cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የ እውቀት ማዕድ

ሀሳብ አሰተያየት ጥቆማ @Yeiweket_maidbot @Yeiwketmadbot ይላኩልን

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
213
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Heyru typeing..... የሲህር ምልክቶች ➰〰️➰〰️➰ 1. የገዛ ማንነትን መጥላት 2. ቁርአን ሲቀሩ የአይን ማቃጠል የራስ ምታት ጩህ ጩህ ማለት። 3. ከመጠን ያለፈ ድብርት። በተለይ ጥዋት ላይ። 4. ሚስት ባልን ባል ሚስትን መጥላት። ሲገናኙ መጣላት ሲለያዩ መነፋፈቅ። 5. የእንቅልው ማጣት ። ለሊት ሰው ሲተኛ አለመተኛት ቀን ላይ አጉል ሰአት ተኝቶ መነሳት። 6. ሽንትቤት ብዙ ሰአት መቀመጥ። 7. ከሰው መራቅ ። ለመራቅ መሞከር 8. ስንፈተ ወሲብ። ለወንድ የብልት አለመኮም ከቆመም ቶሎ የመርጨት ችግር። 9. የጨጓራ ህመም ምልክት ሶስት ቀን ሰላም ከሆኑ በቀጣይ ቀን መታመም። 10. ገንዘብ ደሞዝ ሀብት አለመበርከት ። ብኩን መሆን። 11. ከሰው ጋር አለመግባባት እና ሁሉም ሰው ስለኔ ነው የሚያወራው ብሎ ማሰብ። 12. ለነገራቶች ሰነፍ መሆን። ከስር ያሉት በተለየ ሁኔታ የሚቀመጡ ናቸው። 1. የሰውነት አለመታዘዝ ፓራላይዝ 2. ትውከት በጣም የሚሸትግኡዝ ነገር ማስታወክ። 3. የፔሬድ መብዛት እነኚህ ምልክቶች ከ3 በላይ ከላይ ካሉትና ከስር 1 ከተገኘቦት ባፍጣኝ ያናግሩን። @freeeeeeeeeeeere @yeiwket_maid
إظهار الكل...
Heyru typeing..... የኢስቲግፋር ፍሬ አንዴ ታላቁ ዓሊም ኢማም አህመድ ኢብኑ ሀንበል ወደ ሌላ ሀገር ጉዞ ጀምረው መንገድ ላይ ይመሽባቸውና የሚያሳድራቸው ያጣሉ። በዚህ ግዜ መስጅድ ለማደር ሲገቡ የመስጅዱ ዘበኛ አይቻልም ብሎ አስወጣቸው እሽ ከበር ጫማ ማውለቂያው ላይ ልተኛ አሉትና ተኙ። ዘበኛው ግን አልተዋጠለትምና አሁንም አስነስቶ ሰደዳቸው። ይህን ያየ አንድ ዳቦ የሚጋግር ሰውየ እሱው ጋር ወሰዳቸው። ከዛም እነሱን አስተኝቶ ወደስራው ገባ። ከዛ ሊጡን ባቦካ ቁጥር ኢስቲግፋር ማድረግን ያዘ። እያንዳዱንም ዳቦ ኢስቲግፋር ሳያደርግ አያበስልም ነበር። ኢማም አህመድ የሰውየውን ስራ በግርምት ያዩ ነበርና ሲያነጉ ኢስቲግፋር የማብዛቱን ሚስጥር ጠየቁት። እሱም በማንኛውም ስራ ሁላ ኢስቲግፋር እንደሚያደርግ ገለፀላቸው። ኢማም አህመድም "የኢስቲግፋርህን ፍሬ አግኝተህበታል??" አሉት እሱም "አዎ እስከዛሬ ዱአየ ሙስተጃብ ነው በአንዲት ነገር ሲቀር አላቸው" እሳቸውም "እርሷ ምንድን ናት? አሉት እሱም "ታላቁን ዓሊም ኢማም አህመድን ማየት" ነበር ሲል ነገራቸው እሳቸውም: ይሄው ለዛ ነዋ እየተጎተትኩ ወዳንተ የመጣሁት አሉት። ሱብሀነሏህ የሱ ዱአ ታላቁን አሊም ከመጠለያ ከልክሎ ወደ ቤቱ አስመጣ። እስኪ አስተግፊሩሏህ ብለን ምህረት ሳንለምን አንለፍ ሌሎች ኢስቲግፋር እንዲያደርጉም እናድርጋቸው። @yeiwket_maid
إظهار الكل...
