cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ቶጳዝዮን

በብዕራችን ጥበብን እናነግሳለን። የብዙ ገጣሚያን ስራዎች የሚቀርቡበት ምርጥ ቻናል ነዉ። @topazionnn @topazionnn for any comment👇👇 @ediwub @Tirrubel @balageru_1

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
852
المشتركون
+224 ساعات
+297 أيام
+11530 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
እንደ ቀትር ጸሀይ እንደምታቃጥል እኔስ ይመስለኛ ፍቅር የሚያከስል ካጋደለኝማ እንደ ሚናከሱት እንደ አናብስቶቹ ሳላፈቅር ላፍቅር ሳልራመድ ልሩጥ ልለይ ከሟቾቹ ልዑል መኮንን @Liulmekonen
961Loading...
02
ለማታዉቀኝ 2 ገጣሚ እና አንባቢ✍ዔደን ታደሰ @ediwub @topazionnn @topazionnn
1511Loading...
03
Media files
1854Loading...
04
በ ሜሮን ብዙነህ 🎤 (@mareiu) @topazionnn
10Loading...
05
🎙🎙🎙ናትናኤል @loveyoumoremm https://t.me/Nothingistruek
1851Loading...
06
🎙🎙🎙ናትናኤል @loveyoumoremm https://t.me/Nothingistruek
2041Loading...
07
የናፈቀም ይናፍቅ የወደደም ያፍቅር የሚያጭ ቢኖር ይሰር እኔ ጋር ሲሆን ግን በመጣበት ይብረር ከእንስት ጋር ታስሮ በነገር ከማረር ከ ልዑል መኮንን (@Liulmekonen)
2350Loading...
08
ቃል እኔ እንደማስበው እኔ እንደማየው እያሉ ሲያወሩ በተናገሩት ቃል አንድ ቀን መውደቆን አይጠራጠሩ በ ልዑል መኮንን(@Liulmekonen)
2310Loading...
09
#ወዴት_አደረሽው? በኪሩቤል አሰፋ @Tirrubel @Ebuh_bhr @topazionnn @topazionnn
2640Loading...
10
ለማታዉቀኝ... ገጣሚ እና አንባቢ ዔደን ታደሰ @ediwub ክፍል 2 ይቀጥላል........... @topazionnn @topazionnn
2713Loading...
11
Media files
10Loading...
12
🎙🎙🎙ናትናኤል @loveyoumoremm https://t.me/Nothingistruek
2875Loading...
13
https://t.me/yidnesart
2340Loading...
14
✍✍✍ ናትናኤል 🎤🎤🎤 ናትናኤል & ዘካርያስ ❤️❤️❤️❤️❤️ https://t.me/Nothingistruek @loveyoumoremm @danayetpoem
2963Loading...
15
🥰🥰🥰 @semetnbegtm @semetnbegtm @semetnbegtm
2210Loading...
16
አይ እናቴ🥺 @semetnbegtm @semetnbegtm @semetnbegtm
2402Loading...
17
የሰው ልጅ ተፈጥሮ ከጠባቧ አለም ወደ ሰፊዉ ምድር ከመጣ ጀምሮ... ከራስ ጋር ግብግብ ከራስ ጋር ውድድር ህልም መሳይ ኑሮ... የእድሜ ቅብብሎሽ የሕይወት ስንክሳር ብዙ አይነት ተፈጥሮ... አንዳንዱ ለደስታ ገሚሱ ለሀሳር የሰው ልጅ ተፈጥሮ... በ ✍️ናሆም @topazionnn @topazionnn
2651Loading...
18
🤔 ግራ መጋባቴ እንደዉ ግራ ገብቶኝ፤ ስቋጥር ስፈታ እጅጉን አሳስቦኝ፤ ባስብ ባሰላስል ከልቤ አጣሀት፤ ግራ የገባኝን ግራ ገብቶኝ ተዉኩት። .......................................... በዔደን ታደሰ @ediwub @topazionnn @topazionnn
8655Loading...
19
ከንቱነትን ሸሽቶ ሕይወት ስትጠይቀኝ ሳፍር ለመመለስ ኑሮም ስታዋክብ ስትል መለስ ቀለስ ከእራስ ተደጋግፎ ከእራስ ጋር ተስማምቶ መኖር ዘበት ሆነ ከንቱነትን ሸሽቶ እኔም የከንቱ ከንቱነት ምንም ስላልገባኝ ከንቱ በሆነ ቀን ከንቱነት ከጠፋኝ ሰውነት እራሱ ከንቱ ከመሰለኝ ወይ አልኖሩኩም በቃ ወይ ደግሞ አልታወቀኝ ከ ልዑል መኮንን (@Liulmekonen)
2961Loading...
