cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Teklu Tilahun - ተክሉ ጥላሁን

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
68 449
المشتركون
+3624 ساعات
+4307 أيام
+56730 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
#ሚያው_አትበል! እንደ ድመት ሚያው ማለትህን አቁም! እንደነብር የምትሆንበት ጊዜህ ነው! ለዚህ ደግሞ #ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ ይረዳሃል።በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
9890Loading...
02
#ከጥላው_የሚሸሸው_ሰውዬ ከራሱ ጥላ ስለተጣላ አንድ ሰው የሚነገር ተረት አለ፡፡ ሰውዬው ጥላውን ሮጦ የሚያመልጠው ይመስለው ነበር፤ ይህ ጥላ ከእኔ ካልተለየ ደስተኛ አልሆንም ብሎ ያስብም ነበር፡፡እና ይህ ሰው ከገዛ ጥላው ሊያመልጥ ሮጠ። በጣም ሮጠ፤ ራስን ሮጠው ይሸሹታል? ያ ሰው ግን ከራሱ ሊያመልጥ ሮጠ፡፡ መጨረሻው ምን ሆነ? ትንፋሽ አጥሮት ሞተ፡፡ መፍትሔው ግን ቀላል ነበር፡፡ ቆም ብሎ፤ ፈገግ እያለ ወደ ጥላው ጥቂት ቀርቦ ቢቀመጥ  ወዲያው ይጠፋ ነበር! የምንፈራውን ኹሉ በመሸሽ የምናመልጠው አይደለም፡፡ ፈገግ ስላሉ ብቻ የሚገፉት ደመና አለ፡፡ አየውህ ስላሉት ብቻ ደንግጦ የሚጠፋ ፍርሃት አለ፡፡ ራሳችንን ብሎም ሌሎችን እንዴት እንደምናነብ ካወቅን በጥላዎች ሁሉ አንደነግጥም፤ ለዚህ ደግሞ ሰዎችን የማንበብ ጥበብ መጽሐፍ ብዙ ያስተምረናል። አዲሱ #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍ ስለ ሰውና ተፈጥሮው ብዙ የሚያወራችሁ አለው። የሮበርት ግሪን ምርጥ መጽሐፍት👇 #ሰውና_ተፈጥሮው አዲስ መጽሐፍ #The_Laws_of_Human_Nature  (በእንግሊዝኛ) #የኃያልነት_ሕጎች 2ተኛ ዕትም  ሶስቱንም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኟቸዋል። 🎀 እነዚህ #የኃያልነት_ሕጎች እና #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍን፦ #ጄዚ #ካንዬ_ዌስት #ፊደል_ካስትሮ #ጆርዳን_ፒተርሰን #ባራክ_ኦባማ #ኤለን_መስክን ጨምሮ ሌሎች ታዋቂ እና ኃያል ግለሰቦች ለስኬታቸው እንደምክንያት የሚጠቅሷቸው ናቸው። እናም አንተም ያቀድከውና ያሰብከው የስኬት መዳረሻ ላይ ለመውጣት እነዚህን መጽሐፍት እንደ መሰላል እንድትጠቀምባቸው አቅርበንልሃል፡፡ 📕📕📕 ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5K ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
2 80911Loading...
03
#አከብራለሁ🙏 ኩራታቸው ወደ ጎን በመተው ´ስህተት ሠርቻለሁ፣ ይቅርታ እጠይቃለሁ፣ ይህንን ጠባዬንም አስተካክላለሁ' የሚሉ ሰዎችን አከብራለሁ! #ስሜትን_በብልኃት_መምራት መጽሐፍ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡ 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
3 5853Loading...
04
#ተጠንቀቀው! በአንተ ሕይወት ላይ ኃይልና ስልጣን ያለው ሰው ቢኖር ሚስጥርህንና ውሸትህ የሚያውቅ ሰው ነው፤ እሱን ከጠላትህ በላይ ተጠንቀቀው! #የኃያልነት_ሕጎች መጽሐፍ የሮበርት ግሪን ምርጥ መጽሐፍት👇 #ሰውና_ተፈጥሮው አዲስ መጽሐፍ #The_Laws_of_Human_Nature  (በእንግሊዝኛ) #የኃያልነት_ሕጎች 2ተኛ ዕትም  ሶስቱንም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኟቸዋል። 🎀 እነዚህ #የኃያልነት_ሕጎች መጽሐፍ እና #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍን፦ #ጄዚ #ካንዬ_ዌስት #ፊደል_ካስትሮ #ጆርዳን_ፒተርሰን #ባራክ_ኦባማ #ኤለን_መስክን ጨምሮ ሌሎች ታዋቂ እና ኃያል ግለሰቦች ለስኬታቸው እንደምክንያት የሚጠቅሷቸው ናቸው። እናም አንተም ያቀድከውና ያሰብከው የስኬት መዳረሻ ላይ ለመውጣት እነዚህን መጽሐፍት እንደ መሰላል እንድትጠቀምባቸው አቅርበንልሃል፡፡ 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
4 2763Loading...
05
#ሰዎች_ለምን_ተስፋ_ይቆርጣሉ? 1- ፈጣን ውጤት ስለሚፈልጉ 2- ሌሎች ምን ይላሉ ብለው ስለሚጨነቁ 3- ምግባር ስለሌላቸው 4- ራሳቸውን ስለማያምኑ እናንተስ?  ሀሳብ አስተያየታችሁን ስጡን፤ የናፒሊዮን ሂልን ምርጥ መጽሐፍ #የስኬት_ቀመርን እንድታነቡ እየጋበዝን ድንቅ መርሁን እንዳትረሱት እናስታውሳችሁ፦ #ወርቁን_ለማግኘት_የቀረህ_ሶስት_እርምጃ_ብቻ_ነው ይላል። ቀኑን በብርታት ከ #የስኬት_ቀመር መጽሐፍ ጋር ወደፊት!!! የናፒሊዮን ሂል ምርጥ መጽሐፍት በገበያ ላይ፦ #የስኬት_ቀመር #አስበህ_ሀብታም_ሁን #የስኬት_ፍልስፍና በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
2442Loading...
06
#ተመሳሳይ_ምርት_አትሁን_ለየት_ብለህ_ውጣ! ስኬታማ ለመሆንና በበቂ መጠን ለመሸጥ፣ የአንተን ምርት ወይም አገልግሎት ከሌሎች የላቀ ወይም በሆነ መንገድ ልዩ መሆን አለበት። ነባር ምርቶችን መምሰል፣ የቀደመውን ማባዛት ብቻ ነው የሚሆነው። ያንተ ምርት ከተወዳዳሪ ምርቶች ወይም ተወዳዳሪ ሊሆኑ ከሚችሉ ምርቶች የሚለይበት ልዩ ጥንካሬዎች ወይም ባህሪያት ሊኖሩት ይገባል። #የልዩነት_ሕግ_የመጀመሪያ_መርህ - “ልዩ የሽያጭ ሀሳብ” መወሰን ለሁሉም የተሳካ የሽያጭ ሥራ መሰረት ሆኖ ያገለግላል። አንድ ኩባንያ ምርቱን ወይም አገልግሎቱን ልዩ እና የላቀ የሚያደርገውን ነገር በሃያ አምስት ወይም ከዚያ ባነሰ ቃላት በአጭሩ ማጠቃለል መቻል አለበት። ለምሳሌ የታዋቂ ካምፓኒዎችን ልዩ የሽያጭ ሀሳብ እንመልከት - 👉ፎርድ - “ጥራት ቀዳሚ ስራችን ነው” 👉BMW - “የመጨረሻው መኪና” 👉አይቢኤም - “ጥራትና ደንበኛ አገልግሎት” 👉ኮካ ኮላ - “እውነተኛ ጥራት” እነዚህ የሽያጭ ሀሳቦች ደንበኞች ለምን እነዚህን ኩባንያዎች ከተፎካካሪዎቻቸው መምረጥ እንዳለባቸው በግልፅ ያሳያሉ። በጣም ውጤታማ የሆኑ የግብይት፣ የማስታወቂያና የሽያጭ ዘመቻዎችን የሚያሽከረከሩት ልዩ የሽያጭ ሀሳቦች ናቸው፤ ለደንበኞች ትርጉም ባለው መንገድ ምን እንደምትሸጥላቸው ማስረዳት የምትችለውም በልዩ የሽያጭ ሀሳቦችህ ነው። የአንተ ልዩ የሽያጭ ሀሳብ ምንድን ነው? አዲሱ #ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ በገበያ ላይ። 📕📕📕 ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
4 6349Loading...