لَجُوج urgent السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ለ አል-ረሺድ መስጂድ ወጣቶች በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ ጁምዐ ከሱብሂ ቡኋላ እና ከመግሪብ እስከ ኢሻ በአይነቱ ለየት ያለ ኪታብ ሊጀመር ነው ✅ መንሃጀ ሰለፍን መረዳት ትፈልጋለህ ? ✅ ስለ ሺርክ ማወቅ ትፈልጋለህ ? ✅ የሽርክን አስከፊነት መረዳት ትፈልጋለህ ? ✅ ሶላት ላይ መዘናጋት እና መተው ያለውን ጉዳት ማወቅ ትፈልጋለህ ? ✅ የዝሙትን አስከፊነት መረዳት ትፈልጋለህ ? ✅ ፎቶ በሸሪዓ ይቻላልን ? ✅ የአስካሪ መጠጦችን አስከፊነት መረዳት ትፈልጋህ ? እነዚህ እና አንገብጋቢ ተያያዥ ነጥቦችን ማወቅ ከፈለክ ይህ ተወዳጂ ኪታብ ሊያልፍህ አይገባም❗️❗️ 🌳 ቁርአንን እና ኪታብን አጥበቀው በያዙ ሰወች ላይ ማሾፍ ማላገጥ ምን ችግር አለው ? 🌳 ወንዶችና ሴቶች መቀላቀላቸው ምን ችግር አለው ? 🌳 ካፈሮች ጋር መወዳጀት እነሱን መርዳት ምን ችግር አለው ? 🌳 ካፊሮች ጋር መመሳሰል ምን ችግር አለው ? 🌳 የሰወችን ገንዘብ ያለ አግባብ መብላት ጉዳት አለውን ? ወንድሜ ችግር ሲባል አያስፈራም !! ና እስኪ እንወቅና ችግሮቹን እናስወግድ ☪️ ማታለል እና ማጭበርበር በሸሪዓ እንዴት ይታያል ? ☪️ ውሸት በሸሪዓ እንዴት ይታያል ? ☪️ በዘር መፎከር መጎራት በሸሪዓ እንዴት ይታያል ? ☪️ ወደ ካፊር ሃገር መሄድ ይቻላልን ? ☪ ️የሙስሊሞችን ክብር መንካት ፣ማማት፣ነገርን ማመላለስ እንዴት ይታያል ? ☪️ በግራ መብላት እና መጠጣት ጉዳቱን በሸሪዓ እኔና አንተ ሸሪዐን አውቀን ካልተገበርን ማን ሊተገብርልን ነው ? ❓ስለ ውዱ ፂምህ ምን ያክል ታውቃለህ ? ❓ስለ ጫት እና ሲጋራ ምን ታውቃለህ ? የጀምዐ ሶላትን መተው ምን ያስከትላል ?❓ቀብር ላይ መገንባት እና ጀሶን መቀባት ሽርክ ነው እንዴ ? ❓ሙስሊም ሙስሊም ወንድሙን ምን ያክል ጊዜ ነው ሚያኮርፈው ? ለምንድን ነው የሚያኮርፈውስ ? ❓ሂዝቢያ ምንድን ነው ? ❓ረሽዋህ ምንድን ነው ? ይህን የመሳሰሉ ውብ እና ወሳኝ የሆኑ መልዕክቶች ሊያመልጡን አይገባም ወጣት ለዕውቀት ሁሌም ቅድሚያ ይሰጣል ወጣት ከሆንክ ወንድ ከሆንክ ጁምዐ አል - ረሺድ መስጂድ ላይ እንገናኝ❗️❗️ 👉የኪታብ ስም ሙንከራት 👉ኪታቡን የሚቀራው በወንድም ኑረዲን ሃሰን የ አል - ረሺድ መስጂድ ወጣቶች ጀምዐ @al_rashid_young_people
إظهار الكل...
sticker.webp0.25 KB
# የፊታችን_እሁድ_መጋቢት_26_ታላቅ የደዕዋ ፕሮ ግራም አለን ኢንሻአሏህ። # ቦታ ደሴ # ራሺድ መስጊድ #ሰኞ ገቢያ ዝቅ ብሎ # የደዕዋው መሪ ቃል # ረመዳንን #እንዴት እንቀበለው እንዴትስ እንፁመው # የሰለፎች ባህሪስ በረመዳን ወር ምን ይመስል ነበር? የሚል ነው። በዚህ ታላቅ ፕሮ ግራም ከሚሳተፉት የክብር ተጋባዦች ውስጥ ①ኛ ሸይኽ ሙሳ አቡ አሕመድ አልቀጧኒ ②ኛ ሸይኽ ኸድር አሕመድ አልኸሚሴ አቡ ሐቲም # እና የደሴ ታላላቅ መሻይኾችና ሌሎችም የወጣት ዱዓቶች ይኖራሉ ተብሎ ይታሰባል # ስለዚህ ማንኛውም ሙስሊም ልጅ # አዋቂ ወንድ # ሴት ነጋዴ # ባለ ስልጣን ሳይባል በቦታው ተገኝታቹህ ሞቅ ደመቅ ያለ ሙሐደራ እንድትከታተሉ ፅኑ መልእክታችንን አስተላልፈናል። @yeiwket_maid @yeiwket_maid
إظهار الكل...
