cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

مشاركات الإعلانات
1 445
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-77 أيام
-1930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
በፀጥታ ችግር ምክንያት የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚያልፋቸው ተማሪዎች ክልሎች በሚያቀርቡት ጥያቄ መሰረት በልዩነት እንደሚፈተኑ ተገለጸ። በቀጣይ ወር በወረቀት እና በኦንላይን የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለመውሰድ 701,200 ተማሪዎች መመዝገባቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል፡፡ በቂ የኮምፒውተር አቅርቦት ባለባቸው ትምህርት ቤቶች በኦንላይን ተማሪዎች ከቤታቸው ወደ ተመደቡበት ትምህርት ቤት በመሔድ ፈተናውን እንደሚወስዱ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ገልፀዋል። የኮምፒውተርና ሌሎች መሰረተ ልማቶች ክፍተት ባለባቸው ቦታዎች ደግሞ ተማሪዎች ከሰኔ 30/2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ዩኒቨርሲቲዎች በመግባት ፈተናውን በወረቀት ይፈተናሉ ብለዋል፡፡ በዚህም ተማሪዎች ወይም የተማሪ ወላጆች ላፕቶፕ እንዲያሟሉ የሚገደዱበት ምንም አይነት አሰራር አለመኖሩን ዋና ዳይሬክተሩ አረጋግጠዋል። ነገር ግን የኮምፒውተር እጥረት ባለባቸው አካባቢዎች በግል ላፕቶፕ የመፈትን አቅምና ፍላጎት ያለው ተማሪ፣ ከፈተናው 10 ቀናት በፊት ላፕቶፑን ለሚመለከተው አካል አስረክቦ አስፈላጊው የቴክኒክ ምርመራና ፍተሻ ከተደረገለት በኋላ ፈተናውን መውሰድ እንደሚችል ገልፀዋል። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የመንግስትም ሆነ የግል ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ተፈታኝ ተማሪዎቹን በት/ቤታቸው ለማስፈተን ምን ማሟላት አለባቸው? በዚህ አመት በኦንላይን የተዘጋጅውን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ አገር አቀፍ ፈተናን ተማሪዎች በተማሩበት ትምህርት ቤት ለማስፈተን ፍላጎት ያለው ማንኛዉም የመንግስትም ሆነ የግል ትምህርት ቤት የተደራጀ የኮምፒዉተር ላብራቶሪ ሊኖረው ግድ ይለዋል። ይሄውም 1. ዴስክቶፕ ወይም ላፕቶፕ ኮምፒዉተሮች 2. የዉስጥ ኔትዎርክ ያለዉ (የገመድ) ኔትዎርክ/Local Area Network / 3. የኢንተርኔት መስመር ከበቂ ባንድዊድዝ ጋር እንደ የመፈተኛ ኮምፒዉተር ብዛት 4. የባክ አፕ ፓዎር (ጄኔሬተር) ጋር አሟልተው መገኘትና ለትምህርት ቢሮዎች በማሳወቅ በቢሮዎች በኩል መሟላቱ ሲረጋግጥ የፈተና ማእከል በመሆን ተማሪዎቹን ማስፈተን እንደሚችሉ እያሳውቅን ለፈተና የሚዘጋጁት ዴስክቶፕ እና ላፕቶፕ ኮምፒዉተሮች ማሟላት ያለበቸዉ ትንሹ ስፔስፊኬሽን እንደሚከተለው ቀርቧል። 1. RAM --------------- 4GB or higher 2. Storage --------------250GB or higher 3. Processor Speed -------- 2.5GHZ or higher 4. Processors ---------- Intel Core i3 or higher 5. OS --------------- Windows 10 6. Browsers ---------------Safe Exam Browser and other 7. Accessories ---------- Keyboards and Mouse for desktop computers. ©ትምህርት ሚኒስቴር ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_n
إظهار الكل...
👍 1 1
Photo unavailableShow in Telegram
ስድስት የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች በዓለም ላይ ካሉ ሁለት ሺህ "ከፍተኛ ደረጃ" ያላቸው ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ለመካተት ቻሉ። የዩኒቨርሲቲዎች ዓመታዊ ደረጃ የሚያወጣው Center for World University Rankings (CWUR) የተባለ ተቋም የዩኒቨርሲቲዎችን የ2024 ጀረጃ ይፋ አድርጓል። ደረጃ ከተሰጣቸው 20,966 ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ 2,000 ዩኒቨርሲቲዎች ወይም 9 ነጥብ 5 በመቶዎቹ ብቻ "ከፍተኛ" ደረጃ ላይ ይገኛሉ። በተቋሙ የ2024 ደረጃ መሠረት፦ 1. አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ➭ 841ኛ 2. ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ➭ 1701ኛ 3. መቐለ ዩኒቨርሲቲ ➭ 1748ኛ 4. ጅማ ዩኒቨርሲቲ ➭ 1767ኛ 5. ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ➭ 1886ኛ 6. ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ➭ 1982ኛ መሆን ችለዋል። በዘንድሮው ደረጃ ከቀዳሚ አስር ዩኒቨርሲቲዎች፣ ስምንቱ የዩናይትድ ስቴትስ ዩኒቨርሲቲዎች ናቸው። ላለፋት 12 ዓመታት ደረጃ ሲያወጣ የቆየው ተቋሙ፤ ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጡት የትምህርት ጥራት፣ የምርምር ጥራት እና የፋክሊቲ ደረጃ በመሳሰሉት መለኪያዎች ይገመግማል። መንግሥታት እና ዩኒቨርሲቲዎች የትምህርት እና የምርምር ውጤቶቻቸውን እንዲያሻሽሉ በማማከር የሚታወቀው ተቋሙ፤ የዩኒቨርሲቲዎችን ዓለም አቀፍ ደረጃ ከአላማ፣ ግልፅነት እና ዘላቂነት መርሆች አንፃር ይመድባል። የዘንድሮ የዩኒቨርሲቲዎች ደረጃን ይመልከቱ፦ https://cwur.org/2024.php @tikvahuniversity
إظهار الكل...
