Ethio-Italy Polytechnic College (Dire Dawa)
الذهاب إلى القناة على Telegram
إظهار المزيد
2 406
المشتركون
+124 ساعات
+407 أيام
+33730 أيام
أرشيف المشاركات
የኢትዮ-ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
……………………
▶በ 2013 ዓ.ም በሀገር አቀፍ ደረጃ በተካሄደው የቴክኖሎጂ እና ክህሎት ውድድር ላይ ኮሌጃችንን እንዲሁም ድሬዳዋን ወክለው የተሳተፉ የተቋማችን አሰልጣኝ መምህራን እና ሰልጣኝ ተማሪዎች አመርቂ ውጤት በማስመዝገብ በድል ተመልሰዋል።
▶በዚህ በተገኘው አኩሪ ውጤትም የኢትዮ-ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እንኳን ደስስስ አላችሁ እንኳን ደስስ አለን ማለት ይወዳል።
▶በውድድሩ ውጤት ያስመዘገቡ የኮሌጃችን አሰልጣኝ መምህራን እና ሰልጣኝ ተማሪዎች:-
💥አሰልጣኝ መምህር #ስንታየሁ_ቀጭኔ በተወዳደሩበት ዘርፍ 1ኛ በመውጣት የወርቅ ሜዳልያ ተሸላሚ።
💥አሰልጣኝ መምህር #ደረጀ_ሽፈራው በተወዳደሩበት ዘርፍ 3ኛ በመውጣት የነሀስ ሜዳልያ ተሸላሚ።
💥አሰልጣኝ መምህር #ብሩክ_አንለይ በተወዳደሩበት ዘርፍ 3ኛ በመውጣት የነሀስ ሜዳልያ ተሸላሚ ሆነዋል።
በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን።👏👏👏
በፌደራል ቴክኒክና ሞያ ትምህርትና ስልጠና ኢንስቲትዩት የኢትዮ-ጣሊያን ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ካምፓስ የ2013 ዓ.ም የሳተላይት ዲግሪ ፕሮግራም ፅጩ ተመራቂ ተማሪዎች የምረቃ ስነ-ስርዓት በፎቶ📷📷…
በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ🎓🎓🎓🎓🎓
ኮሌጃችን የእምነቱ ተከታይ ለሆኑ ሰራተኞቻችንና ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 2013ዓ.ም የገና በዓል ሰላም አደረሳቹ ይላል።
የኢትዮ-ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በአዲስ መልክ የተሻሻለውን የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ፓሊሲና ፕሮግራም ለተቋሙ ሰራተኞች የማቅረብያ መድረክ በማዘጋጀት የተቋሙ ሰራተኞች በፖሊሲና ፕሮግራሙ ላይ አስተያየት እንዲሰጡበት አድርጓል።
የኢትዮ-ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከአስተዳደሩ የጤና ቢሮ ጋር በመተባበር በገጠር ቀበሌዎች የሚታየው የመፀዳጃ ቤት ችግርን በዘላቂነት ለመቅረፍ ከገጠር ቀበሌዎች ለተወጣጡ 20 ሰልጣኞች በሳኒተሪ ማርኬቲንግ አርማታ ስላብ(የመፀዳጃ ቤት መቀመጫ አሰራር) በአጫጭር ስልጠና ፕሮግራም በማሰልጠን ሰልጣኞች የአካባቢያቸውን የመፀዳጃ ቤት ችግር እንዲቀርፉ እውቅና ሰቷል።
Dear Department Heads;
Take the face mask for your department trainees(day & night).
Be didn't forgetting trainees name list of your department.
Txs
የኢትዮ-ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በኮሮና ቫይረስ(Covid 19) ወረርሽኝ ዙሪያ ለሰልጣኝ ተማሪዎቹ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ።
………
ኮሌጃችን ከአስተዳደሩ የጤና ቢሮ ጋር በመተባበር ለ ተቋማችን ሰልጣኝ ተማሪዎች የCovid-19 ወረርሽኝ አሁን ያለበትን ደረጃ የማሳወቅ እና ከሰልጣኝ ተማሪዎች የሚጠበቀው ተግባር ምን መሆን እንደሚገባው ግንዛቤ የሚያስጨብጥ መድረክ አዘጋጅቶ ለሰልጣኝ ተማሪዎቹ ተደራሽ አድርጓል።
የኢትዮ-ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
……………………………………………………………
ህዳር 8/2013 ዓ.ም የኮሌጃችን ሰራተኞች እና ተማሪዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ "ከሀገር መከላከያ ሰራዊት ጎን እቆማለሁ" በሚል መሪ ቃል ቀኑን አስበው ውለዋል።
ቀኑ ሲታሰብም ከነበረው የ አንድ ደቂቃ የህሊና ፀሎት እና የአንድ ደቂቃ የጭብጨባ ፕሮግራም በተጨማሪ የኮሌጃችን ሰራተኞች እና ተማሪዎች ለምንመካበት የሀገር መከላከያ ሰራዊታችን ውድ ደማቸውን በመለገስ አጋርነታቸውን አሳይተዋል።