07
#5_የመርዛማ_ሰዎች_አስገራሚ_ባህርይ ከአዲሱ @ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍ ላይ አባይን በማንኪያ እንደሚባለው እነዚህ 5 የመርዛማ ሰዎች አይነቶችን ለቅምሻ ጋብዘናችኋል።ከወደዳችሁት መጽሐፉን ገዝታችሁ እንድታነቡት ግብዣችን ነው። #ናርሲ ሲስቱ_እጅግ_ራስ_ወዳዱ የሚጨነቀው ስለ ራሱ ብቻ ነው። ሐዘኔታ የለውም። በዙሪያው ካሉት ሁሉ የተሻልኩ ነኝ ብሎ የምሩን ያምናል። #ተቆጣጣሪው በዙሪያው ያለውን ሁሉ ለመቆጣጠር ይሞክራል። በሁሉም ውሳኔ የበላይነትን ይፈልጋል። ምንም ነገር በትክክል መስራት እንደማትችል እንዲሰማህ ያደርግሃል። #የጉልበት_ቫምፓየሩ ጉልበትህን ይመጠዋል። ችግር ይፈጥራል፣ አሉታዊነትን ይመግብሃል። ይተችሃል፤ ያደክምሃል። #ነጭ_ውሸታሙ ያለማቋረጥ ነጭ ውሸት ይዋሽሃል። ያታልልሃል፣ ይለኩስሃል። ወደ ጸጸት የሚመሩ ነገሮች ሁሉ አለቃ ነው። #አረንጓዴ_ዓይናማው በሌሎች ጸጋ አይደሰትም። ተበዳይ፣ ተበዳይ ይጫወታል። ስለራሱ ጥሩ እንዲሰማው ሌሎችን ዝቅ ያደርቃል። አዲሱ #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍ ስለ ሰውና ተፈጥሮው ብዙ የሚያወራችሁ አለው። የሮበርት ግሪን ምርጥ መጽሐፍት👇 #ሰውና_ተፈጥሮው አዲስ መጽሐፍ #The_Laws_of_Human_Nature  (በእንግሊዝኛ) #የኃያልነት_ሕጎች 2ተኛ ዕትም  ሶስቱንም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኟቸዋል። 📕📕📕 ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
4 98517Loading...
08
#ሳይኮሎጂ_እንዲህ_ይላል፦ ደስታህን ግለጥ፤ ያልተገለጠ ደስታ እንደተጨናገፈ ጽንስ ወይም እንዳልተፈጠረ ይቆጠራልና! ትስማሙበታላችሁ? ሀሳብ አስተያየቶቻቹሁን አካፍሉን። #የአእምሮ_ኢነርጂ መጽሐፍ በገበያ ላይ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡ 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
5 1205Loading...
09
#አእምሮህን_ለማጽዳት_የሚረዱህ_ልማዶች 1- ግቦችን ማስቀመጥ 2- የእግር ጉዞ ማድረግ 3- ረዥም ሻወር መውሰድ 4- የምታሰግንባቸውን ነገሮች በዝርዝር ማስታወስ 5- ሜዲቴት ማድረግ 6- ማማረርን ሆነ ብለህ ማስወገድ 7- አዳዲስ ልምዶችን መሞከር 8- ሰዎችን ማድነቅ #የምታስብ_ከሆነ_ይህ_መጽሐፍ_የግድ_ያስፈልግሀል። #ስለምታስበው_አስብ 6ተኛ ዕትም #THE_ART_OF_THINKING_CLEARLY (በእንግሊዝኛ) መጽሐፉ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ታትሞ በገበያ ላይ። በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
5 59915Loading...
10
#አውቶብስ_ውስጥ_አታልቅስ! ገንዘብ ደስታን ላይገዛ ይችላል፣ ነገር ግን አውቶብስ ውስጥ ከማለቅስ ላምበርግኒ ውስጥ ማልቀስን እመርጣለሁ። አዲሱ #ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ በገበያ ላይ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
5 7583Loading...
11
#እነዚህ_ሰዎች_በዙሪያህ_እንዳይጠፉ 1- አብዝተው የሚወዱ 2- ዋጋ የሚጨምሩልህ 3- አዎንታዊ ተግባር ያላቸው 4- እውነትን የሚናገሩ 5- ደግነትን የሚያሰራጩ 6- እድገትን የሚያበረታቱ 7- ስታሸንፍ የሚያጨበጭቡ 8- ግቦችህን የሚደግፉ 9- አንተ ውስጥ ታላቅነትን የሚያዩ እናንተስ ምን ትጨምራላችሁ? አዲሱ #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍ በገበያ ላይ የሮበርት ግሪን ምርጥ መጽሐፍት👇 #ሰውና_ተፈጥሮው አዲስ መጽሐፍ #The_Laws_of_Human_Nature  (በእንግሊዝኛ) #የኃያልነት_ሕጎች 2ተኛ ዕትም  ሶስቱንም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኟቸዋል። 🎀 እነዚህ #የኃያልነት_ሕጎች እና #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍን፦ #ጄዚ #ካንዬ_ዌስት #ፊደል_ካስትሮ #ጆርዳን_ፒተርሰን #ባራክ_ኦባማ #ኤለን_መስክን ጨምሮ ሌሎች ታዋቂ እና ኃያል ግለሰቦች ለስኬታቸው እንደምክንያት የሚጠቅሷቸው ናቸው። እናም አንተም ያቀድከውና ያሰብከው የስኬት መዳረሻ ላይ ለመውጣት እነዚህን መጽሐፍት እንደ መሰላል እንድትጠቀምባቸው አቅርበንልሃል፡፡ 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
5 98223Loading...
12
#የሕይወት_መመሪያ_እንደዚህ_ይልሃል፦ 1- ትዕግስትኛና ጽኑ ሁን! 2- ዕድል የሚሰራው፣ ጠንካራ ስራ ባለበት ነው 3- እያንዳንዱን ሰው ማስደነቅ አይጠበቅብህም! 4- ማደምጥን ተማር! 5- ቀላሉን መንገድ አትምረጥ! #የሕይወት_መመሪያ 9ነኛ ዕትም መጽሐፍ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
5 89514Loading...
13
#የድዋይ_ጆንሰን_ዘ_ሮክ_10_የስኬት_ቀመሮች 1- ጀማሪ ሁን 2- ምን እንደምትፈልግ እወቅ 3- ራስህን ሁን 4- ትክክለኛውን ሚዛን ፈልግ 5- አስደናቂ የስራ ባህል ይኑርህ 6- ልብህን ተከተል 7- ራስህ ላይ ስራ 8- እርምጃ ውሰድ 9- የሌሎችን አቅም ተመልከት 10- ፈታ በል የእናንተ ምርጥ የትኛው ነው? የትኛው የሚጠቅማችሁ ይመስላችኋል? ሀሳብ አስተያየታችሁን ስጡን፤ የናፒሊዮን ሂልን ምርጥ መጽሐፍ #የስኬት_ቀመርን እንድታነቡ እየጋበዝን ድንቅ መርሁን እንዳትረሱት እናስታውሳችሁ፦ #ወርቁን_ለማግኘት_የቀረህ_ሶስት_እርምጃ_ብቻ_ነው ይላል። ቀኑን በብርታት ከ #የስኬት_ቀመር መጽሐፍ ጋር ወደፊት!!! የናፒሊዮን ሂል ምርጥ መጽሐፍት በገበያ ላይ፦ #የስኬት_ቀመር #አስበህ_ሀብታም_ሁን #የስኬት_ፍልስፍና በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
6 13417Loading...
14
#አስታውስ! ደሞዝህ ብቸኛ የገቢ ምንጭህ ከሆነ ጎዳና ለመውጣት አንድ እርምጃ እንደቀረህ አስታውስ! አዲሱ #ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ በገበያ ላይ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
6 44638Loading...
