cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የሀዲያኛ መዝሙር ስብስብ

🔈ይህ ቻናል አዳዲስና የዱሮ ሀዲያኛ መዝሙር ምለቀቅበት ቻናል ነው🔊መዝሙር ለመላክ @Hadiyygnabot

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
919
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

1.44 MB
2.31 MB
📶📶📶📶📶📶📶📶📶📶 https://t.me/hadiyygna https://t.me/hadiyygna https://t.me/hadiyygna ⏪⏪⏪⏪⏪⏪⏪⏪⏪ 🔴JOIN JOIN JOIN JOIN🔴 🔉መዝሙር ለመላክና እኔን ለመገኘት @abit9 @abit9 በዚህ በኩል መገኘት ትችላላችሁ     ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ   sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯    sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈ sʜᴀʀ
إظهار الكل...
የሀዲያኛ መዝሙር ስብስብ

🔈ይህ ቻናል አዳዲስና የዱሮ ሀዲያኛ መዝሙር ምለቀቅበት ቻናል ነው🔊መዝሙር ለመላክ @Hadiyygnabot

1.68 MB
1.44 MB
Track Title ፦ 06 የደስታን ዘይት Volume(ቁጥር)፦ 01 📶ዘማሪ በረከት አለሙ 🔉የቴሌግራም ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ 📶📶📶📶📶📶📶📶📶📶 https://t.me/hadiyygna https://t.me/hadiyygna https://t.me/hadiyygna ⏪⏪⏪⏪⏪⏪⏪⏪⏪ 🔴JOIN JOIN JOIN JOIN🔴 🔉መዝሙር ለመላክና እኔን ለመገኘት @abit9 @abit9 በዚህ በኩል መገኘት ትችላላችሁ     ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ   sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯    sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈ sʜᴀʀ
إظهار الكل...
Bereket Alemu 01 06 የደስታን ዘይት.mp36.43 MB
ኢትዮጵያውያን ወዴየት ናችሁ? አንድ ኬንያዊ ሰባኪ በአንድ ወቅት እንዲህ ብለው ነበር፣ “በጦርነት አገራችንን ወረው በባርነት ከገዙንና ከጨቆኑን ነጮች ይልቅ ወደር የማይገኝላት ጠላታችን ኢትዮጵያ ናት” ምክንያታቸውንም ሲገልጹ፣ “ቀድማ ክርስትናን በመቀበል የምትታወቀው ሐዋርያዊት አገር ክርስትናዋን ከታሪክና ከክልል ያልዘለለ አድርጋ በመያዝ እርሷ ክርስትናን በተቀበለች 1400 ዓመት ቆይተው ይገዙን የነበሩት ፈረንጆች ክርስትናን ሰብከውናል” በማለት በሀዘን ተናግረዋል፡፡ ዛሬም ዓለም ኢትዮጵያውያን በመጠበቅ ላይ ትገኛለች፡፡ ከአፍሪካውያን የቤተ ክርስቲያን መሪዎች ጋር በስልጠናና በአገልግሎት ለመገናኘት ዕድል ባገኘሁባቸውና ከአንዳንድ ምዕራባውያን ጋር ስለ መንፈሳዊ ነገር ስንነጋገር ሁሉም እንደተመካከሩ ሁሉ እንዲህ በማለት ይጠይቁኛል፡- “እናንተ ኢትዮጵያውያን ወዴት ናችሁ? ምነው ለ2 ሺህ ዓመታት ዘገያችሁ? ለመሆኑ ምን እየሠራችሁ ነው? ለምን እኛ ሀገር መጥታቸሁ ወንጌልን አትሰብኩም?፡፡ እኔም መልስ ስለሌለኝ አንደበቴ ምንም ባይናገርም በውስጤ ግን በልባቸው የሰጡን ሥፍራ ልዩ መሆኑን በመመልከት እየተገረምኩ ራእይ አልባነታችን ደግሞ ያሳፍረኛል፡፡ ወንጌል ላልደረሳቸው በሀገር ውስጥ ላሉት ለባሌ፣ ለአርሲ፣ ለትግራይ፣ ለጎንደር፣ ለሐመር፣ ለዳሰነች፣ ለሱማሌ፣ ለሱርማ ... የተገለጠና የተቀናጀ የሀገራዊ ራእይ ገዝፎ ሳይወጣ አፍሪካንና የምዕራቡን ዓለም እንዴት? _ ለራስ ያልበቃን ለሌሎች እንዴት? የሚሉ ጥያቄዎች ከራሴው ውስጤን ሲሞግቱኝ አገኛለሁ፡፡ ከኢትዮጵያውያን መካከል ድንበር ተሻግሮ በበዙ አገራት ኢትዮጵያውያን ላልሆኑት ሕዝቦች ወንጌልን በመስበክ ቀዳሚ የሆኑት ትሁት፣ ግልጽና የፍቅር ሰው የሆኑት የእግዚአብሔር ሰው ወንጌላዊ ገብሩ ወልዱ ከቀንዲል መጽሔት ጋር ከዛሬ 15 ዓመት በፊት ባደረጉት ቃለ መጠይቅ በሩቅ ምስራቅ ያሉ ሀገሮች እኛን እየጠበቁ እንዳሉ ለመግለጽ የአንዱን መጋቢ የድረሱልን ተማጽዕኖ እንዲህ ገልጸውት ነበር፡፡ 📶ለወንጌል ተነሱ https://t.me/hadiyygna
إظهار الكل...
የሀዲያኛ መዝሙር ስብስብ

🔈ይህ ቻናል አዳዲስና የዱሮ ሀዲያኛ መዝሙር ምለቀቅበት ቻናል ነው🔊መዝሙር ለመላክ @Hadiyygnabot

እግዚአብሔር ልሰራክ ስፈልግ ከሰዎች ጋጋታ አውጥቶ ብቻኛ እንድትሆን ያደርግሃል
إظهار الكل...
ኔሴ ዋ ኦሶ
إظهار الكل...
wa a ono.mp33.75 MB