cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Vet Service

*Education and informations related to Veterinary Medicine and/Animal Health *Animal production/farming *Vacancy announcements/promotions ✍For your questions or ideas use Email address: [email protected] https://t.me/veterinary_service

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 148
المشتركون
-124 ساعات
+107 أيام
+6030 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
https://youtu.be/gL_FkjXr_GE?si=TV8_5ZAZrSLzALHF
460Loading...
02
Media files
1631Loading...
03
Greetings, everyone. I hope this message finds you well. If you happen to be in need of information regarding prostaglandin hormones for dairy farm synchronization, I would be more than happy to assist you. Please do not hesitate to reach out to me at your convenience by calling the following number: 0913854190.
2141Loading...
04
Media files
2120Loading...
05
Hormonun magignet tchilalachu. Lesynchronization (lamochn wode filagot lemamtat)
1671Loading...
06
Media files
1870Loading...
07
በማጂ አካባቢ በግ ዝርያ ማሻሻያ ፕሮጀክት አበረታች ውጤት ስለመገኘቱ የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አስታዉቋል። * በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዝዳት ጽ/ቤት እየተተገበሩ ከሚገኙ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ስራዎች ዉስጥ አንዱ የሆነዉ የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ ፕሮጀክት በቤንች ሸኮ እና በምራብ ኦሞ ዞኖች ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ ቀበሌዎች የቦንጋ በግ ዝርያ ማሻሻል ስራ ውጥታማ መሆኑን ተከትሎ በቅርቡ የራሱን ስያሜ የሚኖረውን የተሻሻለ የማጂ በግ ዝርያ ለማግኘት የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት እንቅስቃሴ ሲያደርግ ቆይቷል። የዚህን ስራ ዉጤታማነት ምልከታ ለማድረግ ወደ ምዕራብ ኦሞ ዞን ማጂ ወረዳ የተንቀሳቀሰው የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የባለሙያዎች ቡድን በአጭር ጊዜ በተደረገ ጥረት ላለፉት 18 ወራት በተደረገ ስራ አበረታች የሆነ ውጤት ስለመገኘቱ መምህር ዘላለም አድማሱ በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የፕሮጀክቱ ዋና ተመራማሪና የግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ የእንስሳት ሳይንስ ትምህርት ክፍል መምህር ገልጸዋል ። ተመራማሪዉ የዚህን ፕሮጀክት አላማ ሲያስረዱ ምርታማና በአጭር ጊዜ ደርሶ ለአርሶ አደሩ ኢኮኖሚያዊ ጥቅም የሚሰጥ በአካባቢ ስም መጠሪያ የሚሰጠው የተሻሻለ የበግ ዝርያ ማግኘት ስለመሆኑም ጠቁመዉ እስካሁን በተሰራዉ ስራም በአንድ ጊዜ ከ2--3 ግልገሎችን መውለድ በሚችሉ የማጂ በግ ዝርያዎች መገኘታቸዉን ጠቁመዋል። በማህበረሰብ አቀፍ የበግ ርባታ ስራ የተሰማሩ አርሶ አደሮችም በውጤቱ ከወዲሁ ተጠቃሚ መሆን ስለመጀመራቸዉ በመስክ ምልከታው ተረጋግጧል። የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት ጽ/ቤትም ፕሮጀክቱ የማህበረሰቡ ተጠቃሚነት በማስፋት በሌሎች አጎራባች አካባቢዎች ስራውን በማስፋት አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጿል። በምዕራብ ኦሞ ዞን ማጅ ወረዳ በተመረጡ ቀበሌዎች በተሰራው ስራ ከዩኒቨርሲቲው ጎን በመሆን ድጋፍ ላደረጉ ICARDA ከስልጠና ጀምሮ እስከ ማቴሪያል ድጋፍ በማድረግ: የወረዳና ዞን ባለሙያዎች እንዲሁም አመራሮች ዩኒቨርስቲው ምስጋና ያቀርባል። በአሁኑ ጊዜም ዩኒቨርሲቲው ስራውን በማጠናከር በቁጥር 700 የሚሆኑ የማጂ እናት በጎች አጠቃላይ ምርትና ምርታማነታቸው መረጃ ተወስዶ breeding value estimate ለማስደረግ በዝግጅት ላይ ስለመሆኑም ታውቋል። ለማህበረሰብ ለዉጥ እንተጋለን! Mizan-Tepi University Light of the green Valley!
1720Loading...
08
https://youtu.be/UeNRRXhr_uY?si=XakoOFJGeUcvJQXL
2050Loading...
09
መኖ በራሳቹ ሆነ ለድርጅት ማቀነባበር መጀመር የምትፈልጉ የመኖ ግባቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን ብዛት አላ በፈለጉት መጠን~ የኑግ ፋጉሎ የለዉዝ ፋጉሎ : የአኩሪ አተር ኪክ ፋጉሎ የሩዝ ገለባ ካሳቫ ዱቄት የባቄላ ገለባ ያልተቆላ (የተቆላ )፣ የጎያ ዱቃ ፣ የአተር ገለባዎችን ለወተት እና ድልብ ላይ ነን እናም አ.አ እና በዙሪያው ለምትገኙ አርቢዎች እና አድላቢዎች አድራሻ አ/አ :ጎሮ ስ.ቁ 0925976546 በመደወል ገዥ ብቻ ይደዉል
2270Loading...
10
https://t.me/dairyfarmgroup
3691Loading...
11
Media files
2810Loading...
12
Media files
2590Loading...
13
https://youtu.be/hd5uoMQDrbQ?si=LVSSsVw1MHhVn2zr
3110Loading...
14
https://youtu.be/hd5uoMQDrbQ?si=BB8gtGJ9ImLkaRJq
401Loading...
15
Yefyelina beg meno yalachu AA bewust mesmer anagrun
4221Loading...
16
https://youtu.be/osvFG29qm9k?si=w_zPLYFxZg4EtfiW
3520Loading...
17
Media files
4581Loading...
إظهار الكل...