15
#እስካሁን_ለምን_ሀብታም_አልሆንክም? እነሆ 100 የማይቀለበሱ የቢዝነስ ሕጎችን የያዘው የብሪያን ትሬሲ መጽሐፍ #ቢዝነስ_ማይንድ በሚል ተተርጉሞ በገበያ ላይ ዋለ፤ ከመጽሐፉ ለቅምሻ ፦ #ሕግ_1 #የቢዝነሱን_ዓለም_አሁኑኑ_ተቀላቀል የቢዝነስ ስርዓታችን የሕይወታችን ዋና አካል ነው። በማህበረሰቡ ውስጥ ያለህን ሙሉ አቅም ለመጠቀም ይህ አስደናቂ ስርዓት እንዴት እንደሚሰራ መረዳትህ በጣም አስፈላጊ ነው። ይህን እውቀት ለመማር ለሚሰንፉ ሰዎች፣ ሕይወት ትልቅ ዋጋ ታስከፍላቸዋለች። ዛሬ በቢዝነስ አለም ላይ ያለው የለውጥ ፍጥነት በጣም አስደናቂ ነው። ኩባንያዎች ከመሬት ላይ የበቀሉ ነው የሚመስሉት፤ ፈጣን እድገት እያሳዩ ነው፤ በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብም እያገኙ ነው። ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ ክስተትም ነው። ይህ ፈጣን የለውጥ ፍጥነት የዘመናዊው የንግድ ሕይወት መገለጫ ሆኗልና አንተም አሁኑኑ መቀላቀል አለብህ! #ሕግ_2 #እስካሁን_ለምን_ሀብታም_አልሆንክም? ሰዎች የምራቸውን ሀብታም ለመሆን ስላልሞከሩ በድህነት ይቆያሉ።አንድ ወጣት ልጅ አንድን ሀብታም ሚሊየነር ምክር እንዲያካፍለው ይጠይቃል፤ ሚልየነሩም መልሶ “እስካሁን ለምን ሀብታም አልሆንክም?” ሲል ወጣቱን መልሶ ይጠይቀዋል። ለዚህ ጥያቄ የምትመልሰው መልስ ስለራስህ ጥልቅ ግንዛቤን ስለሚያሳይህ፣ ይህ ጥያቄ ወሳኝነት አለው። የአንተ ምላሽ አንተን ወደ ኋላ የሚጎትቱ እምነቶችህን፣ ጥርጣሬዎችህን፣ ፍርሃቶችህንና ሰበቦችህን ያሳያል። “ለምንድነው ሃብታም ያልሆንከው?” የሚለውን ጥያቄ ለማሰላሰል ትንሽ ጊዜ ወስደህ አስብበት። ወደ አእምሮህ የሚመጡትን ሁሉንም ምክንያቶች ጻፍ። ከዚያም በደንብ ለሚያውቅህ ሰው እስካሁን ለምን ሀብታም እንዳልሆንክ ጠይቀው፤ ካንተ መልሶችም ጋር መልሱን አመሳክረው። አብዛኞቹ ምክንያቶችህ  የማይረቡ ሰበባ ሰበቦች መሆናቸውን ስታውቅ ትገረም ይሆናል። #ሕግ_3 #ጠቃሚው_ካፒታልህ_ጊዜህ_ነው በጣም ጠቃሚው ካፒታልህ ጊዜህ ነው። ምን ያህል ጊዜ በስራህ ላይ ታፈሳለህ? በዚህ ጊዜህስ ምን ያህል ገንዘብ ታመጣለህ የሚለው ጥያቄ፣ በአብዛኛው የገቢ አቅምህን ይወስናል። ደካማ የጊዜ አያያዝ ለውድቀት ዋነኛ ምክንያት ነው። እንዴት ጊዜህን ለቢዝነስ ስራ ማዋልና በጊዜህ መስራት እንዳለብህ ደግሞ ቢዝነስ ማይንድ ያስተምርሃል። #ሕግ_4 #የገንዘብ_መስህብ_ሕግ_ላለው_ይጨመርለታል! በአንዲት ደሃ መንደር ውስጥ የሚኖር እና በአንድ የሀብታሞች ከተማ ውስጥ የሚኖር ሰው፣ ተመሳሳይ አይነት የገንዘብ አስተሳሰብ ፈፅሞ አይኖራቸውም። በድሃ መንደር ውስጥ የሚኖር ሰው የሀብታምነት ጥግ ብሎ የሚያስበው ቆዳ ጫማ ማድረግን ሊሆን ይችላል። የገንዘብ መስህብ ሕግ እንደሚለን ገንዘብን ወደ ሕይወትህ ለመሳብ አስተሳሰብህ ላይ ልትሰራ ይገባል፤ ገንዘብን የሚስብ አስተሳሰብ ነው ያለህ ወይስ ገንዘብ የኃጢአት ስር ነው የሚል አስተሳሰብ ነው ያለህ?  #ሕግ_5 #በፍጥነት_ወደ_ገንዘብ_ነፃነትህ_መድረስ_አለብህ!  ይህን አስብበት፦ አንድ ቢዝነስ ጀምረህ ሳለ በመንገድህ ላይ 80 በመቶው የሚሆነው ልፋትህና ድካምህ፣ ከጠቅላላ ስኬትህ ውስጥ 20 በመቶውን ብቻ ነው የሚይዘው። ሆኖም ከ80 በመቶ ድካምህ በኋላ የሚመጣው ቀሪው 20 በመቶ ልፋትህ፣ ከጠቅላላ ስኬትህ 80 በመቶውን ይፈጥርልሃል። ሂደቱን ለመጀመር ከፍተኛ ኃይልን ማውጣትም አለብህ። ሆኖም አንዴ ከጀመርከው፣ እድገትህን ለማስቀጠል በጣም ያነሰ ጉልበት ብቻ ነው የሚያስፈልግህ። #ሕግ_6 #ገንዘብህን_አትጣ! ገንዘብህን እንደ የሕይወትህ ቁራጭ አድርገህ አስብ። የተወሰነ መጠን ያለው ገንዘብ ለማመንጨት የሰአታት፣ የሳምንት ወይም የዓመታት ጊዜህን ፈጅተህበታል። ይህ ጊዜ ሊተካ የማይችል ነው -  ለዘላለም የጠፋውን ውድ የሕይትህን ክፍልም ይወክላል። የገንዘብ ኪሳራዎችን በማስወገድና ካፒታልህን በመጠበቅ የፋይናንሺያል ደህንነትን ማምጣት ትችላለህ።  አስታውስ ሕጉ ገንዘብህን እንደዋዛ አትጣ የሚል ነው! #ሕግ_7 #መጀመሪያ_ለራስህ_ክፈል “መጀመሪያ ለራስህ ክፈል”። ከገቢህ ውስጥ 10 በመቶውን ማስቀመጥህን ዛሬ ላይ ጀምር፤ እናም ይህን ገንዘብ በጭራሽ እንዳትነካው። ይህ ገንዘብ ለምትከፍተው ቢዝነስም ሆነ ለረጅም ጊዜ የፋይናንስ እድገትህ አስፈላጊ ነው፤ የወደፊት ደህንነትን ለመጠበቅ ብቻ ነው መጠቀም ያለብህ። የቆጠብከውንም ይዘህ እንዴት ወደ ቢዝነሱ ዓለም ልትገባበት እንደሚገባ ማወቅ አለብህ። ትንሽ ስህተት ብዙ ዋጋ ያስከፍላልና የቢዝነስ ማይንድ መጽሐፍን በማንበብ መቶዎቹን ሕጎች በቢዝነስህ ውስጥ ተግባራዊ ለማድረግ ሞክር። አዲሱ ቢዝነስ ማይንድ መጽሐፍ ደግሞቢዝነስ ለመክፈት የምትፈልግም ብትሆን ወይም ቢዝነስህን ውጤታማ ለማድረግ የምትፈልግ፣ ስኬታማ እንድትሆን ሕጎቹን ሊያስተምርህ በገበያ ላይ ውሏል። #በብሪያን_ትሬሲ የተጻፈውና #በፍሉይ_ዓለም የተተረጎመው #ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
6 69049Loading...
16
Media files
5 7697Loading...
17
#ስኬትህን_በእነዚህ_ቀምር፦ 1- የምትፈልገውን በትክክል ወስን 2- እንዴት እንደምታገኘው አቅድ 3- ትልቅ እርምጃ ለመውሰድ ራስህን አዘጋጀው 4- ከሌሎች ለሚሰጥህ ምላሽ ዋጋ ስጥ 5- የምትፈልገውን እስክታገኝ፣ አቀራረብህን እየቀያየርክ ቀጥል! #የስኬት_ቀመር መጽሐፍ የእናንተ ምርጥ የትኛው ነው? የትኛው የሚጠቅማችሁ ይመስላችኋል? ሀሳብ አስተያየታችሁን ስጡን፤ የናፒሊዮን ሂልን ምርጥ መጽሐፍ #የስኬት_ቀመርን እንድታነቡ እየጋበዝን ድንቅ መርሁን እንዳትረሱት እናስታውሳችሁ፦ #ወርቁን_ለማግኘት_የቀረህ_ሶስት_እርምጃ_ብቻ_ነው ይላል። የናፒሊዮን ሂል ምርጥ መጽሐፍት በገበያ ላይ፦ #የስኬት_ቀመር #አስበህ_ሀብታም_ሁን #የስኬት_ፍልስፍና በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
6 60823Loading...