20
ሀ እና ለ ን ይኑሩ ፐ ን እየፈለጉ ከተሰደረበት ግዜ ከሚፈጁ ሀ እና ለን ይኑሩ ፐ ን ይደርሱበታል በጊዜው ሲያረጁ ልዑል መኮንን (Liulmekonen)
9417Loading...
21
✍✍✍🎙🎙🎙ናትናኤል @loveyoumoremm https://t.me/Nothingistruek
3480Loading...
22
መቼ ትመጫለሽ?? በዔደን ታደሰ እና ኤልሻዳይ(ኤል ቶ) ተፅፎ እንደቀረበ✍🎤 @ediwub & @elshaday_23 @topazionnn @topazionnn
3494Loading...
23
መሰበር ከቅስም በላይ በልብ ይበረታል ያልሽኝን ታስታውሻለሽ አትረሽውም እንደ ቃልሽ ፀንተሽ አለሽ ከስሜት ምክንያታዊነት ለእምነት እጅ ከሰጠ የቱ ጋር ነው የእኛ ታሪክ የበለጠ ከስሜታችን መታረቅ ተስኖን በምኞታችን ቅዥት ሕልማችንን ለመኖር ኃይል ብርታቱን ካጣን ፍቅር ጀምረን እንጂ የታየን ከዘለቁት መች ተቆጠርን። ✍ አየሁ ነኝ @tekle_ayehu
3541Loading...
24
እንቆቅልሼ ነህ ያኔ በልጅነት ስንጠያየቅ መልሱን ለመመለስ ሁሉም ሲጨናነቅ እንታገል ነበር ፍችውን ለማወቅ : : ዛሬ በኔ ህይወት ይኸው በኔ ኑሮ ፍች አልተገኘልህ ጥያቄ ለወትሮ የልቤ ቅኔ ነህ የውስጤ እስትንፋስ እንቆቅልሼ ነህ የሌለህ ቋሚመልስ : : እባክህ ፍቅርዬ ሀገሬን ስሰጥህ እንቅቆቅልሽ ስልህ ምናውቅልሽ ብለህ ሳይህየማፈሬን የውስጤን መቅለስለስ የልቤን ጥያቄ ዛሬውኑ መልስ። ✍ ቤዛ (የተክልዬዋ) @semetnbegtm @semetnbegtm @semetnbegtm
3192Loading...
25
እያስተዋልን እንጂ የጊዜውን ነገር እናውራ ካልንማ ስንት አለ የሚነገር። ያየነውን ሁሉ በሆድ ይፍጀው ዜማ በማለፋችን ነው የኖርነው እኛማ።    @topazionnn @topazionnn @topazionnn
3200Loading...
26
ህሊና ሲመክር ........ 🎙🎙🎙ናትናኤል @loveyoumoremm https://t.me/Nothingistruek
3225Loading...
27
Media files
10Loading...
28
Media files
10Loading...
29
Media files
10Loading...
30
ሰው ዋጋው ወደቀ የወደቀን ሁሉ ሰንፎ ነው እያልን ያለቀሰን ሁሉ አስመስሎ ብለን በሰው ቁስል ፈርደን ህመማቸው ርቆን ከመሃል ከተማ እስከ ዳር እያየን ሰው ከዕትብቱ ሲለይ ያልኖረው አለቀ ለድንጋይ ጌጥ ሲባል ሰው ዋጋው ወደቀ ልዑል መኮንን @Liulmekonen
3400Loading...
31
አብረን ከኖርንበት ፍቅር ልሰራ ስል መውደድ ላስማማ ስል የት ነበርሽ አንቺ ግን ተኝቼ እያለሁ በጡቶችሽ በኩል እርግጠኛ ነኝ የእኔ ማንነት ስያሜ አላገኘም ተብሎ አልተጠራም የሰውነት ክፍል በሕይወት ከኖረ ይሕን ዓመቱ ነው አልሰማሽም ሲባል😀 እውነት ለመናገር ነገረ ስራሽን ይዠው ቆይቻለሁ በሀሳቤ በኩል ነፍስ ከስጋ ጋር ስላላት መነጠል ከአንቺ የበለጠ ስለማላውቅ ይሕን ንገሪኝ በድንግል ሚዛን አይሰራም ለአንቺ መኖር ሲባል ረቂቅ ነሽና አብረን ባሳለፍነው በዚህ ሁሉ ዓመት ይሕንን ነው የተማርኩ ሳላይሽ ነው የኖርኩ ሳልጠግብሽ ነው የሞትኩ። ✍አየሁ ነኝ @tekle_ayehu
3241Loading...
32
✍✍✍🎙🎙🎙ናትናኤል @loveyoumoremm https://t.me/Nothingistruek
3005Loading...
