cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የዲሽ ቻናሎች መረጃ

LEG Electronics Channel

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
5 377
المشتركون
-424 ساعات
-207 أيام
-11730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Now እንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ🇬🇧 ✅በ24 H SPORT 1HD ቻናሎች ከኢትዮ ሳት ጋር በ2 LNB ብቻ ስለ ጥራቱ ፎቶው ምስክር ነው። Next ስፔን ላሊጋ🇪🇸 ✅በ24 H SPORT 2HD ✅ ይህ ቻናል ቀጣይ አመትንም ሁሉንም ሊጎች የምንመለከትበት ፀዴ ቻናል ነው Jam ይደረጋል ብላችውም የማትሰጉበት ምርጥ የቻይና ሳተላይት እና ቻናል
إظهار الكل...
ሁሌም ቢሆን ምርጥ ምርጡን ለናንተ ነውና ከስር ለምጠቅሳቸው ሳተላይቶች የሚሆን ምርጥ LNB ልጠቁማችው👇 1ኛ ለAMOS 4w📡 ይህ ሳተላይት ብዙ ጊዜ Quality እየቀነስ የሚያስቸግርበት ጊዜ አለ በተለይ HDዎቹ ሀገራችን ላይም ወደ ምስራቁ ክፍል በጣም የወረደ ከቨሬጅ እንዳለው ይታወቃል ለዚህም ብቸኛ መፍትሄው ይህ LNB ነበር የተጠቀሙበትም ሰዎች ምስክር ናቸው 😉እንደ ምክር ይህንን ምርጥ የኳስ ቻናል ለመጠቀም LNB ስትገዙ ሁሌም ቢሆን LEG 4k LNB ተጠቀሙ Quality ቀነስ ብላችውም አትሰጉም 2ኛው Blinter Sat 51.5 ወይም 24H Sport ሲሆን ይህ ቻናል በተመሳሳይ መልኩ ልክ እንደ amos ሲሆን ይህ ቻናል ጧትና ማታ Quality ይለያያል በተለይ መጋቢትና ሚያዚያ ላይ ( ሌሎቹን ወራቶች ደግሞ ከቫርዚሽ ጋር ሁሉ አብሮ በ1 LNB የሚሠራበት ጊዜ አለ Qualityም በጣም ይጨምራል LEG 4k LNB ደግሞ 0.1db ስለሆነ Quality እያለው የመቆራረጥ ነገሮችን ይቀረፋል 3ኛ ለቫርዚሽ ይህ ቻናል ወደ ምስራቅ ጥሩ Quality ስላለው በየትኛውም ሀሪፍ በተባለ LNB ይሠራል ጥሩ ነው ከቨሬጅ በሚቀንሰባቸው ቦታዎች ግን ሌሎች እንደ EUROSTAR ነጩ ሰማያዊ ክዳን እና Sparta LifeStar ብትጠቀው መልካም ነው 4ኛ ለEthioSat ሁሉም LNB ይሆነዋል ግን መሆኑ ሳይሆን ሁሌ እየተበላሽ የሚያስቸግር እንዳይሆን ተጠንቀቁ ለትንሽ ብር ልዩነት ብላችው ቅናሽ የሆነ LNB አትግዙ Water Proof LNB ግዙ ለምሳሌ LEG 4k Balck LNB
إظهار الكل...
እንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ🇬🇧 እና ስፔን ላሊጋ🇪🇸 በቀጥታ በምርጦቹ በ24 H SPORT 1HD በ24 H SPORT 2HD ቻናሎች ከኢትዮ ሳት ጋር በ2 LNB ብቻ ስለ ጥራቱ ፎቶው ምስክር ነው። ይህ ቻናል ቀጣይ አመትንም ሁሉንም ሊጎች የምንመለከትበት ፀዴ ቻናል ነው Jam ይደረጋል ብላችውም የማትሰጉበት ምርጥ የቻይና ሳተላይት እና ቻናል ነው 😉።
إظهار الكل...
የዛሬውን ጨዋታ ማን በድል ይወጣልAnonymous voting
  • ማንቺስተር ዩናይትድ🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
  • አርሰናል🇬🇧
0 votes
እለተ እሁድ የሚደረግ አጓጊ ጨዋታ 12:30 Manchester United🇬🇧 vs 🇬🇧Arsenal 📺24H SPORT 2HD ይህንን ተጠባቂ ጨዋታ በተለያዩ ነፃ ቻናሎች በLEG ሪሲቨር መመልከት ችችላላችው ------------------------------- ╰┈ ⫸ 24H Sports 1 12:00 Cádiz vs Getafe 14:15 Atlético Madrid vs Celta de Vigo 16:30 Valencia vs Rayo Vallecano 19:00 PSG vs Toulouse ╰┈ ⫸ 24H Sports 2 10:30 Lazio vs Empoli 13:00 Hellas Verona vs Torino 19:00 Real Betis vs Almería
إظهار الكل...
