cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የወ/ዋ/መ/ሰ/ት/ቤት መዝሙር እና ኪነ-ጥበብ ክፍል

ይህ የመካነ ቅዱሳን ኢያቄም ወ ሐና ቤተ ክርስቲያን የወልድ ዋህድ መንፈሳዊ ሰንበት ት/ቤት የመዝሙር እና ኪነ-ጥበብ ክፍል ቻናል ሲሆን ቻናሉ የተመሠረተበት አላማም ወቅታዊ /አዳራሽ የተጠኑ/ መዝሙሮች እና ወረቦች እንድንከልስበት በአንዳንድ ምክንያት ጥናት ላይ መገኘት ያልቻሉ አባላት ወደ ኋላ እንዳይቀሩ በያሉበት አዳምጠው እንዲመጡ እና ያማረ ጥናት እና አገልግሎት እንድናገለግል ነው

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
323
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-3837 أيام
-31230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የተከበራችሁ የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት ከዛሬ እሮብ-ቅዳሜ ለተከታታይ 4 ቀን ተከታታይ የቅድስት ስላሴ ጥናት እና ፈተና ስለሚኖር ሁላችሁም አባላት በተጠቀሱት ቀናት ከምሽቱ 12:30 ላይ እንድትገኙ በልዑል እግዚአብሔር ስም እናሳስባለን።
إظهار الكل...
إظهار الكل...
🔴#ሚሞሪ፣ሲም ማውጫ መንፈሳዊ መነባንብ በ ወልድ ዋህድ ሰንበት ትምህርት ቤት

🔴#ሚሞሪ መንፈሳዊ መነባንብ በ ወልድ ዋህድ ሰንበት ትምህርት ቤት። 🔴Subscribe 🔴Like 🔴Share በማረግ አግዙን። #dnabel#henok_haile #eotcmk #eotc#etartmedia ቀንዲል ሚዲያ#ማኅቶት ቲዩብ#እንቁ ሚዲያ#ፈውስ_መንፈሳዊ #ተዋህዶ ሚዲያ #ኮተቤሐና #viral #donkeytube #comedianeshetu #hageretv

የተከበራችሁ የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት እንኳን ለቅድስት ልደታ ወርሐዊ በዐል በሰላም አደረሳችሁ ሁላችሁም አባላት ዛሬ 11:00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ እና የዕለቱን የጸሎት መርሐ ግብር እና የዝማሜ ጥናት እና ፈተና እንድትፈተኑ ሰዓቱ ሲደርስ ስማችሁ ከዚህ በታች የተጠቀሰ አባላት የዕለቱን አገልግሎት እንድታገለግሉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እናሳስባለን
إظهار الكل...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
የተከበራችሁ የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት በትላንትናው ዕለት የወጣት ክፍል የቡድን ሶስት የመጀመሪያ ዙር የኪነ-ጥበብ መርሐ ግብራቸውን ያቀረቡ ሲሆን የ ሲሎንዲስ ቡድን አባላት አስተማሪ እና በሰንበት ትምህርት ቤታችን ያሉ የኪነ-ጥበብ ክህሎት ያላቸውን አባላትን ያወጡበት የሚደንቅ መርሐ ግብር አቅርበውልናል  ክፍላችን የሰጠውን ኀላፊነት በሚገባ ስለተወጡ  አባላቱን የሰበሰቧቸውን የቡድን መሪዎች እና የተሳተፋትን የሲሎንዲስ ቡድን  አባላት በሙሉ እያመሰገንን በቡድን መርሐ ግብር ወቅት የተነሱ ፎቶዎችን ከዚህ ስር እናጋራችኋለን
إظهار الكل...
أرشيف المشاركات
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.