cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Super christian tube ሱፐር ክርስቲያን ቱብ

የሁሉ ነገር መጨረሻ ተቃርቧል ስለዚህ መጸለይ እንድትችሉ ንቁ አእምሮ ይኑራችሁ ራሳችሁንም የምትገዙ ሁኑ። 1ጴጥ. 4÷7 ይህ ሱፐር ክርስቲያን ቱብ ነው! # አላማችን 👉 በተግባሩና በህይወቱ የሚመሰገን በመንፈስ የጋለ ንቁ ክርስቲያን መፍጠር ነው። በተጨማሪ በዩቱብ https://www.youtube.com/channel/UC1JucyFEfBP0lXDNcsO11MQ?sub_confirmation=1

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
15 941
المشتركون
-324 ساعات
+877 أيام
+50530 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
ሰላም ቅዱሳን ወንድማችሁ ፍሬ ነኝ እንደሚታወቀው ጌታ በረደኝ መጣን በተላይ ደግሞ ወጣቶች ላይ ትኩረት ያደረጉ መልዕክቶችን እለቃለሁ ከዚህም የተነሳ በጣም ከቁጥር በላይ የሆኑ ወንድሞቼና እህቶቼ በውስጥ ለኔ ያለቸውን ፍቅር አክብሮት ይገልጹልኛል በተጨማሪም ሁሌም በጸሎት ከጎኔ እንደሆኑ ይነግሩኛል ከእነዛ መሃል ደግሞ ወዳጄ #south africa የሚኖር ነጌሰ የሚባል አንዱ እና ከሚያበረተቱኝ መሃል አንደኛው ነው። ዛሬ ደግሞ አገልግሎትህን ቀጥልበት ብሎ በልቡ ያሰበውን ነገር አድርጎልኛል እግዚአብሔር በብዙ ይባርከው። እናም ወደ እናንተ የመጣሁት ልጁ ጌታን በብርቱ መገልገል እና ብዙ ትውልድ ጋር ማድረስ ይፈልጋል ስለሆነም ቅዱሳን ለዚህ ወንድሜ በጸሎት ከጎኑ እንድትሆኑ በጌታ ፍቅር እጠይቃችኋለሁ። .         ተባረኩ inbox me 👉 @abit9 @abit9        🧒ወንድማችሁ ፍሬ ነኝ
5090Loading...
02
.              #ተረጋጉ #ይህ_መልዕክቴ_ያለ_ጊዜ_ወደ_ፍቅር_ግንኙነት_ለመገባት_ለሚሮጡ_ወጣቶች_ይድረስልኝ #በተላይ_በትምህርት_ገበታ_ላይ_ላሉ አንድ ወጣት ልጅ ነበር፡፡ በትምህርቱ ጎበዝ ነው፤ መልኩም ያማረ ነው:: ቤተሰቡ «ይህ ልጅ የት ይደርሳል?» ብለዉ በጉጉት ይጠብቁት ነበር። የአካባቢው ሰዎችም ጭምር «ይህ ዘራችንን በመልካም ነገር ያስጠራል» በማለት ተስፋ ያደርጉ ነበር፡፡ እርሱም በመጀመሪያ ትኩረቱ በትምህርቱ ላይ ብቻ ነበር፡ በአካባቢው ያሉ ቆንጆ ሴቶች ግን እርሱን ለማጥመድ ይፈልጉ ነበር:: በተለይ ዋርሳው የሆኑ ሴቶች በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ እርሱን ለማጥመድ ይፈልጉታል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን በአንዷ እጅ ወደቀ፡፡ በእርሷም ፍቅር ተነደፈ:: ከዚያ በኋላ ደግሞ ሌሎች ሴቶችን አዳረስ:: የስምንተኛ ክፍል ጨርሶ ወደ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መሄድ አልፈለገም:: የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እርሱ ከሚኖርበት ሩቅ ስለነበር ከቤት ተመላልሶ መማር አይችልም:: ስለዚህ ወደ ሌላ ከተማ መሄድ ነበረበት፡፡ እነዚያ ሴቶች እያንዳንዳቸው «እኔን ትተህ እንዴት ትሄዳለህ? ካላንተ መኖር አልችልም» ብሎ ልቡን ሰረቁት፡፡ እርሱም የእነርሱን ሐሳብ ስምቶ ትምህርቱን አቋርጦ ወደ ሠፈር ተመለሰ፡፡ እንደ እርሱ ጎበዝ ያልነበሩ ልጆች ትምህርታቸውን ቀጠሉ፡፡ አንዳንዶች ኮሌጅ የመግባት ዕድል አገኙ፡፡ እርሱ ግን እርሻ ማረሰ ጀመረ:: ዕድሜው ሃያዎቹ አጋማሽ ሲሆን ትዳር መሠረተ:: ልጆችን ወለደ፡፡ ከእርሱ ጋር የነበሩ ልጆች ተምረው መምህራን ሆነው እርሱ ይማርበት ወደ ነበረበት ትምህርት ቤት ተመድበው መጡ፡፡ ሰውየውም ይህን ሲያይ በሕይወቱ አንድ ትልቅ ስህተት እንደሠራ ተገነዘበ፡፡ አሁን ለመማር ያለው ዕድሉ ዝግ ሆኖበታል፡፡ ሚስቱንና ልጆቹን ለማን ትቶ ትምህርት ቤት ገብቶ ይማር! አሁን ያለፈውን ነገር ማሰብ እንጂ ማድረግ አይችልም:: አያችሁ አይደል ያለ ጊዜ ወደ ፍቅር ግንኙነት መገባት በጣም ብዙ ችግሮች አሉ ለዚህም የባለታሪኩ ልጅ ሕይወት ከበቂ በላይ ምስክር ነው። ስለዚህ እባካችሁ ተረጋጉ ሁሉም ነገር በጊዜው መድረሱ አይቀርም። በተለይ በትምህርት ገበታ ላይ ያላችሁ ወጣቶች የእናንተ ትኩረት ትምህርትና መንፈሳዊ ሕይወታችሁ ላይ ብቻ ይሁን። ዕድል ከገኘችሁም ስራ በመስራት ላይ አድርጉት። ከዚያ ውጪ ቶሎ ብላችሁ ወደ ፍቅር ሕይወት አትግቡ። እናንተ ያላችሁበት የብቸኝነት ጊዜ ለነገ ሕይወታችሁ አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን የምታዘጋጁበት ጊዜ ነው። ይሄንን ጊዜ ደግሞ እግዚአብሔር ከየትኛውም ሕብረት እና ግንኙነት ይልቅ ከእርሱ ጋር ብቻ እንድታሳልፉ ይፈልጋል። የብቸኝነት ጊዜያችሁን በደብ ተጠቀሙበት እናንተ ዕድለኞች ናችሁ። .           #ጨረስኩ 👤ወንድማችሁ ፍሬ ነኝ👤 🙏ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ❤❤ inbox me 👉 @abit9  @abit9 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
1 88714Loading...
03
Media files
2 1220Loading...
04
#ለእግዚአብሔር_ሰው_አለ ብዙ ጊዜ ሰዎች የሚሉት ነገር አለ በተለይ ከቤተክርስቲያን back ያደረጉ ሰዎች እሱም ምንድነው በዚህ ዘመን ቤተከርስቲያን ውስጥ ያሉትም ከቤተክርስቲያን ውጭ ያሉትም አንድ ናቸው ይላሉ። የሆነ ጊዜ እንደአጋጣሚ ከአንድ እህቴ ጋር ስለ መንፈሳዊ ነገር እያወራን ሳለ ከእኛ ጋር የነበረችሁ አንዷ እንዲህ አለችኝ #እሷ_እኮ_ብዙም_ቤተከርስቲያን_አትሄድም_አለችኝ። ከዚያም እኔም ነገሩን ለማረጋገጥ ብዬ ስጠይቃት #ባክህ_በዚህ_ጊዜ_በቤተክርስቲያን_ያሉም_ከቤተክርስቲያን_ውጭም_ያሉት_አንድ_ናቸው_አለችኝ። በኃላ ግን ልጅቷ ልክ እንዳልሆነች ነገርኳት። ወንድሞቼና እህቶቼ ሰዎች ወደ ቤተክርስቲያን እንዳይመለሱ አጋንንት ከሚጠቀመቸው መንገዶች አንዱ ይህ ነው። አትሳቱ በዘመናት መካከል እግዚአብሔር በጤናማ መንገድ የሚኖሩትን ሰዎች አጥቶ አያውቅም። በብሉይ ኪዳን ዘመን ኤልዛቤል ነቢያትን እየገደለች ብዙ ስቃይ በምታደርስበት ጊዜ ኤልያስ ለእግዚአብሔር ምንም ሰው የሌላ መስሎት እኔም ከአባቶቼ አላንስም ውሰደኝ ብሎ ስናገር እግዚአብሔር ግን no ለበኣል ያልሰገዱ ሰባት ሺህ ምርጦች አሉኝ ብሎ እግዚአብሔር ለእሱ ሰዎች እንዳሉት ስናገር እናያለን። 👉1ኛነገ19፥14-18 ¹⁴ እርሱም፦ ለሠራዊት አምላክ ለእግዚአብሔር እጅግ ቀንቻለሁ፤ የእስራኤል ልጆች ቃል ኪዳንህን ትተዋልና፥ መሠዊያዎችህንም አፍርሰዋልና፥ ነቢያትህንም በሰይፍ ገድለዋልና፤ እኔም ብቻዬን ቀርቻለሁ፤ ነፍሴንም ሊወስዱአት ይሻሉ አለ። ¹⁵ እግዚአብሔርም አለው፦ ሂድ፥ በመጣህበትም መንገድ በምድረ በዳ ወደ ደማስቆ ተመለስ፤ ከዚያም በደረስህ ጊዜ በሶርያ ላይ ንጉሥ ይሆን ዘንድ አዛሄልን ቅባው፤ ¹⁶ በእስራኤልም ላይ ንጉሥ ይሆን ዘንድ የናሜሲን ልጅ ኢዩን ቅባው፤ በፋንታህም ነቢይ ይሆን ዘንድ የአቤልምሖላን ሰው የሣፋጥን ልጅ ኤልሳዕን ቅባው፤ ¹⁷ ከአዛሄልም ሰይፍ ያመለጠውን ሁሉ። ኢዩ ይገድለዋል፤ ከኢዩም ሰይፍ ያመለጠውን ሁሉ ኤልሳዕ ይገድለዋል። ¹⁸ እኔም ከእስራኤል ጕልበታቸውን ለበኣል ያላንበረከኩትን ሁሉ፥ በአፋቸውም ያልሳሙትን ሁሉ፥ ሰባት ሺህ ሰዎች ለእኔ አስቀራለሁ። እግዚአብሔር ከብሉይ ኪዳን ጀምሮ እስከ አዲስ ኪዳን ድረስ መቼም ብሆን ለእሱ የሚሆኑ ሰዎችን አጥቶ አያውቅም። ምክንያቱም እግዚአብሔር እራሱን ያለ ቅሬታ አያስቀምጥም። 