18
#ሳይኮሎጂ_እንዲህ_ይላል፦ ሁልጊዜም ከሰዎች ጋር ስትገናኝ አንድ ምክንያት ይኖራል። ሕይወትህን እንዲቀይሩልህ ትፈልጋለህ አልያም የእነሱ እንዲቀየር የምታግዛቸው ሰው ነህ! ትስማሙበታላችሁ? ሀሳብ አስተያየቶቻቹሁን አካፍሉን። #የአእምሮ_ኢነርጂ መጽሐፍ በገበያ ላይ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡ 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
6 5937Loading...
19
#7_የሰው_ተፈጥሮ_አደጋዎች 1- ያለስራ የሚገኝ ሐብት 2- ሕሊናዊነት የሌለበት እርካታ 3- ያለምግባር የሚሰራ ንግድ 4- ጸባይ የሌለበት እውቀት 5- ሰዋዊነት የሌለው ሳይንስ 6- መስዋዕትነት የሌለው ኃይማኖት 7- ያለመርህ የሚሆን ፖለቲካ አዲሱ #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍ በገበያ ላይ የሮበርት ግሪን ምርጥ መጽሐፍት👇 #ሰውና_ተፈጥሮው አዲስ መጽሐፍ #The_Laws_of_Human_Nature  (በእንግሊዝኛ) #የኃያልነት_ሕጎች 2ተኛ ዕትም  ሶስቱንም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኟቸዋል። 🎀 እነዚህ #የኃያልነት_ሕጎች እና #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍን፦ #ጄዚ #ካንዬ_ዌስት #ፊደል_ካስትሮ #ጆርዳን_ፒተርሰን #ባራክ_ኦባማ #ኤለን_መስክን ጨምሮ ሌሎች ታዋቂ እና ኃያል ግለሰቦች ለስኬታቸው እንደምክንያት የሚጠቅሷቸው ናቸው። እናም አንተም ያቀድከውና ያሰብከው የስኬት መዳረሻ ላይ ለመውጣት እነዚህን መጽሐፍት እንደ መሰላል እንድትጠቀምባቸው አቅርበንልሃል፡፡ 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
6 79920Loading...
20
#ሕይወትህ_ውስጥ_ያሉ_3_የሰው_ዓይነቶች  1- ቅጠል ሰዎች 2- ቅርንጫፍ ሰዎች 3- ሥር ሰዎች #ቅጠል_ሰዎች እነዚህ ሰዎች ወቅት ጠብቀው ወደ ሕይወትህ የሚመጡ ሰዎች ናቸው። ደካማ ስለሆኑ ልትደገፍባቸው አትችልም። የሚመጡት የሚፈልጉትን ለመውሰድ ሲሆን ነፋስ በመጣ ወቅት ይሸሻሉ። እነዚህ ሰዎች የሚወዱህ ደኅና በሆንክበት ጊዜ ሲሆን ነፋስ ባገኘህ ወቅት ይተውሃል። #ቅርንጫፍ_ሰዎች ጠንካሮች ናቸው ግን ሕይወት ከባድ ስትሆን ይሰበራሉ፤ ብዙ ክብደትም መሸከም አይችሉም። የተወሰኑ ወቅቶች ላይ አብረውህ ይሆናሉ፣ የበለጠ ከባድ ሲሆን ግን ይሄዳሉ። #ሥር_ሰዎች እነዚህ ሰዎች ለመታየት ብለው ነገሮችን አያደርጉምና እጅግ ጠቃሚ ሰዎች ናቸው። በከባድ ጊዜ ስታልፍ እንኳ አጋዦች ናቸው። ውኃ ያጠጡሃል፤ ያለህበት ቦታ አያስጨንቃቸውም፣ እንዲሁ እንደሆንከው ይወዱሃል። ሁሉም ሰው አብሮህ አይቆይም። ወቅቱ ምንም ሆነ ምንም ሳይቀያየሩ የሚቆዩት የሥር ዓይነት ሰዎች ብቻ ናቸው። አዲሱ #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍ በገበያ ላይ የሮበርት ግሪን ምርጥ መጽሐፍት👇 #ሰውና_ተፈጥሮው አዲስ መጽሐፍ #The_Laws_of_Human_Nature  (በእንግሊዝኛ) #የኃያልነት_ሕጎች 2ተኛ ዕትም  ሶስቱንም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኟቸዋል። 🎀 እነዚህ #የኃያልነት_ሕጎች እና #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍን፦ #ጄዚ #ካንዬ_ዌስት #ፊደል_ካስትሮ #ጆርዳን_ፒተርሰን #ባራክ_ኦባማ #ኤለን_መስክን ጨምሮ ሌሎች ታዋቂ እና ኃያል ግለሰቦች ለስኬታቸው እንደምክንያት የሚጠቅሷቸው ናቸው። እናም አንተም ያቀድከውና ያሰብከው የስኬት መዳረሻ ላይ ለመውጣት እነዚህን መጽሐፍት እንደ መሰላል እንድትጠቀምባቸው አቅርበንልሃል፡፡ 📕📕📕 ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun
6 89356Loading...
21
#እነዚህን_8_ነገሮች_ተው! 1- ራስህን ችላ ማለትህን 2- ከራስህ ጋር የምታደርገውን አሉታዊ      ንግግር 3- ሌሎችን መተቸትህን 4- ሁሉንም ካላስደሰትኩ ባይነትህን 5- ውድቀት መፍራትህን 6- ነገ ዛሬ ማለትህን 7- ቂም ያዥነትህን 8- ፍጽምናን መጠበቅህን #የምታስብ_ከሆነ_ይህ_መጽሐፍ_የግድ_ያስፈልግሀል። #ስለምታስበው_አስብ 6ተኛ ዕትም #THE_ART_OF_THINKING_CLEARLY (በእንግሊዝኛ) መጽሐፉ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ታትሞ በገበያ ላይ። በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
6 63922Loading...
22
#ማስታወስ_ያሉብህ_ነገሮች 👉 ነገ ሌላ ቀን ነው። 👉 'አይሆንም' ማለት ችግር የለውም! 👉 ሁሉም ሰው ሊወድህ አይገባም! 👉 ውበትና ጥንካሬ የሚመነጨው ከውስጥ ነው። #የሕይወት_መመሪያ 9ነኛ ዕትም መጽሐፍ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
6 7739Loading...
