ar
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

الذهاب إلى القناة على Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

إظهار المزيد
1 104
المشتركون
-124 ساعات
+147 أيام
+4230 أيام
أرشيف المشاركات
#ማክሰኞ_11_10_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ፤” — ኤፌሶን 6፥18 “with all prayer and requests, praying at all times in the Spirit, and being watchful to this end in all perseverance and requests for all the saints:” — Eph 6፥18

ፅሎት 1.m4a123.95 MB

#ሰኞ_10_10_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔር እንኪያስ ቀንና ሌሊት ወደ እርሱ ለሚጮኹ ለሚታገሣቸውም ምርጦቹ አይፈርድላቸውምን?” — ሉቃስ 18፥7 “Won't God avenge his chosen ones, who are crying out to him day and night, and yet he exercises patience with them?” — Luk 18፥7

Repost from EECMYMC-YM
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 1 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 ሰኔ 9 2016 Join us👇 Y.b - http
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 1  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓   ሰኔ 9 2016 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_8_10_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ሰቆ. 3 ²⁵ እግዚአብሔር በተስፋ ለሚጠብቁት ለምትሻውም ነፍስ መልካም ነው። ²⁶ ሰው ዝም ብሎ የእግዚአብሔርን ማዳን ተስፋ ቢያደርግ መልካም ነው። Lam 3 ²⁵ The Lord is good to those who wait for him, to the soul that seeks him. ²⁶ It is good that a man should hope and quietly wait for the salvation of the Lord.

photo content
+7

#አርብ_7_10_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “አቤቱ፥ ሥራችንን ሁሉ ሠርተህልናልና ሰላምን ትሰጠናለህ።” — ኢሳይያስ 26፥12 “The Lord, you will ordain peace for us, for you have also worked all our works for us.” — Isa 26፥12

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 1 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 ሰኔ 9 2016 Join us👇 Y.b - http
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 1  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ  ⏰  10፡30 🗓   ሰኔ 9 2016 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ሐሙስ_6_10_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ስለሚመለከቱት ስለ መልካም ሥራችሁ፥ ክፉ እንደምታደርጉ በዚያ እናንተን በሚያሙበት ነገር፥ በሚጎበኝበት ቀን እግዚአብሔርን ያከብሩት ዘንድ በአሕዛብ መካከል ኑሮአችሁ መልካም ይሁን።” — 1ኛ ጴጥሮስ 2፥12 “having good behavior among the nations, so in that of which they speak against you as evildoers, they may by your good works, which they see, glorify God in the day of visitation.” — 1Pet 2፥12

#ረቡዕ_5_10_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በዚያን ጊዜ ኢየሱስ መልሶ፦ አንቺ ሴት፥ እምነትሽ ታላቅ ነው፤ እንደወደድሽ ይሁንልሽ አላት። ልጅዋም ከዚያች ሰዓት ጀምሮ ዳነች።” — ማቴዎስ 15፥28 “Then Jesus answered her, "Woman, great is your faith! Be it done to you even as you desire." And her daughter was healed from that hour.” — Mat 15፥28

photo content
+2

About Sunday blood donation 🩸🩸 ⏰ 10፡30 🗓 ሰኔ 2 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYM
+3
About Sunday blood donation 🩸🩸     ⏰  10፡30 🗓   ሰኔ 2  2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

photo content
+7

photo content
+9

photo content
+9

#ማክሰኞ_4_10_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ሽማግሌ የሆነውን አትገሥጸው፥ እርሱን ግን እንደ አባት፥ ጎበዞችን እንደ ወንድሞች፥ የሸመገሉትን ሴቶች እንደ እናቶች፥ ቆነጃጅቱን እንደ እኅቶች በፍጹም ንጽሕና ለምናቸው።” — 1ኛ ጢሞቴዎስ 5፥1-2 1Tim 5 ¹ Do not rebuke an older man, but exhort him as a father; the younger men as brothers; ² the elder women as mothers; the younger as sisters, in all purity.

#ሰኞ_3_10_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ።” — መዝሙር 91፥14 “"Because he has set his love on me, therefore I will deliver him.I will set him on high, because he has known my name.” — Ps 91፥14

Repost from EECMYMC-YM
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ ⏰ 10፡30 🗓 ሰኔ 2 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECM
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ ⏰ 10፡30 🗓 ሰኔ 2 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

Repost from EECMYMC-YM
የተወደዳችሁ እንዴት ናችሁ? #የደም_ልገሳ የፊታችን እሑድ በመካኒሳ መ/ኢየሱስ ግቢ ውስጥ! እንደ ክርስቲያን አምልኳችን ለተቸገሩትና ለተጨነቁን መድረስ እንደመሆኑ እኛም በደም እጥረት ለሚቸገሩት እን
የተወደዳችሁ እንዴት ናችሁ? #የደም_ልገሳ የፊታችን እሑድ በመካኒሳ መ/ኢየሱስ ግቢ ውስጥ! እንደ ክርስቲያን አምልኳችን ለተቸገሩትና ለተጨነቁን መድረስ እንደመሆኑ እኛም በደም እጥረት ለሚቸገሩት እንድረስላቸው። በተለይ ሃገራችን ከፍተኛ የደም እጥረት ባጋጠማት በዚህ ወቅት የእኛ አስተዋጽኦ በእጅጉ የሚያስፈልግበት ጊዜ ላይ ነን። ያንተ/ያንቺ የእያንዳንዳችሁ ደም የአንድ ሰው ሕይወት ያተርፋልና ችላ ሳትሉ በቀጠሯችን መሰረት ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ጀምሮ እንገናኝ። #ለሌሎችም_በማጋራት_በእለቱ_እንዲገኙ_ያድርጉ Join us 👇 @EECMYMC_YM