👉ሮሜ11፥3-5 ³ ጌታ ሆይ፥ ነቢያትህን ገደሉ መሠዊያዎችህንም አፈረሱ እኔም ብቻዬን ቀረሁ ነፍሴንም ይሹአታል። ⁴ ነገር ግን አምላካዊ መልስ ምን አለው? ለበአል ያልሰገዱትን ሰባት ሺህ ሰዎች ለእኔ አስቀርቼአለሁ። ⁵ እንደዚሁም በአሁን ዘመን ደግሞ በጸጋ የተመረጡ ቅሬታዎች አሉ። በእንደዚህ አይነት አስተሳሰብ ውስጥ ያላችሁ ወንድሞቼና እህቶቼ አትሳቱ ይሄ ከአጋንንት ዘንድ የሆነ መልዕክት ነው። ሰዎች ወደ እግዚአብሔር ቤት እንዳይመለሱ ከሚጠቀመቸው መንገዶች አንዱ ነው። እንደዚህ እያላችሁ ወደ ቤተከርስቲያን የማትሄዱ ወንድሞቼና እህቶቼ ይሄንን የአጋንንት መልዕክት ትታችሁ ወደ ቤቱ ተመለሱ ዛሬም የሰማዩ አባታችሁ እጆቹን ዘርግቶ እናንተን ለመቀበል ዝግጁ ነው።     🧔ወንድማችሁ ፍሬ ነኝ🧔 ጥያቄ ያላችሁና እኔን ለመገኘት ለምትፈልጉ 👉 @abit9 @abit9 🙏ተባረኩ 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
2 3737Loading...
05
ምሬቴን ስነግርህ ተሸንፌ ነዉ አባ ግን ምትለኝ እኔ እስክመጣ ነው😥
2 2213Loading...
06
https://youtu.be/bNu4NgX5kVk?si=ZFku9U2OD9oE0Bn1
2 3303Loading...
07
Media files
2 64111Loading...
08
Media files
2 5276Loading...
09
ሰላም ወንድሞቼና እህቶቼ ወንድማችሁ ፍሬ ነኝ ብዙ ጊዜ አማኝ የሆኑ እህቶች የተቸገሩት ነገር እንደለ ይነግሩኛል ከማያምን ሰው ጋር የፍቅር ግንኙነት አትጀምሩ ወይም አታግቡ የሚል መልዕክት ስጽፍ አብዛኞቹ እህቶች ተመሳሳይ ነገር ይነገራሉ እሱም በቤተክርስቲያን ያሉ ወንዶች አይጠይቁንም ስለዚህም ከማያምን ወንድ ጋር የፍቅር ግንኙነት ለመጀመር እንገደዳለን ይላሉ። #በዚህ ነገር እናንተ ምን ትላላችሁ? ችግሩስ ምንድነው ብላችሁ ታስባለችሁ? በነጻነት ደስ ያላችሁን ሀሳብ አውሩ እስቲ👇👇👇👇
2 7034Loading...
10
ℹ️ Track 13 ይብዛልኝ መታዘዜ Bereket Lemma 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
2 67426Loading...
11
ℹ️ Track 13 ይብዛልኝ መታዘዜ Bereket Lemma 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
2 3634Loading...
12
ℹ️ Track 12 በመጀመሪያ Bereket Lemma 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
2 14018Loading...
13
ℹ️ Track 12 በመጀመሪያ Bereket Lemma 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
2 0594Loading...
14
ℹ️ Track 11 ጸጋ ጨመረልኝ Bereket Lemma 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
1 71619Loading...
15
ℹ️ Track 11 ጸጋ ጨመረልኝ Bereket Lemma 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
1 7634Loading...
16
ℹ️ Track 10 ያድናል ኢየሱስ Bereket Lemma 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
1 66417Loading...
17
ℹ️ Track 10 ያድናል ኢየሱስ Bereket Lemma 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
1 7244Loading...
18
ℹ️ Track 09 እጠብቅሃለሁ Bereket Lemma 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
1 69618Loading...