23
#ሰዎች_በስሜትህ_እንዲጫወቱ_አትፍቀድ!! ሰዎች አንተ ላይ ስልጣን እንዳይኖራቸው የምታደርግባቸው መንገዶች 👉 አንድ ሰው አንተ ላይ እና ሕይወትህ ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ሲኖረው፣ ስሜትህንም እንዲቆጣጠር ኃይል እየሰጠኸው ነው—ያ ደግሞ አንተን ወደ ኋላ ይጎትትሃል! 👉 ከዛ ይልቅ በዙሪያህ ካሉ ሰዎች ጋር ጤናማ ወሰኖችን ፍጠር— ለእነሱ ሳይሆን ለራስህ ስሜትም ኃላፊነት ውሰድ! 👉 መርሆችህን ተከተል! ሁልጊዜም ምርጫዎችህን ራስህ እየመረጥክ መሆኑን እርግጠኛ ሁን— የራስህን ነገሮች ራስህ አድርግ! 👉 ጊዜህን በማማረርና መጥፎ ግንኙነቶችን በማሰብ አታሳልፍ! ⛔️የሚከተሉትን 7 እርምጃዎች በመውሰድ ደግሞ ሰዎች አንተ ላይ ኃይልን በመጎናጸፍ በስሜትህ እንዳይጫወቱ ለማድረግ ያግዙሃል! #1_ለስሜቶችህ_ኃላፊነትን_ውሰድ ስለራስህ በሚኖርህ ስሜት ማንንም ተወቃሽ አታድርግ! ለራስህ ስሜት ሙሉ ኃላፊነትን ውሰድ። አንድ ሰው ስሜትህን አጋዥ ባልሆነ መንገድ ተጽእኖ እያደረገበት ከሆነ አዎንታዊ እርምጃን ውሰድ። ሁኔታውን ለመቀየር ሞክር ካልቻልክ ደግሞ ለሁኔታው የምትሰጠውን ምላሽ ለውጥ። #2_ጤናማ_ወሰኖችን_አብጅ አንዳንድ ሰዎች ከፈቀድክላቸው ጊዜህን፣ ገንዘብህንና ቦታህን ከልክ በላይ ከመውሰድ አይመለሱም። ስለዚህ ለራስህ ስትል ጤናማ ወሰን ማበጀት አለብህ። አይሆንም በል፣ ተናገር፣ ሲያስፈልግህ እርዳታ ጠይቅ። #3_ከመርሆችህ_አንጻር_ኑር ስለመርሆችህ ግልጽ መረዳት ሲኖርህ ከመንጋው ጋር አብሮ ስለመጓዝ አትጨነቅም። ላንተ ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን ለይተህ እወቅ፤ ከዚያ አንጻርም ኑር። #4_ሰዎች_እንደተሳሳቱ_ለማረጋገጥ_መሞከርህን_ተው ምናልባት "አሳያቸዋለሁ!" ብለህ ስትዝት ለጊዜውም ቢሆን ትነቃቃ ይሆናል። እንደተሳሳቱ ለማረጋገጥ የምታደርገው ሙከራ ግን አንተ ላይ ስልጣን እንዲኖራቸው ያደርጋልና ተጠንቀቅ! #5_የግል_ዋጋህ_በሌሎች_ሰዎች_አስተያየት_እንዲወሰን_አትፍቀድ በቂ እንደሆንክ ለማረጋገጥ የሆኑ ሰዎችን ሐሳብ ከፈለግክ እነዛ ሰዎች አንተ ላይ ስልጣን አላቸው ማለት ነው። የግል ዋጋህ በሌሎች ጥገኛ እንዲሆን አትፍቀድ። #6_በማማረር_ጉልበትህን_አታባክን! ስለሰዎች በማማረር ጊዜህን ባጠፋህ ቁጥር ሕይወትህ ውስጥ የበለጠ ቦታ እንዲይዙ እየፈቀድክ ነው። ስለዚህ ስለ አለቃህ ወይም ስለ ሆነ ሰው ጊዜህን ሰጥተህ ከማለቃቀስህ በፊት እየሰጠሃቸው ያለውን ቦታ መርምር። ጊዜህንና ጉልበትህን አዎንታዊ ነገሮች ላይ ማዋል የበለጠ ጠቃሚ እንደሚሆንልህ አስታውስ! #7_ራስህን_አትበድል! ከአንድ ሰው ጋር ያደረግከውን መጥፎ ንግግር ተመልሶ ማስታወስና ማሰብ ሳታውቀው ብዙውን የአእምሮህን ኃይል እንዲወስዱ እያደረግ ነው። ከስህተት ለመማር ብታስብ እንኳ ተመልሰህ የአንድን ሰው አስከፊ ድርጊትና ንግግር ደጋግሞ በማሰብ አይሁን። አእምሮህን ለሰዎች አታከራይ!!! በተረፈ ደግሞ አዲሱን #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍ አንብብ።በገበያ ላይ ውሏል። የሮበርት ግሪን ምርጥ መጽሐፍት👇 #ሰውና_ተፈጥሮው አዲስ መጽሐፍ #The_Laws_of_Human_Nature  (በእንግሊዝኛ) #የኃያልነት_ሕጎች 2ተኛ ዕትም  ሶስቱንም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኟቸዋል። 🎀 እነዚህ #የኃያልነት_ሕጎች እና #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍን፦ #ጄዚ #ካንዬ_ዌስት #ፊደል_ካስትሮ #ጆርዳን_ፒተርሰን #ባራክ_ኦባማ #ኤለን_መስክን ጨምሮ ሌሎች ታዋቂ እና ኃያል ግለሰቦች ለስኬታቸው እንደምክንያት የሚጠቅሷቸው ናቸው። እናም አንተም ያቀድከውና ያሰብከው የስኬት መዳረሻ ላይ ለመውጣት እነዚህን መጽሐፍት እንደ መሰላል እንድትጠቀምባቸው አቅርበንልሃል፡፡ 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
6 60143Loading...
24
Media files
5 6851Loading...
25
#የዊል_ስሚዝ_ምርጥ_የስኬት_ቀመሮች 1- ትኩረት 2- ራስህን አሻሽል 3- ገንዘብን አታሳድ 4- ከሁሉም ነገር ጋር ተስማማ 5- በሁሉም ነገር ሳቅ 6- እንደምትችል እወቅ 7- የምትጨምረው ዋጋ ይኑር 8- ያለፍርሃት ኑር 9- አዎንታዊ ኃይል አሳይ 10- ተዝናና የእናንተ ምርጥ የትኛው ነው? የትኛው የሚጠቅማችሁ ይመስላችኋል? ሀሳብ አስተያየታችሁን ስጡን፤ የናፒሊዮን ሂልን ምርጥ መጽሐፍ #የስኬት_ቀመርን እንድታነቡ እየጋበዝን ድንቅ መርሁን እንዳትረሱት እናስታውሳችሁ #ወርቁን_ለማግኘት_የቀረህ_ሶስት_እርምጃ_ብቻ_ነው ይላል። ቀኑን በብርታት ከ #የስኬት_ቀመር መጽሐፍ ጋር ወደፊት!!! የናፒሊዮን ሂል ምርጥ መጽሐፍት በገበያ ላይ፦ #የስኬት_ቀመር #አስበህ_ሀብታም_ሁን #የስኬት_ፍልስፍና በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
7 12619Loading...
26
Media files
7 0937Loading...
27
#መልሶ_የሚጠግንህ! ምናልባት የተሰበርክበት ስሜት ራሱ ይኾናል መልሶ የሚጠግንህ። #ስሜትን_በብልኃት_መምራት መጽሐፍ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡ 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
7 7107Loading...
28
#አስብበት! በጥበብህ እንደ ሰሎሞን በአድናቆትህ እንደ ዳዊት በእምነትህ እንደ አብርሃም በጦር ጀግንትህ እንደ እያሱ ልትሆን ትችላለህ። በምግባርህ እንደ ዮሴፍ ካልሆንክ ግን እንደ ሳምሶን ትወድቃለህ። አስብበት!! #የተሰቀለው_ንጉሥ መጽሐፍ #The_Crucifixion_of_the_King_of_Glory በአማርኛና በእንግሊዝኛ ታትመው በገበያ ላይ። ሌሎች የአቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ፣ የቅዱስ ዮሐንስ አዲስ ምርጥ መንፈሳዊ መጽሐፍት በገበያ ላይ ፦ 👇🎀👇 👉 #ጠይቁ_ይመለስላችኋል 4ተኛ ዕትም 👉 #ሰይጣንን_አስርቡት 2ተኛ ዕትም 👉 #የነፍስ_ምግብ 2ተኛ ዕትም 👉 #ኦርቶጵያ 4ተኛ ዕትም 👉 #እስከማዕዜኑ 3ተኛ ዕትም ሁሉም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
7 78417Loading...