33
አንተና ምርጫህ ምርጫህ ይገርመኛል ስትዘረዝርማ ሳቄ ያመልጠኛል😂 ትዝ ካለህ ያልከው ለእኔ የምትገባው...🙁 ቁመተ መለሎ ወገበ ሸንቃጣ ገፀ ግቡ እንስት ሳቋ ጎልቶ የወጣ ዓይኖቿ ያማሩ የሚያደነዝዙ👀 ጥርሶቿ ሲታዩ ልብን የሚገዙ ቀጥ ያለ አፍንጫ ውብ ከናፍራት👄 ሰፋ ያለ ዳሌ በተፈጥሮ ያላት ፀጉሯ እረዝሞ የተንዘረፈፈ ከወገቧ በታች አብቅቶ ያረፈ ጣቶቿ ያማሩ የሆኑ አለንጋ ገና ስትራመድ የምትል ሰበርሰካ💃 በሀገር በምድሩ ውበቷየሚያፈዝ ምኞትክ ነበረ ያቺን እንስት መያዝ አንተ ግን ስትታይ😲 መልከ ጥፉ ሆነክ የፉንጋ ተምሳሌት እሷ እንዴት ትይክ ቆይ በምን ስሌት ያንተ ቁመት አጭር መልክህ የማያምር ሆድ ክብ ነገር የመሰለ እርጉዝ ጣቶችህ ቆልማማ እግሮችህ ደዘደዝ አፍንጫህ ጎራዳ ጥርሶችህ ወላቃ ተድበልብለህ ቀረህ ወንበሩም ላይበቃ ፀጉርህ የገባ እርምጃህ ገዳዳ ባዶውን የቀረ ኪስህ የተጎዳ ሆኖ'ኳን ገፅታህ መስፈርት ምታወጣው ያችን ውብ ኮረዳ የት ልታገኛት ነው አንተ እንደጠራኸው የቁንጅና መስፈርት እሷም 'ምትስለው የራሷ ምርጫ አላት ባይሆን... ፀጉሬ ቢሆን ኪንኪ ከንፈሬ ባይሆን ማራኪ በሶ ይበቃኛል ጋብዘኝ አልል ውስኪ ዓይኖቼ ቢፈዙ እንደ ዜሮ ሻማ ሳቄ ባይስብም አምሮ ባይሰማ ቁመቴ ሳይረዝም ብሆን አጠር ያለች ላንተ ብዬ'ኮ ነው ልታቅፈኝ እንድመች ምንም ባልሸነቅጥ ባይቀጥን ወገቤ ላንተ ይበቃካል ምግባርና ሀሳቤ አጥርተህ ተመልከት እኔ እሻልሀለው ከሷ ውበት በላይ እመጥንሀለው @semetnbegtm @semetnbegtm @semetnbegtm ✍️የተክልዬዋ
3836Loading...
34
😔😔😔😔ምን ብዬ ልመልስ ✍✍✍🎙🎙🎙ናትናኤል @loveyoumoremm https://t.me/Nothingistruek
3071Loading...
35
ከረፈደ መጣህ 😒 ከረፈደ መጣህ ጊዜው ካለፈበት ላንተ ፍቅር ቦታ አንድም በሌለበት😕 ከረፈደ መጣህ ፍቅሬ ከቀነሰ ሌላ ሰው ገብቶበት ቆይቶ ከነገሰ ያኔ በሰቀቀን ስኖር በፍራቻ 🥺 በልብ አዕምሮዬ ሆነህ አንተ ብቻ ያኔ የት ነበርክ? ጭንቀት የኔ ሆና እኔነቴን ለብሳው😔 ልቤ ልብ አቶ ተሰብሬ ሳለው ያኔ የት ነበረክ? ማፍቀሬን ወንጅዬ በመውደዴ አንተን😭 እራሴን ጠልቼው ሲከብደኝ ሰው ማመን ያኔ የት ነበርክ? እያልኩ አላማርር አምላክ መርቆኛል ባንተ ብበደልም በሱ ግን ክሶኛል 😊 ተፃፈ በሜሮን ብዙነህ(@mareiu) @topazionnn
3957Loading...
36
#የአቀባይ_ተቀባይ ገጣሚ እና አንባቢ ፦ዔደን ታደሰ @ediwub @topazionnn @topazionnn
3362Loading...