19
ℹ️ Track 09 እጠብቅሃለሁ Bereket Lemma 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
1 7915Loading...
20
ℹ️ Track 08 አለ የሚገባው Bereket Lemma 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
1 59217Loading...
21
ℹ️ Track 08 አለ የሚገባው Bereket Lemma 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
1 6553Loading...
22
ℹ️ Track 07 ይኑርልን ጌታ Bereket Lemma "Yinurelen Geta" 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
1 63917Loading...
23
ℹ️ Track 07 ይኑርልን ጌታ Bereket Lemma "Yinurelen Geta" 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
1 7404Loading...
24
ℹ️ Track 06 ያቦቅን ስሻገር Bereket Lemma 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
1 59123Loading...
25
ℹ️ Track 06 ያቦቅን ስሻገር Bereket Lemma 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
1 6695Loading...
26
ℹ️ Track 04 ከማየው በዓይኔ Bereket Lemma " Kemayew Beayne" 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
1 52719Loading...
27
ℹ️ Track 04 ከማየው በዓይኔ Bereket Lemma " Kemayew Beayne" 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
1 5666Loading...
28
ℹ️ Track 03 አንተን ባየ አይኔ Bereket Lemma "Anten Baye Ayne" 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
1 55818Loading...
29

1 6084Loading...
30
ℹ️ Track 02 እንደ ኢየሱስ Bereket Lemma "Ende Eyesus " 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
1 55818Loading...
31
ℹ️ Track 02 እንደ ኢየሱስ Bereket Lemma "Ende Eyesus " 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
1 6403Loading...
32
ℹ️ Track 01 ትሁን ፈቃድህ Bereket Lemma "Tihun Fekadh" 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
1 74817Loading...
33
ℹ️ Track 01 ትሁን ፈቃድህ Bereket Lemma "Tihun Fekadh" 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
1 8414Loading...
34
ℹ️ Track 05 ከተባለ ለአንተ Bereket Lemma "ketebale Leante" 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
1 93116Loading...
35
ℹ️ Track 05 ከተባለ ለአንተ Bereket Lemma "ketebale Leante" 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
2 0755Loading...
36
አንድ ወጣት ሳያገባ ዕድሜው ከወጣትነት ወደ ጎልማሳነት ገፋ። የቤተ ክርስቲያኑ መጋቢ ጠራውና «ለምንድን ነው የማታገባው? ሥራ አለህ፥ ቤትም አለህ፥ ሁሉ ተሟልቷል፥ ምንድነው ችግርህ» ብለው ቢጠይቁት እንዲህ ብሎ መለሰላቸው። «ከኧ-ዥ ያለውን መመዘኛዬን (ክራይቴሪያ) የምታሟላ ሚስት አጣሁ አላቸው።»🙄 እርሳቸውም «እስቲ ለመሆኑ ምንድንነው? ይህን ከA-Z ያለውን ንገረኝ ልረዳው አሉት።» እርሱም (#Aአክቲቭ፥ #Bቢዩቲፉል፥ #Cክሪኤትቭ፥ #Dዲሰንት+ #Eኤክሰለንት፥ #Fፋንታስቲክ፥ #Gጃይንት፥ #Hሐምብል፥ #Iኢኖሰንት፥ ] #ጄንትል+ #Kካይንድ.. » እያለ ሲቀጥል መጋቢው አቋረጡትና «የእኔ ወንድም ይህን ሁሉ የምታሟላ ሚስት አታገኝም፥ ነገር ግን ጉድለትና እንከን የሌለበትን ክርስቶስን የምታመልክ ሴት እንድታገባ እመክርሃለሁ።» እኔ የምለው ግን ልጁ ጤናማ ነዋ አይደል🙄🤔 ምን አይነት የተመታ ልጅ ነው ግን🙄 ሴትን ኮስሞቲክስ አደረገ እኮ በጌታ ስም🙄 እንደዚህ አይነት ሴት ብትኖር የጌታ መምጫ በፈጠነ ነበር።
2 92114Loading...
