cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

አቡ ኢያድ (abu eyad) channel

መንሀጀ ሠለፍ ለማስፍፍት የሠለፍያ ዳኢዎች የሚለቋቸው ዳአዋዎችና በአካባቢያችን ያሉ እንቅስቃዎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው አላህ ሀቅን በሀቅነቱ ያሳየን የምንከተለውም ያርገን ባጢልን በባጢልነቱ ያሳየን የምንርቀውም ያርገን ለአስተያየትዎ t.me/akriram ወይም @akiramBot

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
453
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
አሰላሙ ዓለይኩም ወሯህመቱሏሁ ወበረካትሁ ይድረስ ✔️ለቻናልና ግሩፕ ባለቤቶች ✔️ለሱና እህት ወንድሞቻችን እንደምታውቁት የሸዋሮቢት ሰለፍዮች በ4 ሚሊየን ሸዋሮቢት መሀል ከተማ ላይ የመስጅድ ቦታ መግዛታቸውን ተከትሎ ይህንኑ ብር ለማሟላት በተደረገው ጥረት 650,000 ተበድረን የመስጅዱን ክፍያ ማጠናቀቅ ችለናል። ይሁን እንጂ በብድር ያመጣነው ብር 650,000(ስድስት መቶ ሀምሳ ሺ) ላበደሩን ጀግኖቻችን በሰአቱ መመለስ ስላለብን የተለያዩ የንያ ፕሮግራሞችን በማድረግ ወደ 450,000 ለማስነየት ተችሏል አልሀምዱሊላህ ስለሆነም አሁን የቀረችን 200,000(ሁለት መቶ ሺ) ስትሆን ይህንኑ የገንዘብ መጠን በዛሬው እለት ከምሽቱ 3፡00 በቴሌግራምና ዋትስአፕ በሚደረገው የንያ ፕሮግራማችን ላይ ማጠናቀቅ እንዲቻል ከታች ባሉት ሊንኮች በመቀላቀል የምትችሉትን ያክል አሻራችሁን በማኖር የዛሬው ፕሮግራማችን የመጨረሻ እንዲሆንልን እንድታግዙን እንጠይቃለን። 👌ሼር በማድረግ አድ በማድረግና በማነሳሳት ከእዳ ነፃ የሆነችን መስጅድ ለሸዋሮቢት ሰለፍዮች እናስረክባቸው። የንያ ሊንኮቻችን ✔️✔️✔️✔️✔️✔️ ዋትስ አፕ ግሩፓችን ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://chat.whatsapp.com/DEImR2g64OT2yBTQNtUsFy ቴሌግራም ግሩፓችን ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/Yeshewarobitselefiyochgroup የንያ ቦታችን በውስጥ ለመነየት ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ @Abusarrah65bot ዛሬ ምሽት 3:00 እንገናኝ
إظهار الكل...
🔴ኢሊያስና ተምዪዕ 1 نصحح ولا نجرح የሚሉት አፍራሽ መርሆ #ስልታዊ የማቅለጥ ዘዴ በሚዲያቸዉ የለቀቁት ቪዲዮ⤵️ https://t.me/Abuhemewiya/1200 ክፍል 2 ይቀጥላል https://t.me/Abuhemewiya
إظهار الكل...
🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍

🔴ኢሊያስና ተምዪዕ 1 نصحح ولا نجرح የሚሉት አፍራሽ መርሆ #ስልታዊ የማቅለጥ ዘዴ በሚዲያቸዉ የለቀቁት ቪዲዮ⤵️ https://t.me/Abuhemewiya/1200 ክፍል 2 ይቀጥላል https://t.me/Abuhemewiya
إظهار الكل...
ኢሊያስና ተምዪዕ :1.mp35.72 MB
إظهار الكل...
Al-Kahf 18.mp310.84 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🔝🔝🔝 ➵ ከአህባሾች ቻናል ላይ የተገኘች አስገራሚ ተዉበት አላህ ወደ ሀቁ መንገድ ይምራችሁ። ➲ትልቅ ለዉጥ ነዉ ትላንት የዱዓ መሳሪያ ነው እያሉ ልባችንን ሲነኩት ነበር አልሀምዱሊላህ ዛሬ እንዲህ ብለዋል ነገ ደግሞ ኢንሻ አላህ የዓቂዳውን ተውበት እንጠብቃለን። http://t.me/abueyadaselefy http://t.me/abueyadaselefy http://t.me/abueyadaselefy
إظهار الكل...
📖 የላኢላሃ ኢልለሏህ እውነታ አሰላሙዓለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድ አንባቢያን! በተውሂድ እና በሱና ኢስቲቃማቸው የሚታወቁት ዶ/ፈውዛን ብን ዓብዲላህ አልፈውዛን - ሃፊዘሁሏህ - አጫጭር ሙሐዶራዎችን በየጊዜው በማድረግ ህብረተሰቡ ተውሂድን እና ሱናን እንዲገነዘብ በማድረግ ይታወቃሉ፡፡ አሁንም “ሀቂቀቱ ላኢላሃ ኢልለሏህ” (የላኢላሃ ኢልለሏህ እውነታ) በሚል ርዕስ እጥር ምጥን ያለች ሪሳላ (መልእክት) አዘጋጅተዋል፡፡ ሙስሊሙ ህብረተሰብ በዚህች መሰረታዊ በሆነችው የተውሒድ ቃል ላይ ያለው ግንዛቤ ደካማ በመሆኑ የተለያዩ ባእድ አምልኮቶችን ሲፈጽም ይስተዋላል፡፡ ይህችን ቃል ጠንቅቆ አንድ ሙስሊም ካላወቀ - አላህ ይጠብቀንና - ዱንያና አኼራው ሙሉ በሙሉ ይከስራል፤ ይህን ግንዛቤ ውስጥ በመክተት እንደተለመደው ህብረተሰብን ለመጥቀም ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ - ሃፊዘሁሏህ - አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸውና የዓረብኛውን ቃል ቀለል ባለ አማርኛ ተርጉመውት በ “ፒዴኤፍ” ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡ በዚህች ሪሳላ ውስጥ:– ➲የ“ላኢላሃ ኢልለሏህ” ደረጃና ትሩፋት፤ ➲የ“ላኢላሃ ኢልለሏህ” ሰዋሰው ህግ፤ ➲የ“ላኢላሃ ኢልለሏህ” ማእዘኖች፤ ➲የ“ላኢላሃ ኢልለሏህ” መስፈርቶች፤የ“ላኢላሃ ኢልለሏህ” ትርጉም፤ “ላኢላሃ ኢልለሏህ” ሰዎችን የምትጠቅመው መቸ ነው? የማትጠቅመውስ? እና የመሳሰሉ አንኳር አንኳር የሆኑ ነጥቦች ተዳሰውበታል፡፡ ስለዚህ በጥሞና እናንብበው ፤ ተውሂድን ጠንቅቀው ያልተረዱ ለሆኑ ወገኖቻችን እንዲያነቡት በማድረግ እና “ፒዲኤፉን” በማሰራጨት የበኩላችንን ጥረት እናድርግ፡፡ ሁላችንም ፍጻሜያችንን በተውሂድና በሱና እንዲያደርግልን አላህን እንማጸናለን፡፡ መልካም ንባብ https://t.me/AbuImranAselefy/3477 https://t.me/AbuImranAselefy/3477
إظهار الكل...
የላኢላሃ ኢል'ለሏህ እውነታ.pdf1.75 MB
ሐቅ አገፋፍ ላይ መመሳሰል " እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።" (የዮሐንስ ወንጌል 17:3) ➤" እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንክ አንተን" አስተውሉ ➥አምላክ እሱ ብቻ መሆኑንና አንድ ብቻ መሆኑ ተገደበ ማነው ይሄን ያለው እየሱስ ክርስቶስ ➫"የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ህይወት ነች" የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ይህችየዘላለም ሕይወት ናት ➻ ከዚህ ምን እንረዳለን ኢየሱስ የተላከ መሆኑንና የላከዉም ሌላ አካል እንዳለ የላከዉም የጥቅሱ መጀመሪያ ላይ እንዳየነው እውነተኛ አምላክ እንደሆነ ይህንን ያመነ የዘላለም ህይወት እነዳለው ይናገራል ይሄ ማለት (የፈጣሪ አንድነትና የኢሱስን መልክተኛነት በግልፅ መመስከር ነው) ነገር ግን አንተ መፅሀፉ ይሄን ይላል ስትል እነሱ ምን ይላሉ ⏩እንደመናፍቆቹ ልትሆን ነው እንዴ ⏩መፅሀፍ ቅዱስ ዝም ብሎ ይተረጎም መሠለህ ገና አልገባህም። ⏯ሌሎችም ብዙ ዘለፋዎች ይደርሱብሀል። ወደኛወቹ ስንመጣ ደግሞ ۞ وَاعْبُدُوا اللَّهَ وَلَا تُشْرِكُوا بِهِ شَيْئًا ۖ وَبِالْوَالِدَيْنِ إِحْسَانًا وَبِذِي الْقُرْبَىٰ وَالْيَتَامَىٰ وَالْمَسَاكِينِ وَالْجَارِ ذِي الْقُرْبَىٰ وَالْجَارِ الْجُنُبِ وَالصَّاحِبِ بِالْجَنبِ وَابْنِ السَّبِيلِ وَمَا مَلَكَتْ أَيْمَانُكُمْ ۗ إِنَّ اللَّهَ لَا يُحِبُّ مَن كَانَ مُخْتَالًا فَخُورًا [ ሱረቱ አል-ኒሳእ - 36 ] አላህንም ተገዙ፡፡ በእርሱም ምንንም አታጋሩ፡፡ በወላጆችና በቅርብ ዝምድና ባለቤትም፣ በየቲሞችም፣ በምስኪኖችም፣ በቅርብ ጎረቤትም፣ በሩቅ ጎረቤትም፣ በጎን ባልደረባም፣ በመንገደኛም፣ እጆቻችሁም ንብረት ባደረጓቸው (ባሮች)፣ መልካምን (ሥሩ)፤ አላህ ኩራተኛ ጉረኛ የኾነን ሰው አይወድም፡፡ ⏹አላህ እኮ እንዲህ ይላል ስትል ምን ትባላለህ ➤አንተ የነብዩ ጠላት ➤የወልዮች ጠላት ወልዮች አይጠቅሙም ልትል ነው ➥ወሀብያ ሌሎችም መሰል ትችቶች ይደርሱብሀል @ ከላይ ያለው የማነው ቃል ታዲያ ለምን እኛን ይሰድቡናል የለናገረው ሌላ ልብ ካላቸው ለተናገረው መልስ ይስጡት እኛ እሱ ያለውን ነው ያልንው ። http://t.me/abueyadaselefy http://t.me/abueyadaselefy http://t.me/abueyadaselefy
إظهار الكل...
አቡ ኢያድ (abu eyad) channel