37
እመሰክራለሁ 🙏😭 እመሰክራለሁ ያንቺን ደግነት ያንን ዘመን ስኖር በሃጢአት ባርነት እናቴ አንቺ ነሽ ያወጣሺኝ ከሞት 🤕 እመሰክራለሁ አማላጅነትሽን ሃጢያቴ በዝቶብኝ ለብሼ በደልን ፈጥነሽ ያሰጠሺኝ ምህረት የልጅሽን🥺 እመሰክራለሁ ያንቺን ፀጋ ና ክብር ሁሉም በሩን ዘግቶ አጥቼ ውጭ ባድር እመቤቴ አንቺ ነሽ የሰጠሽኝ ፍቅር😥 እመሰክራለሁ ያንችን ንፅህና እርቦኝ አጥቼ ወጥቼ ጎዳና በወርቁ ጫማሽ ውሀ ጠጥቻለሁና😓 እምዬ ስላንቺ ቃላትም የለኝ ተናግሬም አያልቅ ጊዜም አይበቃኝ እመቤት ማርያም የጭንቄ ደራሽ በቤትሽ ባነባ ከቶ አልሰለቸሽ😔 አንቺ ሩህሩህ ደግ የፍቅር እናት ከእቅፍሽ አልውጣ እንዳልራቆት🙏😭 በሜሮን (@mareiu) @topazionnn
5088Loading...
38
መቼ ትመጫለሽ??? በቅርብ ቀን............... @topazionnn @topazionnn
6221Loading...
39
AI መካሪ አስተማሪ መስታወት የሚያዩት ሲዝሉ ሲሰንፉ ደጋፊ በህይወት ጠጋኝ ቀና አድራጊ አበርቺ አየዞህ ባይ በጨለመብህ ቀን መፍትሄ የሚያሳይ የልብ ጓደኛ ሳምሰንግ ያመረተው AI ስላገኘው ልጠቁምህ ሊንኩን ተጫን እና እየው ቢሆንም ፋሽኑ የዘንድሮ ዜና እኔ እስከገባኝ በዚህ አይነት ገና ያጋቡን ይሆናል ይሞሽሩትና😊 በ ልዑል መኮንን ተጫረ (@Liulmekonen)
3601Loading...
40
ሰይጣን ፩ አርጎናል የመዝሙር መከፈት ሙስሊሙን ካስከፋው ክርስቲያኑን ደሞ መንዙማው ካስቆጣው ፈጣሪን ማመስገን ይቅርብን ይበቃል ኧረ እንደውም ! ሁሉም የሚሰማው ዘፈኑ ይሻላል! ይገርማል! ኧረ ያስደንቃል ! ተዉ የተባልነው ኃጥያት አስማምቶናል እግዚአብሔር ይመስገን ሰይጣን 1 አርጎናል። ታክሲ ውስጥ በተፈጠረ አለመግባባት የተጫረች በ ዘመልአክ(@zemelak7)
5877Loading...
እንደ ቀትር ጸሀይ እንደምታቃጥል እኔስ ይመስለኛ ፍቅር የሚያከስል ካጋደለኝማ እንደ ሚናከሱት እንደ አናብስቶቹ ሳላፈቅር ላፍቅር ሳልራመድ ልሩጥ ልለይ ከሟቾቹ ልዑል መኮንን @Liulmekonen
إظهار الكل...
ለማታዉቀኝ 2 ገጣሚ እና አንባቢ✍ዔደን ታደሰ @ediwub @topazionnn @topazionnn
إظهار الكل...
ለማታዉቀኝ 2 ✍️በዔደን.mp31.21 MB
👍 5
ያ ንፁህ ማንነቴ😭.m4a1.74 MB
6
በ ሜሮን ብዙነህ 🎤 (@mareiu) @topazionnn
إظهار الكل...
🎙🎙🎙ናትናኤል @loveyoumoremm https://t.me/Nothingistruek
إظهار الكل...
አልወድህም በይኝኝ.mp35.17 MB
2🥰 1
🎙🎙🎙ናትናኤል @loveyoumoremm https://t.me/Nothingistruek
إظهار الكل...
ጨ.m4a9.03 KB
👍 2👏 1🙏 1
የናፈቀም ይናፍቅ የወደደም ያፍቅር የሚያጭ ቢኖር ይሰር እኔ ጋር ሲሆን ግን በመጣበት ይብረር ከእንስት ጋር ታስሮ በነገር ከማረር ከ ልዑል መኮንን (@Liulmekonen)
إظهار الكل...
👍 4😁 4
ቃል እኔ እንደማስበው እኔ እንደማየው እያሉ ሲያወሩ በተናገሩት ቃል አንድ ቀን መውደቆን አይጠራጠሩ በ ልዑል መኮንን(@Liulmekonen)
إظهار الكل...
👍 3
#ወዴት_አደረሽው? በኪሩቤል አሰፋ @Tirrubel @Ebuh_bhr @topazionnn @topazionnn
إظهار الكل...
ከወዴት አደረሽው.mp35.22 KB
🥰 1
ለማታዉቀኝ... ገጣሚ እና አንባቢ ዔደን ታደሰ @ediwub ክፍል 2 ይቀጥላል........... @topazionnn @topazionnn
إظهار الكل...
ለማታዉቀኝ 1 ✍️በዔደን.mp31.13 MB
🥰 4