37
#ከማያምን_ሰው_ጋር_የፍቅር_ግንኙነት_በፍጹም_አትጀምሩ #ይሄ_መልዕክቴ_በጌታ_ከልሆነ_ሰው_ጋር_የፍቅር_ግንኙነት_ለጀመሩና_ለመጀመር_መንገድ_ላይ_ላሉ_ይድረስልኝ _"ግን እኮ ድንግል ናት!"_ ⚠⚠⚠⛔⛔⛔⛔⛔⛔⚠⚠⚠ ለእስራኤላውያን ከተሰጡት በመቶዎች የሚቆጠሩ ትዕዛዛት ይሄኛው ትኩረቴን ይስበዋል፡፡ 👉"በሬንና አህያን በአንድ ቀንበር ጠምደህ አትረስ"....ዘዳ 22፥10(አዲሱ መደበኛ ትርጉም) ሌሎች ትዕዛዛት እንደ "አትግደል" እና "አታመንዝር" ያሉትን በግልፅ እረዳቸዋለሁ፡፡ ይሄ ግን ትንሽ ግር ይለኛል"በሬንና አህያን በአንድ ላይ አትጥመድ?" ምን? አንድ ቀን ስለዚህ ጥቅስ ፍለጋ አደረግሁና ይሄን አገኘሁ፡፡ መጀመሪያ አእምሮዬ ውስጥ የመጣው ጥያቄ ለምንድን ነው እግዚአብሄር ህዝቡ በሁለት አይነት እንስሶች እንዲያርሱ ያልፈለገው❓ ⏩መልካም፡ ሌላ ቦታ ላይ ስለመጠመድ የሚናገረው በ 2ኛ ቆሮ 6 ፥ 14 ላይ "ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፡፡" ✨በዘዳ 22፥10 እና በ2ኛ ቆሮ 6፥14 መካከል የሆነ ግንኙነት መኖር አለበት፡፡ አይመስላችሁም? እኔ ይመስለኛል ነገርግን ምን አይነት ግንኙነት ነው ያላቸው? 👉እነዚህ ሁለት የተለያዩ እንስሳት ፥ በሬና አህያ ፥ ሁለቱም እፅዋት ተመጋቢ ከመሆናቸው ውጪ በጣም የተለያየ ባህሪ ነው ያላቸው፡፡ አህያ ከበሬ በመጠን ያነሰ ሰውነት አለው፡፡ ከዚህም የተነሳ እርምጃዎቹ ከበሬ ያጠሩ ናቸው፡፡ 👉እነዚህ ልዩነቶች ሁለቱን አንድ ላይ ጠምዶ ለማረስ ሲታሰብ ትልቅ ችግር ይፈጥራሉ፡፡ ምክንያቱም እንቅስቃሴያቸው እኩል ስለማይሆን አንዳቸው ወይም ሁለቱም መሰቃየታቸው አይቀሬ ነው፡፡ ገራሚ የሆነው የእነዚህ እነንስሳት ልዩነት ያለው ግን እዚህ ላይ ነው፡፡👇👇 🔑በሬ መርጦ በመብላት በኩል በጣም ንፁህ የሚባል እንስሳ ነው፡ስለራበው ብቻ ወይም እፅዋቱ መልካም መስሎ ስለታየ አይበላውም፡፡ ወደ አህያ ስንመጣ ሌላ ታሪክ ነው፡፡ አህያ ቆሻሻ ፣ መራም ሆነ መርዛማ አይመርጥም፡፡ ስለዚህ በእርግጠኝነት የአህያ አፍ መጥፎ ጠረን አለው ማለት ነው፡፡ 🎇የአህያ እንዲህ መሆን ለበሬ ጉዳዩ አይደለም አንድ ላይ እስካልተጠመዱ ድረስ፡፡ ገበሬ አህያና በሬን አንድ ላይ "መጥመድ " ከጠለ በሬ በአህያው መጥፎ ጠረን ምክንያት ይሞታል፡፡ያስቃል አይደል😀😀 (በሳይንስ የተረጋገጠ ነው🙍፡፡) 👉ስለዚህ የእግዚአብሔር ቃል "ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ " ሲል እንዲህ ማለቱ ነው ፦ "በክርስቶስ የማያምንን ሰው ለማግባት መወሰን ገዳይ ውሳኔ ነው " 󾠬ስለዚህ ዛሬ መልዕክቴ ይህ ነው ከማያምን ሰው ጋር ለመጋባት ወይም የፍቅር ግንኙነት ለመጀመር ያቀዳችሁ ብትኖሩ እነዚህ ከላይ የተነሱትን ሁለት ጥቅሶች አስቡና ውሳኔአችሁን ሳይረፍድባችሁ በድጋሚ አስቡት፡፡ ⛔⛔⛔⛔ እንዲህ አትበሉ ፦ 👉"መጠጥ እኮ አይጠጣም ወደ ቤተክርስቲያን ባይሄድም ግን ኢየሱስን ይወዳል፡፡" 👉"ግን እኮ ድንግል ናት አማኝ ባትሆንም አትቃወምም እንድታምን ደግሞ እፀልይላታለሁ፡፡" 👉"ጌታ በእኔ ተጠቅሞ ወደራሱ ሊስበው ቢሆንስ?!" ⚠ይሄን የምታነቢው/በው ምናልባት መንፈስቅዱስ በዚህ ፅሁፍ እያሳሰበሽ/ህ ይሆናልና ድምፁን ችላ አትበይ/ል፡፡ 🌟በመጨረሻም በ 2ኛ ቆሮ 6፥ 14-18 ላይ ያለውን የእግዚአብሔር ቃል እንድታነቡ እጋብዛለሁ፡፡   #ጨረስኩ     🧔ወንድማችሁ ፍሬ ነኝ🧔 ጥያቄ ያላችሁና እኔን ለመገኘት ለምትፈልጉ 👉 @abit9 @abit9 🙏ተባረኩ 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
3 75932Loading...
38
Media files
3 63819Loading...
39
Media files
3 7529Loading...
