cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

GENERAL knowledge🤩

😷Welcome👥 TO #📸PROFILE_PICTURE 🌅 😜😜🇼 🇴 🇼 🇨 🇭 🇦 🇳 🇳 🇪 🇱 🇼 🇴 🇼 🇼 🇴 🇼 🇨 🇭 🇦 🇳 🇳 🇪 🇱 😝😝 best best PROFILE PICTURE get in from here. Shere for your friends. Do you have a question us this link @kaleb_brave and @THUG_life

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
368
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

☛ የምትፈልገው ትልቅ ነገር ከሆነ አትቸኩል ፡፡ ትልቅ ነገር ትልቅ ትዕግሥት ይጠይቃል ፡፡ የሕይወት ውድድር ማራቶን እንጂ መቶ ሜትር አይደለም ፡፡ ⚋☛አሁን በሰዎች መካከል ለማንጸባረቅና ስኬታማ ለመምሰል አትጣር ፡፡ አቋራጭ መንገድም አትፈልግ፡፡በጠባቧ መንገድ እውነትን ይዘህ ተጓዝ ፡፡ ለስኬትህ ብለህ አትስረቅ ፣ አትዋሽ ። ስኬታማ ለመምሰል ራስህን አትጣ! ☛ ይልቅ አንገትህን ድፋና በመጪዎቹ ሶስት ፣ አምስትና አስርት አመታት ልፋ ፡፡የምትፈልገው ስኬት ካልመጣ strategy እያቀያየርክ እንደገና ልፋ ፡፡ ☛አሁን ጓደኞችህ ሲዝናኑ አንተ ላብህን ጠብ አድርገህ ስራ ። እኩዮችህ በገንዘባቸው ፋሽን ሲከተሉ አንተ ትንሽም ብትሆን ገንዘብህን ቢዝነስ ላይ invest አድርግ። 👉እነሱ ቴሌቪዥን ወይም ኳስ ሲመለከቱ አንተ አንገትህን አቀርቅረህ ምርጥ #መጽሐፍ አንብብ። 👉ለሚቆራረጠው ጊዜያዊ ስሜት ሳይሆን በረጅም ጊዜ ለሚመጣው ትልቅ ደስታ ኑር ። 👉ልፋትህን ውደደው፤ ስቃይህን አፍቅረው፤የድል አክሊልና የስኬት ዋንጫ የሚዘጋጅልህ በመከራ ውስጥ አልፈህ ስትሄድ ብቻ ነውና። ዝቅ ብለህ ስትሰራ ቀና ብለህ መሄድህ አይቀርም ። እና አሁን ምን እየጠበክ ነው ? #ልፋ ፣ ጠንክር ፣ በርታና የልብህን አንገብጋቢ መሻት ሕልምህን አሳካው። ባለራዕይና ባለሕልም ትውልድ😍...
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.