29
#አንድ_ሰው_እንደሚቀናብህ_የሚያሳዩ_9 ምልክቶች #1_ይኮርጁሀል በስራህ፣ በአለባበስህ ወይም በሌላ ከቀኑብህ አንተን የሚኮርጁበት መንገድ ይፈልጋሉ። ኮፒ ያደርጉሀል። #2_ከልብ_ያልሆኑ_አድናቆቶች_ይሰጣሉ እንደሚወዱህ ያስመስላሉ፤ ጀርባህ በዞረበት ቅጽበት ግን ከጀርባህ ስላንተ ያወራሉ። #3_ስኬትህን_ያሳንሳሉ ስኬቶችህን የሚያሳንሱ ነገሮች ይናገራሉ። በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ ሊሆን ይችላል። #4_ስትወድቅ_ደስ_ይላቸዋል ስትሳሳት ወይም ስትወድቅ ይፈነድቃሉ፤ "ነግሬህ ነበር" ለማለት የሚቀድማቸው የለም። #5_እንደ_ተፎካካሪህ_ያዩሃል። በእነሱ ዓይን ተፎካካሪያቸው ነህ፤ ካንተ ለመሻል ስለሆነ የሚጥሩት ሁልጊዜ እንደ ተፎካካሪህ ያዩሃል። #6_ሐሜት_ያሰራጩብሃል ስላንተ ሐሜትን ያሰራጫሉ፤ ሁሉም ሰው በአሉታዊ መንገድ እንዲያይህ ይፈልጋሉ። #7_ስህተት_ይፈልጉብሃል በምትሰራው ነገር ሁሉ ስህተትን ይፈልጋሉ፤ ሰው ሁሉ እድል የቀናህ ትንሽ ሰው እንደሆንክ እንዲያስብህ ይፈልጋሉ። #8_እንዲሁ_ይጠሉሃል ያለምክንያት ይጠሉሃል— አያውቁህም ግን እንዲሁ ይጠሉሃል። #9_ግንኙነትህን_ያበላሻሉ ግንኙነትህን ለማበላሸት ይጥራሉ፤ የፍቅር ግንኙነትህን፣ ጓደኝነቶችህን ወይም ሌላ የሰሙት ግንኙነትህን ለማበላሸት ይሞክራሉ። አዲሱ #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍ በገበያ ላይ የሮበርት ግሪን ምርጥ መጽሐፍት👇 #ሰውና_ተፈጥሮው አዲስ መጽሐፍ #The_Laws_of_Human_Nature  (በእንግሊዝኛ) #የኃያልነት_ሕጎች 2ተኛ ዕትም  ሶስቱንም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኟቸዋል። 🎀 እነዚህ #የኃያልነት_ሕጎች እና #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍን፦ #ጄዚ #ካንዬ_ዌስት #ፊደል_ካስትሮ #ጆርዳን_ፒተርሰን #ባራክ_ኦባማ #ኤለን_መስክን ጨምሮ ሌሎች ታዋቂ እና ኃያል ግለሰቦች ለስኬታቸው እንደምክንያት የሚጠቅሷቸው ናቸው። እናም አንተም ያቀድከውና ያሰብከው የስኬት መዳረሻ ላይ ለመውጣት እነዚህን መጽሐፍት እንደ መሰላል እንድትጠቀምባቸው አቅርበንልሃል፡፡ 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
7 62043Loading...
30
Media files
6 4955Loading...
31
#የሕይወት_መመሪያ_እንዲህ_ይልሃል፦ አንድ ዛፍ 1000 የክብሪት እንጨት ይወጣዋል። አንዲት የክብሪት እንጨት ግን ሙሉ ጫካን የማጥፋት አቅም አላት። አንዲት አሉታዊ ሐሳብ ሁሉንም አዎንታዊ ሐሳቦችን የማጥፋት አቅም አላትና ተጠንቀቅ! #የሕይወት_መመሪያ 9ነኛ ዕትም መጽሐፍ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
7 53014Loading...
32
#አጥርቶ_የማሰብ_5_ደረጃዎች 1- ጉጉት ይኑርህ 2- ጥያቄዎችን ጠይቅ 3- እይታህን አስፋ 4- ደጋግመህ አስብበት 5- ያሰብከውን አጣራ #የምታስብ_ከሆነ_ይህ_መጽሐፍ_የግድ_ያስፈልግሀል። #ስለምታስበው_አስብ 6ተኛ ዕትም #THE_ART_OF_THINKING_CLEARLY (በእንግሊዝኛ) መጽሐፉ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ታትሞ በገበያ ላይ። በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
7 30210Loading...
33
#የአብዱል_ካላም_10_የስኬት_ቀመሮች #የስኬት_ቀመር መጽሐፍ 5ተኛው ዕትም በገበያ ላይ መዋሉን ምክንያት በማድረግ የታዋቂውን የህንድ ፕሬዝዳንትና ባለሀብት የአብዱል ካላምን 10 የስኬት ቀመሮች እነሆ፦ 1- ሕልሞችህን ተከተል 2- መማርህን አታቋርጥ 3- ራስህን ብቻ ለመሆን ታገል 4- ገደቦችህን ተሻገር 5- በሐቀኝነት ስራ 6- ውጤቱን ቀድመህ አስብ 7- ውድቀትን የምታስተናግድበትን መንገድ ተማር 8- ሰላማዊና ጥሩ ሁን 9- ስራህን ውደድ 10- መምህር ሁን፣ ሌሎችን አነቃቃ የእናንተ ምርጥ የትኛው ነው? የትኛው የሚጠቅማችሁ ይመስላችኋል? ሀሳብ አስተያየታችሁን ስጡን፤ የናፒሊዮን ሂልን ምርጥ መጽሐፍ #የስኬት_ቀመርን እንድታነቡ እየጋበዝን ድንቅ መርሁን እንዳትረሱት እናስታውሳችሁ:- #ወርቁን_ለማግኘት_የቀረህ_ሶስት_እርምጃ_ብቻ_ነው ይላል። ቀኑን በብርታት ከ #የስኬት_ቀመር መጽሐፍ ጋር ወደፊት!!! የናፒሊዮን ሂል ምርጥ መጽሐፍት በገበያ ላይ፦ #የስኬት_ቀመር #አስበህ_ሀብታም_ሁን #የስኬት_ፍልስፍና በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
7 46723Loading...
34
#5_የራስ_ወዳድ_ሰዎች_ድክመቶች #አንድ ራሳቸውን አይገመግሙም፤ ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ ግን ሌሎችን ይገመግማሉ! #ሁለት ይቅር የማለት አቅም የላቸውም። የሚፈልጉትን ነገር ካልሰጠሃቸው በቀለኞች ይሆናሉ። #ሶስት አብሮ የመስራች አቅም የላቸውም። ሁልጊዜም በልጦ ለመታየት ይሰራሉ። #አራት ትህትና ይጎድላቸዋል። የሌሎችን ሰዎች ስሜቶች መበዝበዝ ላይ ግን ቀዳሚ ናቸው። #አምስት ሁልጊዜ የሚኖሩት በተበዳይነት አስተሳሰብ ውስጥ ስለሆነ ሌሎች ሰዎችን የሚያዩአቸው እንደ ተፎካካሪና እነሱን ለመጉዳት እንደተላኩ ነው። እናንተስ ምን ትጨምራላችሁ? አዲሱ #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍ በገበያ ላይ የሮበርት ግሪን ምርጥ መጽሐፍት👇 #ሰውና_ተፈጥሮው አዲስ መጽሐፍ #The_Laws_of_Human_Nature  (በእንግሊዝኛ) #የኃያልነት_ሕጎች 2ተኛ ዕትም  ሶስቱንም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኟቸዋል። 🎀 እነዚህ #የኃያልነት_ሕጎች እና #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍን፦ #ጄዚ #ካንዬ_ዌስት #ፊደል_ካስትሮ #ጆርዳን_ፒተርሰን #ባራክ_ኦባማ #ኤለን_መስክን ጨምሮ ሌሎች ታዋቂ እና ኃያል ግለሰቦች ለስኬታቸው እንደምክንያት የሚጠቅሷቸው ናቸው። እናም አንተም ያቀድከውና ያሰብከው የስኬት መዳረሻ ላይ ለመውጣት እነዚህን መጽሐፍት እንደ መሰላል እንድትጠቀምባቸው አቅርበንልሃል፡፡ 📕📕📕 ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
7 29322Loading...
35
#አስተሳሰብህን_ለማሳደግ፦ 1- በጥያቄ ጀምር 2- መረጃ ሰብስብ 3- የተለያዩ ዓይነት እይታዎችን ፈልግ 4- አድልኦዎችህን እወቅ 5- ወደ ድምዳሜ ሂድ 6- በየቀኑ የሆነ አዲስ ነገር ተማር #የምታስብ_ከሆነ_ይህ_መጽሐፍ_የግድ_ያስፈልግሀል። #ስለምታስበው_አስብ 6ተኛ ዕትም #THE_ART_OF_THINKING_CLEARLY (በእንግሊዝኛ) መጽሐፉ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ታትሞ በገበያ ላይ። በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
7 16813Loading...
36
#ሳይኮሎጂ_እንዲህ_ይላል፦ ከሰዎች ጋር የማልፎካከረው በሁለት ምክንያቶች ነው፤ - እኔ ያለኝ ስለማይኖራቸው     እና - የእነሱ የሆነውን ስለማልፈልግ የአእምሮ ኢነርጂ መጽሐፍ በገበያ ላይ ትስማሙበታላችሁ? ሀሳብ አስተያየቶቻቹሁን አካፍሉን። #የአእምሮ_ኢነርጂ መጽሐፍ በገበያ ላይ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡ 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
7 69820Loading...
