cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ይገባዋል

የተለያዩ መዝሙሮች & የተለያዩ አባሎች ሌላም ሌላም ነገሮች እንለቃለን

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
284
المشتركون
+124 ساعات
+47 أيام
+330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

“ነገር ግን በእግዚአብሔር ጸጋ የሆንሁ እኔ ነኝ፤ ለእኔም የተሰጠኝ ጸጋው ከንቱ አልነበረም ከሁላቸው ይልቅ ግን ደከምሁ፥ ዳሩ ግን ከእኔ ጋር ያለው የእግዚአብሔር ጸጋ ነው እንጂ እኔ አይደለሁም።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥10 ፀጋው ደግፎን ነው እንጂ ፣ ምህረቱ ከልሎን ነው እንጂ ተቅበዥባዥ ነበርን ፀጋው እረድቶን ነው .....
إظهار الكل...
👍 1
t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_zB0AGLUA8Z Got 79 BP! Join me and try to top my score!
إظهار الكل...
Blum

Trade, connect, grow and… farm Blum Points! Made by @blumcrypto team 🌸

" በሁኔታዎች የማንመዝንህ ፤ በሁኔታዎች ምክንያት የሚመዘን አምላክ ስለሌለን ነው አንተ ከሁኔታዎች በላይ ነክ " አቤኔዘር (Ab) መልካም አዳር 😴😴😴
إظهار الكل...
👍 1
https://t.me/hamster_kombat_boT/start?startapp=kentId5278087696 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
إظهار الكل...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

linkun ነክታችሁ ግቡ ከዛ የሚላችሁን ሁሉ አድርጉ ከዛ ጀምሩ .....
إظهار الكل...
t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_zB0AGLUA8Z Got 31 BP! Join me and try to top my score!
إظهار الكل...
Blum

Trade, connect, grow and… farm Blum Points! Made by @blumcrypto team 🌸

" የጠበቀውን ሲያከብር በብዙ ነው "........ Abako🥺🥺........ መልካም አዳር 😴😴😴
إظهار الكل...
👍 4
" በቃ ከእንግዲህማ የማምነው እሱ ነው ፤ ቅንጣት ያክል ስጋት የማይገባኝ ፤ በፍፁም የማልርበተበትበት እሱ 👆👆ነው የኔ ማረፊያዬ 😭😭 ... አቤኔዘር (Ab) .... መልካም አዳር 😴😴😴
إظهار الكل...
🥰 1
" የሆኑ ሁለት ሰዎች ነበሩ በጣም የሚተዋወቁ እና አንድ ቀን አንዱ እንዲህ ብሎ ጠየቀው ፤ እንዴት እዚህ ጋር ደረስክ ፣ እንዴትስ ተሳካልህ ብሎ ጠየቀው ከዛ እንዲህ ብሎ መለሰለት ' ድልን የሚያውቅ ሰው የመጣበትን ፈተና ስለሚያውቅ ከዚህ ነው የመጣሁት ከባባድ ፈተናዎችን አልፌ ፣ አትችለውም ብለው ነበር የሚያሰቡት ነገር ግን አሳካሁት ግን አንዲት ክንድ ከኔ ጋር ነበረች እሱም የእግዚአብሔር ክንድ ነች የረዳችኝ ' ብሎ መለሰለት .......ስሙኝ ' ድልን የሚያውቅ ሰው እንዴት እዚህ ላይ ደረስክ ስትለው ፤ ፈተናውን ጠይቀው እሱ ይነግርካል ' 💪💪💪..... አቤኔዘር (Ab) መልካም አዳር 😴😴😴
إظهار الكل...
👍 5
ቢመሽም እግርህ ስር ዘማሪት ፌቨን ሙሉጌታ Feven Mulugeta || New Music Video 2024 https://youtube.com/watch?v=X6vuHJxkhoo&si=vvCko9_pE3PnbD1_
إظهار الكل...
ቢመሽም እግርህ ስር || ዘማሪት ፌቨን ሙሉጌታ || Feven Mulugeta || New Music Video 2024

#feven #worship #gospel #gospelsong #mezmur Grace Worship Facebook: @graceworship01 Insta: @graceworship01 Contact: +251912760494

2