ar
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

الذهاب إلى القناة على Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

إظهار المزيد
1 102
المشتركون
-124 ساعات
+127 أيام
+4130 أيام
أرشيف المشاركات
“ ነገረ ፍፃሜ” ! ክፍል 3 ዛሬ የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብ
“ ነገረ ፍፃሜ” ! ክፍል 3 ዛሬ የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች  ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ ⏰ 10፡ 3ዐ 🗓 የካቲት 24 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡ 3ዐ 🗓   የካቲት 24 2015 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ሐሙስ_21_06_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በክርስቶስ ኢየሱስ ያለው የሕይወት መንፈስ ሕግ ከኃጢአትና ከሞት ሕግ አርነት አውጥቶኛልና።” — ሮሜ 8፥2 (NHEB)“For the law of the Spirit of life in Christ Jesus made you free from the law of sin and of death.” — Rom 8፥2

#ረቡዕ_20_06_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም 1ኛ ጴጥሮስ 2 ⁹ እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤ ¹⁰ እናንተ ቀድሞ ወገን አልነበራችሁም አሁን ግን የእግዚአብሔር ወገን ናችሁ፤ እናንተ ምሕረት ያገኛችሁ አልነበራችሁም አሁን ግን ምሕረትን አግኝታችኋል። 1Pet 2 ⁹ But you are a chosen race, a royal priesthood, a holy nation, a people for God's own possession, that you may proclaim the excellence of him who called you out of darkness into his marvelous light: ¹⁰ who in time past were no people, but now are God's people, who had not obtained mercy, but now have obtained mercy.

About Sundays youth service #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ #የጌታ_ቃል Glory be to The almighty God February 25 2024 #God_is_Good Join us👇👇👇
+9
About Sundays youth service #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ #የጌታ_ቃል Glory be to The almighty God February 25 2024 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

About Sundays youth service #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ #የጌታ_ቃል Glory be to The almighty God February 25 2024 #God_is_Good Join us👇👇👇
+7
About Sundays youth service #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ #የጌታ_ቃል Glory be to The almighty God February 25 2024 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ማክሰኞ_19_06_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የምቀድሳችሁ፥ አምላካችሁም እሆን ዘንድ ከግብፅ ምድር ያወጣኋችሁ እግዚአብሔር ነኝ። እኔ እግዚአብሔር ነኝ።” — ዘሌዋውያን 22፥33 “who brought you out of the land of Egypt, to be your God. I am the Lord."” — Lev 22፥33

Salvation 2.m4a104.05 MB

#ሰኞ_18_06_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ጌታችሁ በምን ሰዓት እንዲመጣ አታውቁምና እንግዲህ ንቁ።” — ማቴዎስ 24፥42 “Watch therefore, for you do not know on what day your Lord comes.” — Mat 24፥42

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 2 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ ⏰ 10፡ዐዐ 🗓 የካቲት 17 2016 Join us👇 Y.b - h
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 2  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡ዐዐ 🗓   የካቲት 17 2016 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_16_06_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ወዳጆች ሆይ፥ መንፈስን ሁሉ አትመኑ፥ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደ ሆነ መርምሩ፤ ብዙዎች ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና።” — 1ኛ ዮሐንስ 4፥1 “Beloved, do not believe every spirit, but test the spirits, whether they are of God, because many false prophets have gone out into the world.” — 1Jn 4፥1

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 2 ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ ⏰ 10፡ዐዐ 🗓 የካቲት 17 2016 Join us👇 Y.b - h
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #የትምህረት_ጊዜ #ተከታታይ_ትምህርት #ክፍል 2  ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍደ  ⏰  10፡ዐዐ 🗓   የካቲት 17 2016 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice

#አርብ_15_06_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔርም በምድር ሁሉ ላይ ይነግሣል፤ በዚያ ቀን እግዚአብሔር አንድ፥ ስሙም አንድ ይሆናል።” — ዘካርያስ 14፥9 "The Lord will be King over all the earth. In that day the Lord will be one, and his name one.” — Zech 14፥9

“ ነገረ ፍፃሜ” ! ክፍል 2 ዛሬ የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብ
“ ነገረ ፍፃሜ” ! ክፍል 2 ዛሬ የተወደዳችሁ የመካኒሣ መ/ኢ ወጣቶች  ዘወትር ሃሙስ የሚካሄድ ትምህርታዊ የውይይት ጊዜ ስለ ሚኖረን ከምሽቱ12:00 ጀምሮ ቸርች ግቢ ትንሹ አደራሽ እንድትገኙ እንጋብዛለን:: ፕሮግራሙ ከምሽቱ 1፡30 ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ሐሙስ_14_06_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ነገር ግን መልካም ማድረግን ለሌሎችም ማካፈልን አትርሱ፤ እንዲህ ያለው መሥዋዕት እግዚአብሔርን ደስ ያሰኘዋልና።” — ዕብራውያን 13፥16 (NHEB)“But do not forget to be doing good and sharing, for with such sacrifices God is well pleased.” — Heb 13፥16

#ረቡዕ_13_06_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ሐናም ስትጸልይ እንዲህ አለች፦ ልቤ በእግዚአብሔር ጸና፥ ቀንዴ በእግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ፤ አፌ በጠላቶቼ ላይ ተከፈተ፤ በማዳንህ ደስ ብሎኛል።” — 1ኛ ሳሙኤል 2፥1 “Hannah prayed, and said:"My heart exults in the Lord!My horn is exalted in the Lord.My mouth is enlarged over my enemies,because I rejoice in your salvation.” — 1Sam 2፥1

About Sundays youth service #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ #የጌታ_ቃል Glory be to The almighty God February 18 2024 #God_is_Good Join us👇👇👇
+7
About Sundays youth service #የትምህረት_ጊዜ #ዝማሬ #የጌታ_ቃል Glory be to The almighty God February 18 2024 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

Salvation 1.m4a50.70 MB

#ማክሰኞ_12_06_2016 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በነገው ዮሐንስ ኢየሱስን ወደ እርሱ ሲመጣ አይቶ እንዲህ አለ፦ እነሆ የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ።” — ዮሐንስ 1፥29 “The next day, he saw Jesus coming to him, and said, "Behold, the Lamb of God, who takes away the sin of the world!” — John 1፥29