ሰላም ቅዱሳን ወንድማችሁ ፍሬ ነኝ እንደሚታወቀው ጌታ በረደኝ መጣን በተላይ ደግሞ ወጣቶች ላይ ትኩረት ያደረጉ መልዕክቶችን እለቃለሁ ከዚህም የተነሳ በጣም ከቁጥር በላይ የሆኑ ወንድሞቼና እህቶቼ በውስጥ ለኔ ያለቸውን ፍቅር አክብሮት ይገልጹልኛል በተጨማሪም ሁሌም በጸሎት ከጎኔ እንደሆኑ ይነግሩኛል ከእነዛ መሃል ደግሞ ወዳጄ #south africa የሚኖር ነጌሰ የሚባል አንዱ እና ከሚያበረተቱኝ መሃል አንደኛው ነው። ዛሬ ደግሞ አገልግሎትህን ቀጥልበት ብሎ በልቡ ያሰበውን ነገር አድርጎልኛል እግዚአብሔር በብዙ ይባርከው። እናም ወደ እናንተ የመጣሁት ልጁ ጌታን በብርቱ መገልገል እና ብዙ ትውልድ ጋር ማድረስ ይፈልጋል ስለሆነም ቅዱሳን ለዚህ ወንድሜ በጸሎት ከጎኑ እንድትሆኑ በጌታ ፍቅር እጠይቃችኋለሁ። .         ተባረኩ inbox me 👉 @abit9 @abit9        🧒ወንድማችሁ ፍሬ ነኝ
إظهار الكل...
👍 11🥰 4
.              #ተረጋጉ #ይህ_መልዕክቴ_ያለ_ጊዜ_ወደ_ፍቅር_ግንኙነት_ለመገባት_ለሚሮጡ_ወጣቶች_ይድረስልኝ #በተላይ_በትምህርት_ገበታ_ላይ_ላሉ አንድ ወጣት ልጅ ነበር፡፡ በትምህርቱ ጎበዝ ነው፤ መልኩም ያማረ ነው:: ቤተሰቡ «ይህ ልጅ የት ይደርሳል?» ብለዉ በጉጉት ይጠብቁት ነበር። የአካባቢው ሰዎችም ጭምር «ይህ ዘራችንን በመልካም ነገር ያስጠራል» በማለት ተስፋ ያደርጉ ነበር፡፡ እርሱም በመጀመሪያ ትኩረቱ በትምህርቱ ላይ ብቻ ነበር፡ በአካባቢው ያሉ ቆንጆ ሴቶች ግን እርሱን ለማጥመድ ይፈልጉ ነበር:: በተለይ ዋርሳው የሆኑ ሴቶች በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ እርሱን ለማጥመድ ይፈልጉታል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን በአንዷ እጅ ወደቀ፡፡ በእርሷም ፍቅር ተነደፈ:: ከዚያ በኋላ ደግሞ ሌሎች ሴቶችን አዳረስ:: የስምንተኛ ክፍል ጨርሶ ወደ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መሄድ አልፈለገም:: የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እርሱ ከሚኖርበት ሩቅ ስለነበር ከቤት ተመላልሶ መማር አይችልም:: ስለዚህ ወደ ሌላ ከተማ መሄድ ነበረበት፡፡ እነዚያ ሴቶች እያንዳንዳቸው «እኔን ትተህ እንዴት ትሄዳለህ? ካላንተ መኖር አልችልም» ብሎ ልቡን ሰረቁት፡፡ እርሱም የእነርሱን ሐሳብ ስምቶ ትምህርቱን አቋርጦ ወደ ሠፈር ተመለሰ፡፡ እንደ እርሱ ጎበዝ ያልነበሩ ልጆች ትምህርታቸውን ቀጠሉ፡፡ አንዳንዶች ኮሌጅ የመግባት ዕድል አገኙ፡፡ እርሱ ግን እርሻ ማረሰ ጀመረ:: ዕድሜው ሃያዎቹ አጋማሽ ሲሆን ትዳር መሠረተ:: ልጆችን ወለደ፡፡ ከእርሱ ጋር የነበሩ ልጆች ተምረው መምህራን ሆነው እርሱ ይማርበት ወደ ነበረበት ትምህርት ቤት ተመድበው መጡ፡፡ ሰውየውም ይህን ሲያይ በሕይወቱ አንድ ትልቅ ስህተት እንደሠራ ተገነዘበ፡፡ አሁን ለመማር ያለው ዕድሉ ዝግ ሆኖበታል፡፡ ሚስቱንና ልጆቹን ለማን ትቶ ትምህርት ቤት ገብቶ ይማር! አሁን ያለፈውን ነገር ማሰብ እንጂ ማድረግ አይችልም:: አያችሁ አይደል ያለ ጊዜ ወደ ፍቅር ግንኙነት መገባት በጣም ብዙ ችግሮች አሉ ለዚህም የባለታሪኩ ልጅ ሕይወት ከበቂ በላይ ምስክር ነው። ስለዚህ እባካችሁ ተረጋጉ ሁሉም ነገር በጊዜው መድረሱ አይቀርም። በተለይ በትምህርት ገበታ ላይ ያላችሁ ወጣቶች የእናንተ ትኩረት ትምህርትና መንፈሳዊ ሕይወታችሁ ላይ ብቻ ይሁን። ዕድል ከገኘችሁም ስራ በመስራት ላይ አድርጉት። ከዚያ ውጪ ቶሎ ብላችሁ ወደ ፍቅር ሕይወት አትግቡ። እናንተ ያላችሁበት የብቸኝነት ጊዜ ለነገ ሕይወታችሁ አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን የምታዘጋጁበት ጊዜ ነው። ይሄንን ጊዜ ደግሞ እግዚአብሔር ከየትኛውም ሕብረት እና ግንኙነት ይልቅ ከእርሱ ጋር ብቻ እንድታሳልፉ ይፈልጋል። የብቸኝነት ጊዜያችሁን በደብ ተጠቀሙበት እናንተ ዕድለኞች ናችሁ። .           #ጨረስኩ 👤ወንድማችሁ ፍሬ ነኝ👤 🙏ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ❤❤ inbox me 👉 @abit9  @abit9 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
إظهار الكل...