Greetings, everyone. I hope this message finds you well. If you happen to be in need of information regarding prostaglandin hormones for dairy farm synchronization, I would be more than happy to assist you. Please do not hesitate to reach out to me at your convenience by calling the following number: 0913854190.
إظهار الكل...
Hormonun magignet tchilalachu. Lesynchronization (lamochn wode filagot lemamtat)
إظهار الكل...
በማጂ አካባቢ በግ ዝርያ ማሻሻያ ፕሮጀክት አበረታች ውጤት ስለመገኘቱ የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አስታዉቋል። * በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዝዳት ጽ/ቤት እየተተገበሩ ከሚገኙ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ስራዎች ዉስጥ አንዱ የሆነዉ የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ ፕሮጀክት በቤንች ሸኮ እና በምራብ ኦሞ ዞኖች ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ ቀበሌዎች የቦንጋ በግ ዝርያ ማሻሻል ስራ ውጥታማ መሆኑን ተከትሎ በቅርቡ የራሱን ስያሜ የሚኖረውን የተሻሻለ የማጂ በግ ዝርያ ለማግኘት የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት እንቅስቃሴ ሲያደርግ ቆይቷል። የዚህን ስራ ዉጤታማነት ምልከታ ለማድረግ ወደ ምዕራብ ኦሞ ዞን ማጂ ወረዳ የተንቀሳቀሰው የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የባለሙያዎች ቡድን በአጭር ጊዜ በተደረገ ጥረት ላለፉት 18 ወራት በተደረገ ስራ አበረታች የሆነ ውጤት ስለመገኘቱ መምህር ዘላለም አድማሱ በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የፕሮጀክቱ ዋና ተመራማሪና የግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ የእንስሳት ሳይንስ ትምህርት ክፍል መምህር ገልጸዋል ። ተመራማሪዉ የዚህን ፕሮጀክት አላማ ሲያስረዱ ምርታማና በአጭር ጊዜ ደርሶ ለአርሶ አደሩ ኢኮኖሚያዊ ጥቅም የሚሰጥ በአካባቢ ስም መጠሪያ የሚሰጠው የተሻሻለ የበግ ዝርያ ማግኘት ስለመሆኑም ጠቁመዉ እስካሁን በተሰራዉ ስራም በአንድ ጊዜ ከ2--3 ግልገሎችን መውለድ በሚችሉ የማጂ በግ ዝርያዎች መገኘታቸዉን ጠቁመዋል። በማህበረሰብ አቀፍ የበግ ርባታ ስራ የተሰማሩ አርሶ አደሮችም በውጤቱ ከወዲሁ ተጠቃሚ መሆን ስለመጀመራቸዉ በመስክ ምልከታው ተረጋግጧል። የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት ጽ/ቤትም ፕሮጀክቱ የማህበረሰቡ ተጠቃሚነት በማስፋት በሌሎች አጎራባች አካባቢዎች ስራውን በማስፋት አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጿል። በምዕራብ ኦሞ ዞን ማጅ ወረዳ በተመረጡ ቀበሌዎች በተሰራው ስራ ከዩኒቨርሲቲው ጎን በመሆን ድጋፍ ላደረጉ ICARDA ከስልጠና ጀምሮ እስከ ማቴሪያል ድጋፍ በማድረግ: የወረዳና ዞን ባለሙያዎች እንዲሁም አመራሮች ዩኒቨርስቲው ምስጋና ያቀርባል። በአሁኑ ጊዜም ዩኒቨርሲቲው ስራውን በማጠናከር በቁጥር 700 የሚሆኑ የማጂ እናት በጎች አጠቃላይ ምርትና ምርታማነታቸው መረጃ ተወስዶ breeding value estimate ለማስደረግ በዝግጅት ላይ ስለመሆኑም ታውቋል። ለማህበረሰብ ለዉጥ እንተጋለን! Mizan-Tepi University Light of the green Valley!
إظهار الكل...
👍 1
إظهار الكل...

መኖ በራሳቹ ሆነ ለድርጅት ማቀነባበር መጀመር የምትፈልጉ የመኖ ግባቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን ብዛት አላ በፈለጉት መጠን~ የኑግ ፋጉሎ የለዉዝ ፋጉሎ : የአኩሪ አተር ኪክ ፋጉሎ የሩዝ ገለባ ካሳቫ ዱቄት የባቄላ ገለባ ያልተቆላ (የተቆላ )፣ የጎያ ዱቃ ፣ የአተር ገለባዎችን ለወተት እና ድልብ ላይ ነን እናም አ.አ እና በዙሪያው ለምትገኙ አርቢዎች እና አድላቢዎች አድራሻ አ/አ :ጎሮ ስ.ቁ 0925976546 በመደወል ገዥ ብቻ ይደዉል
إظهار الكل...
إظهار الكل...
የኢትዮጽያ ወተት ላም እርባታ

"የኢትዮጽያ ወተት ላም እርባታ Ethioapian Dairy farming"

https://t.me/+ckwmrjSK6282Yjdk

ስለ ወተት ላም እንድሁም አጠቃላይ ስለ ከብት ዕርባታ ከባለሙያዎች የምክር አገልግሎት ለማገናኘት ይህን Telegram Group ተቀላቀሉ

https://t.me/+ckwmrjSK6282Yjdk