cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️

“አንዱም ለአንዱ፦ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ምድር ሁሉ ከክብሩ ተሞልታለች እያለ ይጮኽ ነበር።” ኢሳ ፮÷፫ 🛑 YouTube Channel 👇 https://youtube.com/@lisanesurafi5759?si=PS00hHzaI_Ds_ty1

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
4 679
المشتركون
-424 ساعات
-27 أيام
+1630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ክቡራን የልሳነ ሱራፊ ቤተሰቦች በክፍል አንድ የግእዝ መዝሙራት ጥናታችን የተካተቱ የቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ መዝሙራትን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አርእስት በመጫን ማስፈንጠሪያውን ተጠቅማችኹ ማግኘት ትችላላችኹ። ፩ - ሐዋርያተ ሰላም ፪ - ለሳውል ወኬፋ ፫ - ሕዝብ ቅዱሳን 1 ፬ - ሕዝብ ቅዱሳን 2 ፭ - ሚ መጠን ፮ - ስምዖን ጴጥሮስ ፯ - ትዕግሥቶሙ ፰ - አኀዊከ ፱ - እስመ አሐዱ ፲ - እስመ ዝንቱ ፲፩ - ከዋው ፲፪ - ወእምዝ ፲፫ - ውስተ ኲሉ ምድር ፲፬ - ዘእግዚአብሔር ፈነዎ ፲፭ - ይቤሎ ጴጥሮስ 1 ፲፮ - ይቤሎ ጴጥሮስ 2 ፲፯ - ይቤሎሙ ኢየሱስ ፲፰ - ጳውሎስ ብርሃነ ዓለም ፲፱ - ጴጥሮስኒ ፳ - ጸጋ ዘአብ ልሳነ ሱራፊ @lisanesurafi ሐምሌ ፳፻፲፭ ዓ.ም
إظهار الكل...
23🙏 7👍 5
🛑 ቤተኛም እንግዳም 🛑 የዶኪማስ ተስፋ ፥ ሲጎድልበት ወይኑ፤ የንጽሕና ሙዳይ ፥ የኖኅ ቃል ኪዳኑ፤ የአዳም ዘር ለምኖ ፥ አፍሮብሽ አያውቅም፤ በምልጃሽ የዳነው ፥ በሰማይ ከዋክብት ፥ ተሰፍሮ አያልቅም። ማርያም እመ ሕያዋን ዘትቀውሚ ለንጉሥ በየማኑ እንግዳችን ነሽ በነጋ ቊጥር በየዘመኑ! 👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/lG5IE8NjsRI?si=hBMpbQiQS6MbZxVT https://youtu.be/lG5IE8NjsRI?si=hBMpbQiQS6MbZxVT https://youtu.be/lG5IE8NjsRI?si=hBMpbQiQS6MbZxVT
إظهار الكل...
🛑 አዲስ ዝማሬ 🛑 ቤተኛም እንግዳም ማርያም || በ፦ጸጋ ሥላሴ(ዲ.ን) || New Mezmur By Tsega Silase @lisanesurafi5759

https://youtu.be/1DgoOky4uYI?si=qzNUMikqCkrWcKGJ

https://youtu.be/mZQbpXUpNG0?si=olkpSDaVxBUXq7-9

https://youtu.be/e1miM5bibTE?si=e2v9UZQymykhkrDt

🛑ቤተኛም እንግዳም 🛑 ሔዋን ላላት እልፍኝ ለታላቁ አዳም ለሰው ልጆች ኹሉ ላሉ በዚኽች ዓለም ቤተኛም እንግዳም ማርያም አንቺ ነሽ ፣ አንቺ ነሽ ማርያም የዶኪማስ ተስፋ ሲጎድልበት ወይኑ የንጽሕና ሙዳይ የኖኅ ቃልኪዳኑ የአዳም ዘር ለምኖ አፍሮብሽ አያውቅም በምልጃሽ የዳነው በሰማይ ከዋክብት ተሰፍሮ አያልቅም ማርያም እመ ሕያዋን ዘትቀውሚ ለንጉሥ በየማኑ እንግዳችን ነሽ በነጋ ቁጥር በየዘመኑ ዳግማዊቷ ሔዋን የፍቅር ማኅደር የመንግሥቱ መግቢያ አማናዊት በር ርኅራኄ ልብስሽ ፍቅርም ልማድሽ ነው በኃያል እምነትሽ ሥጋችንን ለብሶ አምላክን አየነው ብንታረዝ ጸጋ ብንራብ ምግባችን ቢጠማንም በአንቺ ይጠፋል ጥማችን የጻድቃን ተስፋቸው እሙ ለአዶናይ ተማጽነናል ባንቺ በሰጠሽ መሐላ ክፉ ሞት እንዳናይ በፍቅሩ ስትጓዝ እስከ መስቀል ድረስ መድኃኒት እናቱን የሰጠኽ ዮሐንስ በቤታችን ፍቅርን እንድትሞላልን እንግድነት ግባ ከልባችን ጠፈር ይዘሃት ድንግልን ግጥም፡-ዲ.ን አቤል ፈታ // ዜማ፡-ጸጋ ሥላሴ (ዲ.ን)// ድምጽ ቀረጻ፡-መለከት ስቱዲዮ // መሠንቆ፡-እንዳልካቸው አዱኛ // ክራር፡-ዲ.ን ይኹን ሰላም አሥራት // ዋሽንት፡-ኤልያስ ፍቃዱ // ቪዲዮ ቀረጻና ኤዲቲንግ፡-ሀብታሙ ተሾመ // አጃቢዎች፡- ዲ.ን በአምላክ ይልማ ፤ ዲ.ን አቤል ፈታ ፤ ዘማሪት ጸዳለ አማረ 👇🏼ይወዳጁን👇🏼

