰዒድ ረስላን (ዶ/ር)        ሀፊዘሁሏህ https://t.me/abunehla
إظهار الكل...
Raslan.ogg1.12 MB
Repost from أبو نحلا
Photo unavailableShow in Telegram
ሙጃሂድ ተብዬዎቹ እስራኢልን ይቅርታ ጠየቁ‼️ 🟢 ጉዳዩ እንዲህ ሰሞኑን ዜናዎችን ሳይ Independent የሚባለው የዜና አውታር 2017 ላይ isis እስራኢል ጋር በጎላን ተራራ በኩል ጥቂት የተኩስ ልውውጥ አድርጎ ነበር። ይህ የሙስሊሞችን ደም መጣጭ ቡድን በፍጥነት ይቅርታ ጠይቋል ሙሉ ዘገባውን ከታች አያይዤዋለው⤵️ https://www.independent.co.uk/news/world/middle-east/isis-israel-defence-force-apology-attack-unit-golan-heights-defense-minister-moshe-ya-alon-a7700616.html እናም ጥያቄውን ለአንባቢው ላቅርብ እውን IsIsም ወይንም ሙጃሂድ ተብዬዎች ከሙስሊሞች ይልቅ አይሁዶችን ይቅርታ መጠየቃቸው አዕምሯቹህ ላይ የጫረባችሁ ነገር የለምን? እነዚህ ቡድኖች ዘንድ ከሙስሊም ደም ይልቅ የአይሁድ ደም ውድ ነው። https://t.me/abunehla
إظهار الكل...
Repost from أبو نحلا
አይ ኤስ አይኤስ እና አልቃዒዳ ለፍልስጤሞች ምንም አለማድረጋቸውን አልታዘባችሁምን? ነገሩ የአይሁድ ስሪት ስለሆኑ ነው!
إظهار الكل...
የተከበበው ውስጥ በመግባት ልክ እንደምታዩት የምትፈልጉትን አፕ እራይት እማትጠቀሙበትን አፕ በሙሉ x ማድረግ አትርሱ።
إظهار الكل...
Repost from أبو نحلا
Photo unavailableShow in Telegram
Repost from أبو نحلا
Photo unavailableShow in Telegram
Repost from أبو نحلا
ስልካችሁ ዳታ ብር እየበላ ለተቸገራችሁ ጥሩ አፕ ነው። https://t.me/abunehla
إظهار الكل...
app.greyshirts.firewall.apk2.57 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.