37
#ተጠንቀቅ!  ጭብጨባውን ለየው! ወጣቷ ትንኝ በሕይወቷ ለመጀመሪያ ጊዜ ልትበር ወጣች። ከበረራ እንደተመለሰች፥ አባቷ "ምን ተሰማሽ?" ብሎ ጠየቃት። ትንኟ "ደስ ይል ነበር! ሁሉም ሰው እያጨበጨበልኝ ነበር!" ብላ መለሰች። አባቷ "እያጨበጨቡልሽ አልነበረም። ሊገድሉሽ ነበር። ብዙ ባጨበጨቡልሽ ቁጥር የመሞትሽ እድል ሰፊ ነው!" አላት ትርጉም፦ በሕይወት የሚያደንቁህ ሁሉ መልካም የሚመኙልህ አይደሉም። ተጠንቀቅ! ምክንያቱም የሚገድልህ ጠላትህ ጎራዴ ይዞ ሳይሆን እየሳቀ ነው የሚመጣው። #የሕይወት_መመሪያ 9ነኛ ዕትም መጽሐፍ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
8 05931Loading...
38
#እነዚህን_5_ምልክቶች_ካሳዩህ_ግንኙነትህን_አቁም! #አንደኛ_ገንዘብ_የማያወጡ_ሰዎችን_ራቅ ሁሌም ካንተ የሚጠብቁ ምንም ያህል ይሉኝታ የሌላቸውን ሰዎች መራቅ ይኖርብሃል። በርግጥ ሰዎች በአጋጣሚ ገንዘብ ላይኖራቸው ስራም ላይሰሩ ይችላሉ። ነገር ግን እንዳንተው ሰርተው እየገቡ ብዙ ችግርተኛነትን በማውራት ወጪህ የሚሆኑ ሰዎች አደጋህ እንደሆኑ ከወዲሁ እወቅ። #ሁለተኛ_ብዙ_ጊዜ_የሚጨቃጨቁ_ሰዎች ሁሌም ጠብ የማያቋርጡ ሰዎች ለህይወት ሰላም አስቸጋሪ ናቸው። ወይ በየምክንያቱ ነገር ይፈልጉሃል፤ አሊያም ስህተትህን በፍጹም ማለፍ እና ይቅር ማለት አይፈልጉም። ይህ አይነቱ ፀባይ ያላቸው ሰዎች ህይወት አጭር መሆኗን የማይረዱና ዘላለም ይኖሩ ይመስል ሁሉን ነገር በጭቅጭቅና በጸብ መፍታት የሚመርጡ ናቸው። #ሶስተኛ_ሁሌም_ከሚያማርሩ በህይወት ሰው ተስፋ ሊቆርጥ ሲወድቅ ሊያማርር ሲነሳ ሊያመሰግን ተፈጥሮ አለበት ነገር ግን። ሁሌም በማግኘት ውስጥ አልጠግብ ባይና አማራሪ ከሆነ ሰው በዘዴ ሽሽ።  ሲያገኝም ሲያጣም ያው ከሆነ ሰው ወዳጅ አትሁን። #አራተኛ_መዝናናት_ከሚያበዙ_ሰዎች እውነት ነው ሁሌም ሰው በስራ መጠመድ የለበትም። ሁሌም ግን እንዝናና፤ እንጠጣ ከሚሉና ነገ ከዛሬ ጋር ከማይታያቸው ሰዎች አብረሀቸው ከመውደቅህ በፊት ራቅ። ብዙ ሰርቶ በጥቂቱ መዝናናት እንጂ፣ ጥቂትም ሳይሰሩ ብዙ መዝናናት በዚህች የውድድር ዘመን ውጤታማ አያደርግም። #አምስተኛ_ሁሌም_ከሚወቅሱህ_ሰዎች_ራቅ። ሁሉንም ጥፋት ባንተ ላይ ከሚደመድሙ ሰዎች ገለል በል። ላንተ ቦታ ያለው ሰው ራስህን በጸጸት እና በአይረቤነት እንድታገኘው አይሻም። ነገር ግን እነሱም ሲያጠፉ አንተም ስታጠፋ ጣታቸውን ወደ አንተ የሚጠቁሙ ሰዎች ለህይወትህ አደጋ ናቸው። ☑️  ሰውን ትለምደዋለህ፣ ታውቀዋለህ ምንም ያህል ሀብትና ዝና ይኑረው ካንተ ጋር የማይጣጣም ከሆነ ልትርቀው አትቸገር። የሮበርት ኪዮሳኪ ምርጥ መጽሐፍት በገበያ ላይ:- #የባለጸጋነት_መንገድ 2ኛ ዕትም #ሐብት_የመገንባት_ጥበብ #Cashflow_Quadrant በእንግሊዘኛ #ሐብታም_የመሆን_ጥበብ 8ኛ ዕትም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡ 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
7 96149Loading...
39
Media files
7 2754Loading...
40
#አሸንፍላት!!! ሕይወት እጅግ ውድ ናት፣ አታበላሻት! ሕይወት ሕይወት ናት፣ ታገልላት! ሕይወት ድል ትወዳለችና ለሕይወት ለራሷ አሸንፍላት!!! #የሕይወት_መመሪያ 9ነኛ ዕትም መጽሐፍ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
9 0707Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
#ሚያው_አትበል! እንደ ድመት ሚያው ማለትህን አቁም! እንደነብር የምትሆንበት ጊዜህ ነው! ለዚህ ደግሞ #ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ ይረዳሃል።በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
إظهار الكل...
👍 11
Photo unavailableShow in Telegram
#ከጥላው_የሚሸሸው_ሰውዬ ከራሱ ጥላ ስለተጣላ አንድ ሰው የሚነገር ተረት አለ፡፡ ሰውዬው ጥላውን ሮጦ የሚያመልጠው ይመስለው ነበር፤ ይህ ጥላ ከእኔ ካልተለየ ደስተኛ አልሆንም ብሎ ያስብም ነበር፡፡እና ይህ ሰው ከገዛ ጥላው ሊያመልጥ ሮጠ። በጣም ሮጠ፤ ራስን ሮጠው ይሸሹታል? ያ ሰው ግን ከራሱ ሊያመልጥ ሮጠ፡፡ መጨረሻው ምን ሆነ? ትንፋሽ አጥሮት ሞተ፡፡ መፍትሔው ግን ቀላል ነበር፡፡ ቆም ብሎ፤ ፈገግ እያለ ወደ ጥላው ጥቂት ቀርቦ ቢቀመጥ  ወዲያው ይጠፋ ነበር! የምንፈራውን ኹሉ በመሸሽ የምናመልጠው አይደለም፡፡ ፈገግ ስላሉ ብቻ የሚገፉት ደመና አለ፡፡ አየውህ ስላሉት ብቻ ደንግጦ የሚጠፋ ፍርሃት አለ፡፡ ራሳችንን ብሎም ሌሎችን እንዴት እንደምናነብ ካወቅን በጥላዎች ሁሉ አንደነግጥም፤ ለዚህ ደግሞ ሰዎችን የማንበብ ጥበብ መጽሐፍ ብዙ ያስተምረናል። አዲሱ #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍ ስለ ሰውና ተፈጥሮው ብዙ የሚያወራችሁ አለው። የሮበርት ግሪን ምርጥ መጽሐፍት👇 #ሰውና_ተፈጥሮው አዲስ መጽሐፍ #The_Laws_of_Human_Nature  (በእንግሊዝኛ) #የኃያልነት_ሕጎች 2ተኛ ዕትም  ሶስቱንም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኟቸዋል። 🎀 እነዚህ #የኃያልነት_ሕጎች እና #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍን፦ #ጄዚ #ካንዬ_ዌስት #ፊደል_ካስትሮ #ጆርዳን_ፒተርሰን #ባራክ_ኦባማ #ኤለን_መስክን ጨምሮ ሌሎች ታዋቂ እና ኃያል ግለሰቦች ለስኬታቸው እንደምክንያት የሚጠቅሷቸው ናቸው። እናም አንተም ያቀድከውና ያሰብከው የስኬት መዳረሻ ላይ ለመውጣት እነዚህን መጽሐፍት እንደ መሰላል እንድትጠቀምባቸው አቅርበንልሃል፡፡ 📕📕📕 ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5K ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
إظهار الكل...
20👍 7👌 5👎 3
Photo unavailableShow in Telegram
#አከብራለሁ🙏 ኩራታቸው ወደ ጎን በመተው ´ስህተት ሠርቻለሁ፣ ይቅርታ እጠይቃለሁ፣ ይህንን ጠባዬንም አስተካክላለሁ' የሚሉ ሰዎችን አከብራለሁ! #ስሜትን_በብልኃት_መምራት መጽሐፍ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡ 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
إظهار الكل...