https://www.tiktok.com/@lisanesurafi?_t=8mRAmFT2fpd&_r=1

https://www.instagram.com/lisane_surafi?igsh=MTVubmx3Y2JtOWp6NQ==

https://www.facebook.com/share/H8r9cNEKaYYyw5kq/?mibextid=qi2Omg

https://t.me/Lisanesurafi

#new #mezmur #maryam #ማርያም #Tsega #መዝሙር #አዲስ_ዝማሬ #New_Mezmur #አዲስ_መዝሙር አዲስ ዝማሬ // ቤተኛም እንግዳም ማርያም // ጸጋ ሥላሴ(ዲ.ን) // New Mezmur By Tsega Silase #orthodoxmezmur #newvideo #habesha #amharicmezmur #ethiopianorthodoxtewahedochurch #viral #viral #fypシ #youtube #youtuber #youtubevideo #youtubechannel #youtubevideos #newvideo #new #orthodox

13👍 1
🛑 ጾምን ቀድሱ 🛑 ጾምንም ቀድሱ ለንስሓ ቅኑ፤ ጉባኤን ዐውጁ አምላክን ለምኑ። የሥራዎች ኹሉ መጀመሪያ ናት፤       መንፈሳዊት ሐመር የጸሎትም እናት፤       መጽሐፍ እንዳዘዘ ክርስቲያኖች ስሙ፤       የአርምሞን እኅት ጾምን አስቀድሙ። 📹👇 https://youtu.be/aMbsLHYFCzo?si=9QA2N3Dvk5N06Sv0 https://youtu.be/aMbsLHYFCzo?si=9QA2N3Dvk5N06Sv0 https://youtu.be/aMbsLHYFCzo?si=9QA2N3Dvk5N06Sv0
إظهار الكل...
🛑 ቅድስት 🛑 ጾምን ቀድሱ || የንስሓ መዝሙር በጸጋ ሥላሴ (ዲ.ን) I New Mezmur By Tsegasilase I @lisanesurafi5759

