ar
Feedback
EECMYMC-YM

EECMYMC-YM

الذهاب إلى القناة على Telegram

በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot

إظهار المزيد
1 096
المشتركون
+224 ساعات
+27 أيام
+4030 أيام
أرشيف المشاركات
#እሁድ_23_04_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔር በሚፈሩት፥ በምሕረቱም በሚታመኑት ይደሰታል።” — መዝሙር 147፥11 “The LORD takes pleasure in those who fear Him, who hope in His mercy.” — Ps 147፥11 (MKJV)

Repost from EECMYMC-YM
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የወጣቶች_ኘሮግራም “ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ስጦታ” የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 ታህሳስ 23 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - htt
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የወጣቶች_ኘሮግራም “ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ስጦታ” የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 ታህሳስ 23 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_22_04_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እግዚአብሔር እንኪያስ ቀንና ሌሊት ወደ እርሱ ለሚጮኹ ለሚታገሣቸውም ምርጦቹ አይፈርድላቸውምን?” — ሉቃስ 18፥7 “And shall not God avenge His own elect who cry day and night to Him, though He has been long-suffering over them?” — Luk 18፥7 (MKJV)

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የወጣቶች_ኘሮግራም “ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ስጦታ” የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 ታህሳስ 23 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - htt
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የወጣቶች_ኘሮግራም “ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ስጦታ” የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 ታህሳስ 23 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym #MekanisaYouth #sundayservice

#አርብ_21_04_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ደመናም መጥቶ ጋረዳቸው፥ ከደመናውም፦ የምወደው ልጄ ይህ ነው፥ እርሱን ስሙት የሚል ድምፅ መጣ።” — ማርቆስ 9፥7 “And there was a cloud that overshadowed them. And a voice came out of the cloud, saying, This is My beloved Son. Hear Him.” — Mar 9፥7 (MKJV)

🎶 promises 🎶 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ሐሙስ_20_04_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የእግዚአብሔርን ምስጋናና ኃይሉን ያደረገውንም ተኣምራት ተናገሩ።” — መዝሙር 78፥4 “We will not hide [them] from their sons, showing to the generations to come the praises of the LORD, and His strength, and His wonderful works that He has done.” — Ps 78፥4 (MKJV)

About Sundays youth service የእግዚአብሄር ፍቅር ከኤልሃናን ኳየር ጋር Part 2 Glory be to The almighty God December 25/2022 #God_is_Good Join
+8
About Sundays youth service የእግዚአብሄር ፍቅር ከኤልሃናን ኳየር ጋር Part 2 Glory be to The almighty God December 25/2022 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

About Sundays youth service የእግዚአብሄር ፍቅር ከኤልሃናን ኳየር ጋር Part 1 Glory be to The almighty God December 25/2022 #God_is_Good Join
+8
About Sundays youth service የእግዚአብሄር ፍቅር ከኤልሃናን ኳየር ጋር Part 1 Glory be to The almighty God December 25/2022 #God_is_Good Join us👇👇👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#ረቡዕ_19_04_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እርሱም፦ እስራኤል ሆይ፥ አንተ ባሪያዬ ነህ፤ በአንተም እከበራለሁ አለኝ።” — ኢሳይያስ 49፥3 “and said to Me, You [are] My servant, O Israel, in whom I will be glorified.” — Isa 49፥3 (MKJV)

#ማክሰኞ_18_04_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “አሁንም፥ እባክህ፦ እግዚአብሔር ታጋሽና ምሕረቱ የበዛ፥ አበሳንና መተላለፍን ይቅር የሚል፥ ኃጢአተኞችንም ከቶ የማያነጻ፥ የአባቶችን ኃጢአት እስከ ሦስትና እስከ አራት ትውልድ ድረስ በልጆች ላይ የሚያመጣ ነው ብለህ እንደ ተናገርህ፥ የጌታ ኃይል ታላቅ ይሁን።” — ዘኍልቁ 14፥17-18 And now, I beseech You, let the power of my Lord be great, according as You have spoken, saying,The LORD [is] long-suffering, and of great mercy, forgiving iniquity and transgression, and by no means clearing [the guilty], visiting the iniquity of the fathers upon the sons to the third and fourth [generation]. -Num 14 (MKJV)17-18

ኤፍሬም አሞኝኝ 16/4/2015 የወጣቶች ፕሮግራም Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth

#ሰኞ_17_04_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እኔ ግን እውነት እነግራችኋለሁ፤ እኔ እንድሄድ ይሻላችኋል። እኔ ባልሄድ አጽናኙ ወደ እናንተ አይመጣምና፤ እኔ ብሄድ ግን እርሱን እልክላችኋለሁ።” — ዮሐንስ 16፥7 “But I tell you the truth, it is expedient for you that I go away; for if I do not go away, the Comforter will not come to you. But if I depart, I will send Him to you.” — John 16፥7 (MKJV)