31👍 23🥰 5🙏 3
#ለእግዚአብሔር_ሰው_አለ ብዙ ጊዜ ሰዎች የሚሉት ነገር አለ በተለይ ከቤተክርስቲያን back ያደረጉ ሰዎች እሱም ምንድነው በዚህ ዘመን ቤተከርስቲያን ውስጥ ያሉትም ከቤተክርስቲያን ውጭ ያሉትም አንድ ናቸው ይላሉ። የሆነ ጊዜ እንደአጋጣሚ ከአንድ እህቴ ጋር ስለ መንፈሳዊ ነገር እያወራን ሳለ ከእኛ ጋር የነበረችሁ አንዷ እንዲህ አለችኝ #እሷ_እኮ_ብዙም_ቤተከርስቲያን_አትሄድም_አለችኝ። ከዚያም እኔም ነገሩን ለማረጋገጥ ብዬ ስጠይቃት #ባክህ_በዚህ_ጊዜ_በቤተክርስቲያን_ያሉም_ከቤተክርስቲያን_ውጭም_ያሉት_አንድ_ናቸው_አለችኝ። በኃላ ግን ልጅቷ ልክ እንዳልሆነች ነገርኳት። ወንድሞቼና እህቶቼ ሰዎች ወደ ቤተክርስቲያን እንዳይመለሱ አጋንንት ከሚጠቀመቸው መንገዶች አንዱ ይህ ነው። አትሳቱ በዘመናት መካከል እግዚአብሔር በጤናማ መንገድ የሚኖሩትን ሰዎች አጥቶ አያውቅም። በብሉይ ኪዳን ዘመን ኤልዛቤል ነቢያትን እየገደለች ብዙ ስቃይ በምታደርስበት ጊዜ ኤልያስ ለእግዚአብሔር ምንም ሰው የሌላ መስሎት እኔም ከአባቶቼ አላንስም ውሰደኝ ብሎ ስናገር እግዚአብሔር ግን no ለበኣል ያልሰገዱ ሰባት ሺህ ምርጦች አሉኝ ብሎ እግዚአብሔር ለእሱ ሰዎች እንዳሉት ስናገር እናያለን። 👉1ኛነገ19፥14-18 ¹⁴ እርሱም፦ ለሠራዊት አምላክ ለእግዚአብሔር እጅግ ቀንቻለሁ፤ የእስራኤል ልጆች ቃል ኪዳንህን ትተዋልና፥ መሠዊያዎችህንም አፍርሰዋልና፥ ነቢያትህንም በሰይፍ ገድለዋልና፤ እኔም ብቻዬን ቀርቻለሁ፤ ነፍሴንም ሊወስዱአት ይሻሉ አለ። ¹⁵ እግዚአብሔርም አለው፦ ሂድ፥ በመጣህበትም መንገድ በምድረ በዳ ወደ ደማስቆ ተመለስ፤ ከዚያም በደረስህ ጊዜ በሶርያ ላይ ንጉሥ ይሆን ዘንድ አዛሄልን ቅባው፤ ¹⁶ በእስራኤልም ላይ ንጉሥ ይሆን ዘንድ የናሜሲን ልጅ ኢዩን ቅባው፤ በፋንታህም ነቢይ ይሆን ዘንድ የአቤልምሖላን ሰው የሣፋጥን ልጅ ኤልሳዕን ቅባው፤ ¹⁷ ከአዛሄልም ሰይፍ ያመለጠውን ሁሉ። ኢዩ ይገድለዋል፤ ከኢዩም ሰይፍ ያመለጠውን ሁሉ ኤልሳዕ ይገድለዋል። ¹⁸ እኔም ከእስራኤል ጕልበታቸውን ለበኣል ያላንበረከኩትን ሁሉ፥ በአፋቸውም ያልሳሙትን ሁሉ፥ ሰባት ሺህ ሰዎች ለእኔ አስቀራለሁ። እግዚአብሔር ከብሉይ ኪዳን ጀምሮ እስከ አዲስ ኪዳን ድረስ መቼም ብሆን ለእሱ የሚሆኑ ሰዎችን አጥቶ አያውቅም። ምክንያቱም እግዚአብሔር እራሱን ያለ ቅሬታ አያስቀምጥም። 👉ሮሜ11፥3-5 ³ ጌታ ሆይ፥ ነቢያትህን ገደሉ መሠዊያዎችህንም አፈረሱ እኔም ብቻዬን ቀረሁ ነፍሴንም ይሹአታል። ⁴ ነገር ግን አምላካዊ መልስ ምን አለው? ለበአል ያልሰገዱትን ሰባት ሺህ ሰዎች ለእኔ አስቀርቼአለሁ። ⁵ እንደዚሁም በአሁን ዘመን ደግሞ በጸጋ የተመረጡ ቅሬታዎች አሉ። በእንደዚህ አይነት አስተሳሰብ ውስጥ ያላችሁ ወንድሞቼና እህቶቼ አትሳቱ ይሄ ከአጋንንት ዘንድ የሆነ መልዕክት ነው። ሰዎች ወደ እግዚአብሔር ቤት እንዳይመለሱ ከሚጠቀመቸው መንገዶች አንዱ ነው። እንደዚህ እያላችሁ ወደ ቤተከርስቲያን የማትሄዱ ወንድሞቼና እህቶቼ ይሄንን የአጋንንት መልዕክት ትታችሁ ወደ ቤቱ ተመለሱ ዛሬም የሰማዩ አባታችሁ እጆቹን ዘርግቶ እናንተን ለመቀበል ዝግጁ ነው።     🧔ወንድማችሁ ፍሬ ነኝ🧔 ጥያቄ ያላችሁና እኔን ለመገኘት ለምትፈልጉ 👉 @abit9 @abit9 🙏ተባረኩ 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
إظهار الكل...
17👍 5🥰 4
ምሬቴን ስነግርህ ተሸንፌ ነዉ አባ ግን ምትለኝ እኔ እስክመጣ ነው😥
إظهار الكل...