👇🏼ለዐቢይ ጾም ሳምንታት የተዘጋጁ👇🏼

https://youtu.be/kywKjOC5Wa0?si=BhR6m66NheQ6GwtR

https://youtu.be/aMbsLHYFCzo?si=FFjcGajMK9LVJwcG

https://youtu.be/O46ArGa283Q?si=7nRmwZVXlx9_nlSv

https://youtu.be/rvPHYej3uvc?si=xQFMonEF9a7X2ySN

https://youtu.be/2u0AZgnJeTc?si=Jmzz2LbWfBZF_6XV

https://youtu.be/ECxRxN_xRFk?si=dk8e5cDF2iEkQDGa

https://youtu.be/1T-lXmSUK3U?si=UcOHD4t76LQs0krh

https://youtu.be/QAVYJmbOJOs?si=XMPO7Z2_OROOOLAm

👇🏼የመዝሙሩ ሙሉ ዘር👇🏼 🛑 ጾምን ቀድሱ 🛑 “በጽዮን መለከትን ንፉ፥ ጾምንም ቀድሱ፥ ጉባኤውንም አውጁ።” ኢዮ ፪÷፲፭ ጾምንም ቀድሱ ለንስሓ ቅኑ ጉባኤን አውጁ አምላክን ለምኑ የሥራዎች ኹሉ መጀመሪያ ናት መንፈሳዊት ሐመር የጸሎትም እናት መጽሐፍ እንዳዘዘ ክርስቲያኖች ስሙ የአርምሞን እኅት ጾምን አስቀድሙ - - - - - - - - አዝ - - - - - - - - ድልድይ መሻገሪያ ወደ ርስት ሀገር የፍቅር መግለጫ የትሕትና መምህር የዕንባ መፍለቂያ የነፍስ ሐሴት ጌጧ ትሩፋት በጎ ግብር ይኖራሉ ውስጧ - - - - - - - - አዝ - - - - - - - - ሥጋንችንን ለነፍስ የምናስገዛባት ቅዱሳንን በግብር የምንመስልባት የነፍሳችን ምግብ ምክንያት ለጽሙና ለስብረተ ክሳድ ለቅጥነተ ሕሊና - - - - - - - - አዝ - - - - - - - - ጾም እንዲሁም ጸሎት የክርስቲያን ትጥቁ ብርቅ አይኾንበትም ዓለም ማሸብረቁ ክርስቶስ ድል አር'ጎ ድል አድርጉ አለን በጾምና ጸሎት አርአያ ኾነልን - - - - - - - - አዝ - - - - - - - - ጾምን ቀድሱ በ፦ ጸጋ ሥላሴ (ዲ.ን) ግጥምና ዜማ፦ ዲ.ን ይኹን ሰላም አሥራት በገና፡- ዲ.ን ይኹን ሰላም አሥራት ድምጽ ቅጂና ቅንብር፦ መለከት ዲጂታል ስቱዲዮ 👇🏼ይወዳጁን👇🏼

https://t.me/Lisanesurafi

https://www.tiktok.com/@lisanesurafi?...

https://www.instagram.com/lisane_sura...

https://www.facebook.com/share/H8r9cN...

#mezmur #newvideo #begena #ethiopianmusic #ethiopianorthodoxtewahedochurch #viral #viralvideo

9
🛑 የጥበብ ሥራ 🛑 እንደ ጠቢብ ሰው ኹን ክርስቲያን ሆይ፤ ጾምን እንደሚወድ እንደሚጸልይ፤ በንጹሕ ልቡና ጌታን እንደሚያይ፤ እንደ ጠቢብ ሰው ኹን ክርስቲያን ሆይየጎደለን አለ ያላገኘኘው፤     ብለን ብቻ ነው ወይ የምንለምነው፤     ለጸሎት ከፊቱ፣     እንቁም ሲጨላልም ብርሃኑም ሳለ፤      ከምድሩ ምቾት ከኹሉ ያየለ፤     የሰማዩ አባት የሚሰጠን አለ። 📹👇 https://youtu.be/kywKjOC5Wa0?si=jqCTnwRHzJ5dXoki https://youtu.be/kywKjOC5Wa0?si=jqCTnwRHzJ5dXoki https://youtu.be/kywKjOC5Wa0?si=jqCTnwRHzJ5dXoki
إظهار الكل...
🛑 ዘወረደ 🛑 የጥበብ ሥራ || የንስሓ መዝሙር በጸጋ ሥላሴ (ዲ.ን) I New Mezmur By Tsegasilase I @lisanesurafi5759