አሳዛኝ ዜና 🫡 ነገ ማን ዩናይትድ🇬🇧🇬🇧አርሰናል የሚደረገውን ተጠባቂ እና አጓጊ ጨዋታ በAMOS አይታይም😔😔 ምክንያት Yom Kippur ሰማዕት በሚል ልክ እንደዛሬ ሳምንቱ ለ1 ቀን ወይም 2 (እስከ ማክሰኞ ድረስ ቀን ሻማ ብቻ እያበሩ ይቆያሉ
إظهار الكل...
እንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ እና ስፔን ላሊጋ በቀጥታ በምርጦቹ በ24 H SPORT 1HD በ24 H SPORT 2HD ቻናሎች ከኢትዮ ሳት ጋር በ2 LNB ብቻ ስለ ጥራቱ ፎቶው ምስክር ነው። ✅ ይህ ቻናል ቀጣይ አመትንም ሁሉንም ሊጎች የምንመለከትበት ፀዴ ቻናል ነው Jam ይደረጋል ብላችውም የማትሰጉበት ምርጥ የቻይና ሳተላይት እና ቻናል ነው 😉።
إظهار الكل...
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ዛሬ ቅዳሜ የሚደረጉ የእንግሊዝ ጨዋታዎች በቀጥታ በFree ቻናሎች ይመልከቱ 8፡30 Fulham🇬🇧 🆚 🇬🇧Man City 📺24 SPORT 1HD 📺 SPORT 1SD 11:00 Everton 🆚 Sheffield United 11፡00 West Ham🇬🇧 🆚 🇬🇧Luton Town 📺24 SPORT 2HD 11፡00 Bournemouth🆚 Brentford 11፡00 Wolves🆚Crystal Palace 11፡00 Tottenham🇬🇧🆚 🇬🇧Burnley 📺24 SPORT 1HD 📺 SPORT 1SD 11፡00 Newcastle🆚Brighton 1፡30 Nottm Forest🇬🇧🆚 🇬🇧Chelsea 📺24 SPORT 1HD 📺 SPORT 1SD ላሊጋ🇪🇸 1:30 ግራናዳ🇪🇸🇪🇸ሪያል ማድሪድ 📺24 SPORT 2HD 4:00 አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ኦሳሱና 📺24 SPORT 1HD Gshare plus Funcam forever 24H SPORT SPTV apollo Iptv E-Vision Iptv 😀ETV Pro ኢትዮጽያ ንግድ ባንክ 1000 127 384 588 | ኡመር ንጉስ ዳሸን ባንክ 2919839505211 | ኡመር ንጉስ አቢሲኒያ 37115533 ኡመር ንጉስ በሚቀርባችሁ አስገብታቸው የተላከበትን ደረሰኝ ፎቶ በማንሳት ወይም በሞባይል ባንኪንግ ከሆነ screen shot በማድረግ ወደ @Umer4k በመላክ ማስሞላት ትችላላቸው :: ማንኛውንም ሪሲቨር እና ሰርቨር ስትፈልጉ 📩 @UMER4k አናግሩኝ ☎️ 0911590613 ዑመር የዲሸና ሪሲቨር ቴክኖሎጂ
إظهار الكل...
AMOS 4W 📺5SPORT 4K ( በ4k ሪሲቨር ብቻ ) የፍጻሜ ጨዋታ የምታዩትም በዚህ ቻናል ብቻ ነው Photo LEG N24+ JAGUAR 4K ሪሲቨር በነገራችን ላይ ይህ ጥራቱን የጠበቀ ሪሲቨር የጥራት መጠኑ Resolution 3840 × 2160 ስለሆነ ትላልቅ ኢንች 50" 55" 65" 75" 50'' 100" ኢንች እና ከዚያ በላይ ያላችው ሰዎች ይህንን ሪሲቨር ብቻ ገዝታችው ተጠቀሙ ጥራቱ ይለያል
إظهار الكل...
📺24H SPORT 1HD 📺24H SPORT 2HD ይህ ቻናል አስተማማኝነቱ 100 % ነው ቀጣይ አመትም ፈታ ከምንልበት ቻናል አንዱና ዋነኛው ይህ ቻናል ነው
إظهار الكل...