🥰 16❤‍🔥 8 7👍 5
إظهار الكل...
አልረሳውም (Alresawem) አዲስ መዝሙር-ካሌብ አለሙ - Kaleb Alemu -New Ethiopian Amharic Song (I won't forget) 2024

#kaleb_alemu_ካሌብ _አለሙ #አልረሳውም _alresawm_mezmur #ethiopian_new_mezmur_ኢትዮጵያ_መዝሙር #New _protestant _song #Ethiopan _ballad _song #Slow _song #አዲስ _መዝሙር መዝሙር 56 ¹² አቤቱ፥ የምስጋና ስእለት የምሰጥህ ከእኔ ዘንድ ነው ¹³ ነፍሴን ከሞት፥ እግሮቼን ከመውደቅ አድነሃልና፥ በሕያዋን ብርሃን እግዚአብሔርን ደስ አሰኘው ዘንድ። Psalm 56:12-13 I am under vows to you, my God; I will present my thank offerings to you. 13 For you have delivered me from death and my feet from stumbling, that I may walk before God in the light of life. I was inspired to make this video because I have unforgettable favor from God. The idea is based on two things: 1. We should not forget God, who holds us with His loving hands, even if we fall down. 2. and the main thing is that we should not forget the work of Jesus, who gave his life for us to live a life of peace and happiness forever. Finally, to everyone who watches this video, may God give him the strength to stand strong in all trials with the grace of God, and may the end be beautiful. Amen.

👍 3 2
“ILAALI”_YITBAREK_TAMIRU_ft_AMANUEL_ETANA_new_oromo_gospel_music.mp34.81 MB
16👍 7
05:03
Video unavailableShow in Telegram
znefgco2pkmuuova22v4.mp419.48 MB
👍 7🥰 5 4🕊 2
ሰላም ወንድሞቼና እህቶቼ ወንድማችሁ ፍሬ ነኝ ብዙ ጊዜ አማኝ የሆኑ እህቶች የተቸገሩት ነገር እንደለ ይነግሩኛል ከማያምን ሰው ጋር የፍቅር ግንኙነት አትጀምሩ ወይም አታግቡ የሚል መልዕክት ስጽፍ አብዛኞቹ እህቶች ተመሳሳይ ነገር ይነገራሉ እሱም በቤተክርስቲያን ያሉ ወንዶች አይጠይቁንም ስለዚህም ከማያምን ወንድ ጋር የፍቅር ግንኙነት ለመጀመር እንገደዳለን ይላሉ። #በዚህ ነገር እናንተ ምን ትላላችሁ? ችግሩስ ምንድነው ብላችሁ ታስባለችሁ? በነጻነት ደስ ያላችሁን ሀሳብ አውሩ እስቲ👇👇👇👇
إظهار الكل...
👍 14 13
ℹ️ Track 13 ይብዛልኝ መታዘዜ Bereket Lemma 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 @superchristiantube7 @superchristiantube7 @superchristiantube7 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ለአንድ ጓደኛችሁ ሼር አድርጉለት
إظهار الكل...
Track_13_ይብዛልኝ_መታዘዜ_Bereket_Lemma(256k).mp35.66 MB
16👍 4🥰 3