👇🏼ለዐቢይ ጾም ሳምንታት የተዘጋጁ👇🏼

https://youtu.be/kywKjOC5Wa0?si=3Otjp4n6S_kkTusA

https://youtu.be/aMbsLHYFCzo?si=HKHylEHuQFIBdBCG

https://youtu.be/O46ArGa283Q?si=Ddgk1kLMwlvUnu8Z

https://youtu.be/rvPHYej3uvc?si=M6OdFvBOur2_gjG8

https://youtu.be/2u0AZgnJeTc?si=XE73WSlTqawi7fnh

https://youtu.be/ECxRxN_xRFk?si=vgqIPfiJtBfKwiRm

https://youtu.be/1T-lXmSUK3U?si=vtWzCR-6kboa7N2L

https://youtu.be/QAVYJmbOJOs?si=3ZlIzgltKqN_V8gJ

👇🏼የመዝሙሩ ሙሉ ዘር👇🏼 🛑 የጥበብ ሥራ 🛑 መግቢያ እንደ ጠቢብ ሰው ኹን ክርስቲያን ሆይ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ኩኑ እንከ ከመ ብእሲ ጠቢብ (ትርጉም፦ ሃሌ ሉያ ፤ እንግዲህ እንደ ጠቢብ ኹኑ) የትሩፋት ኹሉ እናታቸው ናት ጾም ትፈውሳለች ከትዕቢት ቁስለት የጌታን መከራ የሰማዕታትን ግፍ ኃጢአቷን ዐስባ ነፍስኽ ቢያቅታት ማልቀስ በጽድቅ ዕንባ ጾም ናት መድኃኒትኽ ወደ እልፍኟ ግባ - - - - - - - - - - - +++ - - - - - - - - - - - እንደ ጠቢብ ሰው ኹን ክርስቲያን ሆይ ጾምን እንደሚወድ እንደሚጸልይ በንጹሕ ልቡና ጌታን እንደሚያይ እንደ ጠቢብ ሰው ኹን ክርስቲያን ሆይ - - - - - - - - - - - +++ - - - - - - - - - - - የጎደለን አለ ያላገኘኘው ብለን ብቻ ነው ወይ የምንለምነው ለጸሎት ከፊቱ እንቁም ሲጨላልም ብርሃኑም ሳለ ከምድሩ ምቾት ከኹሉ ያየለ የሰማዩ አባት የሚሰጠን አለ - - - - - - - - - - - +++ - - - - - - - - - - - እንደ ጠቢብ ሰው ኹን ክርስቲያን ሆይ ጾምን እንደሚወድ እንደሚጸልይ በንጹሕ ልቡና ጌታን እንደሚያይ እንደ ጠቢብ ሰው ኹን ክርስቲያን ሆይ - - - - - - - - - - - +++ - - - - - - - - - - - ሰውነታችንን ከሚበጣጥሳት ከማይቆራረጥ ከየዕለት ኃጢአት መዳን ለምንሻ ፣ የመንግሥተ ሰማይ መንገድ የምትመራ ለጌታ ኾነች ሥራ መጀመሪያ የምኞት ጠላት ጾም የጥበብ ሥራ - - - - - - - - - - - +++ - - - - - - - - - - - እንደ ጠቢብ ሰው ኹን ክርስቲያን ሆይ ጾምን እንደሚወድ እንደሚጸልይ በንጹሕ ልቡና ጌታን እንደሚያይ እንደ ጠቢብ ሰው ኹን ክርስቲያን ሆይ - - - - - - - - - - - +++ - - - - - - - - - - - ሑሩ በጽድቅ ትርከቡ ሠናየ ሑሩ በጽድቅ ትርከቡ ሠናየ (ትርጉም፦ መልካም ነገርን እንድታገኙ በእውነት ኺዱ) 👇🏼ይወዳጁን👇🏼

https://t.me/Lisanesurafi

https://www.tiktok.com/@lisanesurafi?...

https://www.instagram.com/lisane_sura...

https://www.facebook.com/share/H8r9cN...

#mezmur #newvideo #ethiopianmusic #ethiopianorthodoxtewahedochurch #viral #viralvideo

👍 3 1
إظهار الكل...
🛑የቅዱስ ሚካኤል መዝሙራት🛑 የግእዝ መዝሙራት ስብስብ || Yemichael Mezmurat I @lisanesurafi5759

የሰርግ መዝሙራት ክፍል ፩ እና ፪👇🏼

https://youtu.be/ixcKi765Iy8?si=yJgm8H8rtDaFdD1P

https://youtu.be/76dgBFPxvb0?si=J7aU4LgzOqx35dtw

የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል መዝሙራት 👇🏼(ክፍል ፩-ዘወትር ሊዘመሩ የሚችሉ)👇🏼 00:00 ሀበነ ሰላመከ(ቁ.፩) 02:09 ሀበነ ሰላመከ(ቁ.፪) 04:09 ለረዲኦትየ ነዐ 06:17 ሐመልማለ ወርቅ 08:37 መልአከ ምሕረት 11:09 መልአከ ሰላምነ (ቁ.፩) 13:21 መልአከ ሰላምነ (ቁ.፪) 15:49 ሚካኤል ሊቅ 18:17 ሰአል ወጸሊ 20:45 ረዳኤ ምንዱባን 22:49 ቀዊምየ (ቁ.፩) 25:05 ተወከፍ ጸሎተነ (ቁ.፩) 27:13 ተወከፍ ጸሎተነ (ቁ.፪) 29:53 ነዐ (ቁ.፩) 31:49 ነዐ (ቁ.፪) 34:21 ከመ ትባርከነ 37:05 ዘልብሱ መብረቅ 39:01 ይስአል ለነ (ቁ.፩) አጠቃላይ የመዝሙራቱን ጥራዝ 👇🏼ቴሌግራም ቻናላችን ላይ ማግኘት ይችላሉ👇🏼