መንሀጀ ሠለፍ ለማስፍፍት የሠለፍያ ዳኢዎች የሚለቋቸው ዳአዋዎችና በአካባቢያችን ያሉ እንቅስቃዎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው አላህ ሀቅን በሀቅነቱ ያሳየን የምንከተለውም ያርገን ባጢልን በባጢልነቱ ያሳየን የምንርቀውም ያርገን ለአስተያየትዎ t.me/akriram ወይም @akiramBot

Watch "هذا يوم اجمعت فيه أسباب قبول الدعوات إِيِّاكَ أَنْ تُضَيِّعه !! | الشيخ محمد بن سعيد رسلان | [4K]" on YouTube https://youtu.be/1olIUREpapE
إظهار الكل...
هذا يوم اجمعت فيه أسباب قبول الدعوات إِيِّاكَ أَنْ تُضَيِّعه !! | الشيخ محمد بن سعيد رسلان | [4K]

مقطع من خطبة الجمعة ٩ ذي الحجة ١٤٤٣ هـ الموافق ٠٨ يوليه ٢٠٢٢ م ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ احرص على الضغط على زر الاشتراك وتفعيل جرس الإشعارات لكي يصلك كل جديد أولا بأول ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ موقعنا:

https://www.rslan.com

ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ قناة اليوتيوب:

https://www.youtube.com/user/RslanCom

ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ فيسبوك:

https://www.facebook.com/Rslan.Com.Official

ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ إنستغرام:

https://www.instagram.com/rslan.com.official

ـــــ ـــــ ــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ تويتر:

https://twitter.com/wwwRslancom

ـــــ ـــــ ــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ المدونة:

https://rslanweb.blogspot.com

ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ تيليجرام:

https://t.me/rslancom

ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ ـــــ

00:30
Video unavailableShow in Telegram
2.93 MB
አልሐምዱሊላህ ሸይኻችን ሸይኽ ሐሰን ገላው ሃፊዞሁሏህ ከእስር ተለቀዋል #የኢትዮጵያ_አህለሱና_ኢስላማዊ_ማህበር_ባ_ዳር
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.