cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶክተር) Dr Rodas Tadese

ትክክለኛው ቻናሌ ይሄ ብቻ ነው። በዚ ብቻ ትምህርተ ሃይማኖትንና የኢትዮጵያ ምስጢራትን ሳይንሳዊ ጉዳዮችን በጥልቀት እንዳስሳለን። ሌሎቹ ቻናሎች የእኔ አይደሉም

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
37 449
المشتركون
-224 ساعات
-1397 أيام
-32230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

57👍 32👏 9
119👍 41👏 2
63👍 19🥰 1
37 አልፋ 73 መጽሐፍ ምረቃ በፎቶ በከፊል
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
👍 31 11👏 8
አንድሮሜዳ የ2016 ዓ.ም ክረምት የአንድሮሜዳ ስልጠና   የጥበብን ድግስ ዕውቀትን ለተጠማ አእምሮ በዚህ ክረምት አዘጋጅቷል፡፡   ሥልጠናው ከ7 ዓመት በላይ ለሆኑ ሁሉ የዕደሜ ገደብ ሳይኖረው ይሰጣል፡፡ የሚሰጠው ትምህርት   ሥነ ምግባር (Ethics)   ሥነ ፈለክ (Astronomy)   ሀገራዊ ጥበቦች (Indigenous wisdom)   ግእዝ (Geez)   ትምህርተ ዕፅዋት (Botany) የሥልጠናው ቦታ፡ ቦሌ ዓለም ሲኒማ የሥልጠና ቀናት፡ ከሰኔ 28/2016 - ሐምሌ 28/2016 ሰዓት፡ ከጧቱ 2፡30-6፡30 (ከሰኞ-ዓርብ) ምዝገባና ክፍያን በተመለከተ፡ 0900020202 / 0900030303 ይደውሉ፡፡ ወይም ከመገናኛ ወደ ሲግናል በሚወስደው መንገድ ሱመያ መስኪድ እንዳለፈ መልካይ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302 Email: [email protected]
إظهار الكل...
👍 45🥰 11 3
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.