4 396
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-307 أيام
-10130 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
Photo unavailableShow in Telegram
አንዳንዶቻችን ስላለፈው እየተጨነቅን ህይወታንን ከባድ አድርገዋል ከፊሎቻችን ስለሚመጣው ቀን እየተጨነቅን ዛሬን ሳናጣጥም ሳንቀበል እየኖርን እንገኛለን መለወጥ ማንችለውን ነገር በመተው የዛሬ ስጦታችንን እንቀበል ወዳጆቼ
ትላንት ታሪክ ነው
ነገ ሚስጥር ነው
ዛሬ ደግሞ ስጦታ ነው
ዛሬን ተጠቀሙበት!!
#NigatInspire
follow for more........
Photo unavailableShow in Telegram
መጥፎ አጋጣሚዎችን በመጠቀም ወደ ተሻሉ እድሎች መቀየር የሚችል ሰው ሁሌም አሸናፊ ነው!!
ይህን ንግግር ሳየው ንስር ትዝ አለኝ ንስር ከባድ አውሎ ንፋስ በመጣ ጊዜ ሌሎች የወፍ ዝርያዎች ወደ ጎጆአቸው መሸሽን ሲመርጡ ንስር ግን አውሎ ንፋሱን በመጠቀም ከፍ ብሎ ይበራል ለዚህም ንስር ከአዕዋፋት ሁሉ ይለየዋል!! መጥፎ አጋጣሚዎችን በመጠቀም ወደ ተሻሉ ዕድሎች እንቀይር!!
@NigatInspire
Follow For More
Photo unavailableShow in Telegram
አንድ ሰው በዓመታት ልፋት ያመጣውን የሰውነት ቅርፅ አንተ በአንድ ቀን ለረጅም ሰዓታት የሰውነት እንቅስቃሴ ስለሰራህ አታመጣውም እውነተኛ ለውጥ ከፈለክ ሳትሰላች ሁሌም መስራት አለብህ! በህይወትህም ላይ ከዚህ የተለየ እንድታደርግ አይጠበቅብህም።
@NigatInspire
♡♡♡♡..Eid Mubarak..♡♡♡♡
I wish you a peaceful and happy Eid Al-Fitr day...