#Al_reshid የፊታችን_እሁድ_መጋቢት_26_ታላቅ የደዕዋ ፕሮ ግራም አለን ኢንሻአሏህ። # ቦታ ደሴ # ራሺድ መስጊድ #ሰኞ ገቢያ ዝቅ ብሎ
إظهار الكل...
በተንታ ወረዳ በአጅባር ከተማ የተገነባዉ የአጅባር ኑር መስጅድ ግንባታዉ ተጠናቆ በአሏህ ﷻ ፍቃድ የፊታችን እሁድ ማለትም መጋቢት 26 ቀን 2013 ዓ.ል በድምቀት እንደሚመረቅ ተገለፀ . ሀሩን ሚዲያ መጋቢት 24/2023 . በተንታ ወረዳ በአጅባር ከተማ የተገነባዉ የአጅባር ኑር መስጅድ ግንባታዉ ተጠናቆ በአሏህ ﷻ ፍቃድ የፊታችን እሁድ ማለትም መጋቢት 26 ቀን 2013 ዓ.ል በድምቀት እንደሚመረቅ ተገልጿል። . ከ2008 ዓ.ም ጀምሮ በህዝበ ሙስሊሙ የነቃ ተሣትፎ በተንታ ወረዳ በአጅባር ከተማ የተገነባዉ የአጅባር ኑር መስጅድ እነሆ ግንባታዉ ተጠናቆ መጋቢት 26 ቀን 2013 ዓ.ል በድምቀት እንደሚመረቅ ከከተማው ያገኘነው መረጃ ይጠቁማል። @yeiwket_maid @yeiwket_maid
إظهار الكل...
በተንታ ወረዳ በአጅባር ከተማ የተገነባዉ የአጅባር ኑር መስጅድ ግንባታዉ ተጠናቆ በአሏህ ﷻ ፍቃድ የፊታችን እሁድ ማለትም መጋቢት 26 ቀን 2013 ዓ.ል በድምቀት እንደሚመረቅ ተገለፀ
إظهار الكل...
በተንታ ወረዳ በአጅባር ከተማ የተገነባዉ የአጅባር ኑር መስጅድ ግንባታዉ ተጠናቆ በአሏህ ﷻ ፍቃድ የፊታችን እሁድ ማለትም መጋቢት 26 ቀን 2013 ዓ.ል በድምቀት እንደሚመረቅ ተገለፀ . ሀሩን ሚዲያ መጋቢት 24/2023 . በተንታ ወረዳ በአጅባር ከተማ የተገነባዉ የአጅባር ኑር መስጅድ ግንባታዉ ተጠናቆ በአሏህ ﷻ ፍቃድ የፊታችን እሁድ ማለትም መጋቢት 26 ቀን 2013 ዓ.ል በድምቀት እንደሚመረቅ ተገልጿል። . ከ2008 ዓ.ም ጀምሮ በህዝበ ሙስሊሙ የነቃ ተሣትፎ በተንታ ወረዳ በአጅባር ከተማ የተገነባዉ የአጅባር ኑር መስጅድ እነሆ ግንባታዉ ተጠናቆ መጋቢት 26 ቀን 2013 ዓ.ል በድምቀት እንደሚመረቅ ከከተማው ያገኘነው መረጃ ይጠቁማል። @yeiwket_maid @yeiwket_maid
إظهار الكل...
በተንታ ወረዳ በአጅባር ከተማ የተገነባዉ የአጅባር ኑር መስጅድ ግንባታዉ ተጠናቆ በአሏህ ﷻ ፍቃድ የፊታችን እሁድ ማለትም መጋቢት 26 ቀን 2013 ዓ.ል በድምቀት እንደሚመረቅ ተገለፀ . ሀሩን ሚዲያ መጋቢት 24/2023 . በተንታ ወረዳ በአጅባር ከተማ የተገነባዉ የአጅባር ኑር መስጅድ ግንባታዉ ተጠናቆ በአሏህ ﷻ ፍ
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.