https://t.me/Lisanesurafi

👇🏼እነዚህን መዝሙራት እንዲያደምጡ ግብዣችን ነው

https://youtu.be/1DgoOky4uYI?si=P07um2TbowhkrTVM

https://youtu.be/lG5IE8NjsRI?si=fFz7GB0VsQJe_IL8

https://youtu.be/mZQbpXUpNG0?si=Ewt4Av2MNVsyDRXB

https://youtu.be/e1miM5bibTE?si=LXWj8MhHPVQm5i4w

👇🏼ይወዳጁን👇🏼

https://www.tiktok.com/@lisanesurafi?_t=8mRAmFT2fpd&_r=1

https://www.instagram.com/lisane_surafi?igsh=MTVubmx3Y2JtOWp6NQ==

https://www.facebook.com/share/H8r9cNEKaYYyw5kq/?mibextid=qi2Omg

#mezmur #newvideo #ethiopianmusic #youtube #youtuber #youtubevideo #youtubechannel #ethiopianorthodoxtewahedochurch #viral #viralvideo #mezmur #viralvideo #begena #ethiopianmusic #ethiopianorthodoxtewahedochurch #newvideo #viral #top #subscribe #youtube #orthodox #tsegasilase #lisanesurafi #spritual #mezmur #fyp #fypシ #page #newvideo #newvideo @lisanesurafi5759 @lisanesurafi5759 @lisanesurafi5759

16🙏 2

ለጠየቃችሁን የሰርግ መዝሙራት ስብስብ ጥራዝ እነሆ! በክፍል አንድ የተካተቱትን ለማግኘት ይህን ይጫኑ👇 YouTube Video part 1 በክፍል ኹለት የተካተቱትን ለማግኘት ይህን ይጫኑ👇 YouTube Video part 2
إظهار الكل...
የሰርግ መዝሙራት (1).pdf1.52 MB
🙏 13 7👍 2👏 2
🛑 የሰርግ መዝሙራት ፪ 🛑 ማስፈንጠሪያውን ተጠቅመው በክፍል ኹለት የተካተቱ መዝሙራትን ይመልከቱ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/76dgBFPxvb0?si=xqZ_9On1hoQJNg4o https://youtu.be/76dgBFPxvb0?si=xqZ_9On1hoQJNg4o https://youtu.be/76dgBFPxvb0?si=xqZ_9On1hoQJNg4o
إظهار الكل...
🛑የሰርግ መዝሙራት ፪🛑 የግእዝ መዝሙራት ስብስብ || Yeserg Mezmurat I @lisanesurafi5759 Ethiopian Orthodox Mezmur

ክፍል አንድ እነሆ👇🏼

https://youtu.be/ixcKi765Iy8?si=UuaHOh05svdUKCUW

👇🏼👇🏼የተካተቱ መዝሙራት፡- 00:00 በሰላም 01:55 ኢየሱስ 04:04 መርዓዊ ስቡሕ 06:26 ርስዒ ሕዝበኪ 08:17 በከመ ሰማዕነ 10:14 ብፁዕ አንተ 12:04 ትብሎ መርዓት 13:39 ዐስበ ድካሞሙ 15:25 እንዘ ስውር ፪ 17:26 ወረደ መንፈስ ቅዱስ 19:00 ወእመ አኮ 20:47 ጥቀ ሠነይኪ 22:48 ጥዒሞ አንከረ ፩ 24:34 ጥዒሞ አንከረ ፪ 26:01 ነያ ሠናይት አጠቃላይ የመዝሙራቱን ጥራዝ 👇🏼ቴሌግራም ቻናላችን ላይ ማግኘት ይችላሉ👇🏼

https://t.me/Lisanesurafi

👇🏼እነዚህን መዝሙራት እንዲያደምጡ ግብዣችን ነው

https://youtu.be/1DgoOky4uYI?si=8MeWZ1EOtoO6mVmf

https://youtu.be/lG5IE8NjsRI?si=uzmjVYtjT_hdJfqn

https://youtu.be/mZQbpXUpNG0?si=BHjyohC7LRGHVg18

https://youtu.be/e1miM5bibTE?si=aoBbsA53vUv1Bt2a

👇🏼ይወዳጁን👇🏼

https://www.tiktok.com/@lisanesurafi?_t=8mRAmFT2fpd&_r=1

https://www.instagram.com/lisane_surafi?igsh=MTVubmx3Y2JtOWp6NQ==

https://www.facebook.com/share/H8r9cNEKaYYyw5kq/?mibextid=qi2Omg

🙏 8👍 1 1🥰 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.