👍 26 4👌 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ተጠንቀቀው! በአንተ ሕይወት ላይ ኃይልና ስልጣን ያለው ሰው ቢኖር ሚስጥርህንና ውሸትህ የሚያውቅ ሰው ነው፤ እሱን ከጠላትህ በላይ ተጠንቀቀው! #የኃያልነት_ሕጎች መጽሐፍ የሮበርት ግሪን ምርጥ መጽሐፍት👇 #ሰውና_ተፈጥሮው አዲስ መጽሐፍ #The_Laws_of_Human_Nature  (በእንግሊዝኛ) #የኃያልነት_ሕጎች 2ተኛ ዕትም  ሶስቱንም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኟቸዋል። 🎀 እነዚህ #የኃያልነት_ሕጎች መጽሐፍ እና #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍን፦ #ጄዚ #ካንዬ_ዌስት #ፊደል_ካስትሮ #ጆርዳን_ፒተርሰን #ባራክ_ኦባማ #ኤለን_መስክን ጨምሮ ሌሎች ታዋቂ እና ኃያል ግለሰቦች ለስኬታቸው እንደምክንያት የሚጠቅሷቸው ናቸው። እናም አንተም ያቀድከውና ያሰብከው የስኬት መዳረሻ ላይ ለመውጣት እነዚህን መጽሐፍት እንደ መሰላል እንድትጠቀምባቸው አቅርበንልሃል፡፡ 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
إظهار الكل...
🔥 19👍 17👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ሰዎች_ለምን_ተስፋ_ይቆርጣሉ? 1- ፈጣን ውጤት ስለሚፈልጉ 2- ሌሎች ምን ይላሉ ብለው ስለሚጨነቁ 3- ምግባር ስለሌላቸው 4- ራሳቸውን ስለማያምኑ እናንተስ?  ሀሳብ አስተያየታችሁን ስጡን፤ የናፒሊዮን ሂልን ምርጥ መጽሐፍ #የስኬት_ቀመርን እንድታነቡ እየጋበዝን ድንቅ መርሁን እንዳትረሱት እናስታውሳችሁ፦ #ወርቁን_ለማግኘት_የቀረህ_ሶስት_እርምጃ_ብቻ_ነው ይላል። ቀኑን በብርታት ከ #የስኬት_ቀመር መጽሐፍ ጋር ወደፊት!!! የናፒሊዮን ሂል ምርጥ መጽሐፍት በገበያ ላይ፦ #የስኬት_ቀመር #አስበህ_ሀብታም_ሁን #የስኬት_ፍልስፍና በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
#ተመሳሳይ_ምርት_አትሁን_ለየት_ብለህ_ውጣ! ስኬታማ ለመሆንና በበቂ መጠን ለመሸጥ፣ የአንተን ምርት ወይም አገልግሎት ከሌሎች የላቀ ወይም በሆነ መንገድ ልዩ መሆን አለበት። ነባር ምርቶችን መምሰል፣ የቀደመውን ማባዛት ብቻ ነው የሚሆነው። ያንተ ምርት ከተወዳዳሪ ምርቶች ወይም ተወዳዳሪ ሊሆኑ ከሚችሉ ምርቶች የሚለይበት ልዩ ጥንካሬዎች ወይም ባህሪያት ሊኖሩት ይገባል። #የልዩነት_ሕግ_የመጀመሪያ_መርህ - “ልዩ የሽያጭ ሀሳብ” መወሰን ለሁሉም የተሳካ የሽያጭ ሥራ መሰረት ሆኖ ያገለግላል። አንድ ኩባንያ ምርቱን ወይም አገልግሎቱን ልዩ እና የላቀ የሚያደርገውን ነገር በሃያ አምስት ወይም ከዚያ ባነሰ ቃላት በአጭሩ ማጠቃለል መቻል አለበት። ለምሳሌ የታዋቂ ካምፓኒዎችን ልዩ የሽያጭ ሀሳብ እንመልከት - 👉ፎርድ - “ጥራት ቀዳሚ ስራችን ነው” 👉BMW - “የመጨረሻው መኪና” 👉አይቢኤም - “ጥራትና ደንበኛ አገልግሎት” 👉ኮካ ኮላ - “እውነተኛ ጥራት” እነዚህ የሽያጭ ሀሳቦች ደንበኞች ለምን እነዚህን ኩባንያዎች ከተፎካካሪዎቻቸው መምረጥ እንዳለባቸው በግልፅ ያሳያሉ። በጣም ውጤታማ የሆኑ የግብይት፣ የማስታወቂያና የሽያጭ ዘመቻዎችን የሚያሽከረከሩት ልዩ የሽያጭ ሀሳቦች ናቸው፤ ለደንበኞች ትርጉም ባለው መንገድ ምን እንደምትሸጥላቸው ማስረዳት የምትችለውም በልዩ የሽያጭ ሀሳቦችህ ነው። የአንተ ልዩ የሽያጭ ሀሳብ ምንድን ነው? አዲሱ #ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ በገበያ ላይ። 📕📕📕 ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
إظهار الكل...
👍 32 6👎 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
#5_የመርዛማ_ሰዎች_አስገራሚ_ባህርይ ከአዲሱ @ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍ ላይ አባይን በማንኪያ እንደሚባለው እነዚህ 5 የመርዛማ ሰዎች አይነቶችን ለቅምሻ ጋብዘናችኋል።ከወደዳችሁት መጽሐፉን ገዝታችሁ እንድታነቡት ግብዣችን ነው። #ናርሲ ሲስቱ_እጅግ_ራስ_ወዳዱ የሚጨነቀው ስለ ራሱ ብቻ ነው። ሐዘኔታ የለውም። በዙሪያው ካሉት ሁሉ የተሻልኩ ነኝ ብሎ የምሩን ያምናል። #ተቆጣጣሪው በዙሪያው ያለውን ሁሉ ለመቆጣጠር ይሞክራል። በሁሉም ውሳኔ የበላይነትን ይፈልጋል። ምንም ነገር በትክክል መስራት እንደማትችል እንዲሰማህ ያደርግሃል። #የጉልበት_ቫምፓየሩ ጉልበትህን ይመጠዋል። ችግር ይፈጥራል፣ አሉታዊነትን ይመግብሃል። ይተችሃል፤ ያደክምሃል። #ነጭ_ውሸታሙ ያለማቋረጥ ነጭ ውሸት ይዋሽሃል። ያታልልሃል፣ ይለኩስሃል። ወደ ጸጸት የሚመሩ ነገሮች ሁሉ አለቃ ነው። #አረንጓዴ_ዓይናማው በሌሎች ጸጋ አይደሰትም። ተበዳይ፣ ተበዳይ ይጫወታል። ስለራሱ ጥሩ እንዲሰማው ሌሎችን ዝቅ ያደርቃል። አዲሱ #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍ ስለ ሰውና ተፈጥሮው ብዙ የሚያወራችሁ አለው። የሮበርት ግሪን ምርጥ መጽሐፍት👇 #ሰውና_ተፈጥሮው አዲስ መጽሐፍ #The_Laws_of_Human_Nature  (በእንግሊዝኛ) #የኃያልነት_ሕጎች 2ተኛ ዕትም  ሶስቱንም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ያገኟቸዋል። 📕📕📕 ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
إظهار الكل...
👍 45 7👎 1👌 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ሳይኮሎጂ_እንዲህ_ይላል፦ ደስታህን ግለጥ፤ ያልተገለጠ ደስታ እንደተጨናገፈ ጽንስ ወይም እንዳልተፈጠረ ይቆጠራልና! ትስማሙበታላችሁ? ሀሳብ አስተያየቶቻቹሁን አካፍሉን። #የአእምሮ_ኢነርጂ መጽሐፍ በገበያ ላይ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡ 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
إظهار الكل...
👍 30
Photo unavailableShow in Telegram
#አእምሮህን_ለማጽዳት_የሚረዱህ_ልማዶች 1- ግቦችን ማስቀመጥ 2- የእግር ጉዞ ማድረግ 3- ረዥም ሻወር መውሰድ 4- የምታሰግንባቸውን ነገሮች በዝርዝር ማስታወስ 5- ሜዲቴት ማድረግ 6- ማማረርን ሆነ ብለህ ማስወገድ 7- አዳዲስ ልምዶችን መሞከር 8- ሰዎችን ማድነቅ #የምታስብ_ከሆነ_ይህ_መጽሐፍ_የግድ_ያስፈልግሀል። #ስለምታስበው_አስብ 6ተኛ ዕትም #THE_ART_OF_THINKING_CLEARLY (በእንግሊዝኛ) መጽሐፉ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ታትሞ በገበያ ላይ። በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።) ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
إظهار الكل...
👍 30 7🙏 2👌 2🔥 1

👍 36 4👌 1