Repost from EECMYMC-YM
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የወጣቶች_ኘሮግራም “ የእግዚአብሔር ፍቅር” የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 ታህሳስ 16 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://f
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የወጣቶች_ኘሮግራም “ የእግዚአብሔር ፍቅር” የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 ታህሳስ 16 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym #MekanisaYouth #sundayservice

#እሁድ_16_04_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “በመካከልሽም የዋህና ትሑት ሕዝብን አስቀራለሁ፤ በእግዚአብሔርም ስም ይታመናሉ።” — ሶፎንያስ 3፥12 “I will also leave in your midst a poor and weak people, and they shall trust in the name of the LORD.” — Zeph 3፥12 (MKJV)

⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የወጣቶች_ኘሮግራም “ የእግዚአብሔር ፍቅር” የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 ታህሳስ 16 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://f
⚠️ማስታውቅያ⚠️ #ልዩ_የወጣቶች_ኘሮግራም “ የእግዚአብሔር ፍቅር” የፊታችን እሁድ ⏰ 10፡30 🗓 ታህሳስ 16 Join us👇 Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym #MekanisaYouth #sundayservice

#ቅዳሜ_15_04_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “የእግዚአብሔር ዓይኖች ወደ ጻድቃን ጆሮቹም ወደ ጩኸታቸው ናቸውና።” — መዝሙር 34፥15 “The eyes of the LORD [are] on the righteous, and His ears [are open] to their cry.” — Ps 34፥15 (MKJV)

Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #christian #church #churchyouth #churchyouthgroup #ethiopianchurch #ethiopianprotestant #mekaneyesus

#አርብ_14_04_2015 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ወደ ሰማይም አሻቅቦ አይቶ ቃተተና፦ ኤፍታህ አለው፥ እርሱም ተከፈት ማለት ነው።” — ማርቆስ 7፥34 “And looking up to Heaven, He sighed and said to him, Ephphatha! (that is, Be opened!)” — Mar 7፥34 (MKJV)

ይሰማኛል በማትለወጠው ላይ በማትቀየረው ላይ በማትለወጠው ላይ በማትቀየረው ላይ አይኔ አይኔ አይኔ አንተ ላይ ነው ጌታዬ አይኔ አንተ ላይ ነው ጌታዬ አይኔ አንተ ላይ ነው ጌታዬ አይኔ አንተ ላይ ነው ጌታዬ ለምኜ ይሰጠኛል ፈልጌ አገኛለሁ ሳንኳኳ ይከፍጽልኛል አምላኬ ፀሎቴን ይሰማኛል ይሰማኛል ይሰማኛል አምላኬ ፀሎቴን ይሰማኛል አምላኬ ፀሎቴን ይሰማኛል እንደ ባለጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልገኝን ሁሉ ስለሚሰጠኝ ለምን ብዬ ልለማመጥ የሰው ፊትን የሕይወቴን ጉድለት ሁሉ የማይሞላዉን ይልቅ እጠጋለሁ ከማይደርቀው ምንጭ ሁሉን ውብ አድርጎ ሰርቶ ከሚያበጅ ይሰማኛል ይሰማኛል አምላኬ ፀሎቴን ይሰማኛል አምላኬ ፀሎቴን ይሰማኛል እንደ ባለጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልገኝን ሁሉ ስለሚሰጠኝ ለምን ብዬ ልለማመጥ የሰው ፊትን የሕይወቴን ጉድለት ሁሉ የማይሞላዉን ይልቅ እጠጋለሁ ከማይደርቀው ምንጭ ሁሉን ውብ አድርጎ ሰርቶ ከሚያበጅ ይሰማኛል ይሰማኛል አምላኬ ፀሎቴን ይሰማኛል አምላኬ ፀሎቴን ይሰማኛል አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ከአብ ፊት ስንበረከክ ከአፌ ቃል ማውጣቱ ያቅተኝና በአይኔ አወራለሁ በእንባዬ ቋንቋ ስንበረከክ ሌላ ስነሳ ሌላ በፍቅር እጆቹ ዳስሶኛልና ሲያየኝ የማውቀው ሲሰማኝ የማውቀው ዛሬም እንደ ጥንቱ የኔ አምላክ ሕያው ነው ሲያየኝ የማውቀው ሲሰማኝ የማውቀው ዛሬም እንደ ጥንቱ የኔ አምላክ ሕያው ነው አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ከአብ ፊት ስንበረከክ ከአፌ ቃል ማውጣቱ ያቅተኝና በአይኔ አወራለሁ በእንባዬ ቋንቋ ስንበረከክ ሌላ ስነሳ ሌላ በፍቅር እጆቹ ዳስሶኛልና ሲያየኝ የማውቀው ሲሰማኝ የማውቀው ዛሬም እንደ ጥንቱ የኔ አምላክ ሕያው ነው ሲያየኝ የማውቀው ሲሰማኝ የማውቀው ዛሬም እንደ ጥንቱ የኔ አምላክ ሕያው ነው #MekanisaYouth