👍 4
አንድ የታፕ ስዋፕ ኮይን ስንት ዶላር ይሆናል  ? ......... እስካሁን ባለው መረጃ ፡ ሞባይልን በመነካካት የሚገኘው ኮይን ትክክለኛ ዋጋ ማወቅ ባይቻልም ፡ ከባለፉት ልምዶችና ከክሪፕቶከረንሲ የወቅቱ ምንዛሪ አንፃር ፡ አንድ ኮይን  0.0001 ዶላር  ማለትም አስር ሺህ ኮይን  አንድ ዶላር ከምናምን  ዋጋ ሊወጣለት እንደሚችል ይገመታል (  ይህ ዋጋ ከዚህ  ሊበልጥም ይችላል ) ....... ብዙዎች ከኖትኮይን ቀጥሎ በቴሌግራም የተለቀቀውን ታፕስዋፕ የተባለ ኮይን ማይኒንግ በስልካቸው ሲሰሩ የሚውሉት ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ይመስለናል ፡ እንደውም በናይጄሪያ አይን ካየነው እኛ ሀገር ብዙ ሰው አይጫወተውም ማለት ይቻላል ። በናይጄሪያ ትልቅ ትንሽ ፡ ልጅ አዋቂ ሳይባል ሁለት ሶስት ስልኮችን ደርድረው ታብ ታብ ማድረግ የዚህ ሰሞን ልምድ ሆኗል ። ብዙዎች ኖትኮይንን ችላ ብለው ሳይከፈላቸው በመቅረቱ ይህን ታብ ስዋብን ከምር እንዲይዙ አድርጓቸዋል ። ሆኖም ግን ኖትኮይን ከፍሏል ማለት የታብስዋብን ከፋይነት መቶ በመቶ የሚያረጋግጥም አይደለም ። ...... የዚህ ማይኒንግ ፈጣሪ የሆነው ፡ የSolana ላብ መስራች Anatoly Yakovenko ይባላል ዩክሬናዊ ሲሆን   በልጅነቱ ወደ አሜሪካ የመጣና በዛው የተማረ የሶፍትዌር ኢንጂነር ነው ። ሰሞኑን በክሪፕቶ ከረንሲ ኢንደስትሪ ውስጥ ትልቅ መነጋገሪያ የሆነውን  ታብስዋፕ  የተባለውን ኮይን ማይኒንግ ይፋ ከማድረጉ በፊት  ከ 2017 ጀምሮ በክሪፕቶ  ዙሪያ የተለያዩ ምርምሮችን ስራዎችን ሲሰራ ነበር ። Anatoly Yakovenko እና ጓደኛው ይህንን ብሎክ ቼን በ2020 ላይ ይፋ አድርገው መስራት ከጀመሩ በኋላ  በብዙ ቻሌንጅ ውስጥ ውስጥ አልፈዋል ፡ በአንድ ወቅት የሶላና ዋሌት በሀከሮች ተጠልፎ ብዙ ኪሳራ ደርሶባቸው ነበር ። በሌላ ወቅትም ያልተመዘገቡ የክሪፕቶ ኮይኖች ምንዛሪ ጋር በተያያዘ ፍርድ ቤት ተከሰዋል ። ሆኖም በሶላና ታሪክ ትልቅ ክስረት ያጋጠመው በ2022 ነበር ፡ በዚህ ወቅት የሶላና አጠቃላይ የክሪፕቶ ገበያ ወደ 55 ቢሊየን ደርሶ የነበረ ቢሆንም በዚሁ አመት መጨረሻ ላይ በገበያ መዋዠቅ ምክንያት  የገበያው መጠን ወደ ሶስት ቢሊየን ዶላር  ወርዶ ነበር ። .... በዚህ ሁሉ ውስጥም ሆኖ ሶላና ለህጋዊነት ትንሽ ቀረብ ያለ ይመስላል ። ይህ ማለት ታብ ታብ ስለተደረገ ይከፍላል ብሎ 100% መናገር የሚችል ማንም የለም ። .... ይህ ነገር የትኛውም የክሪፕቶ ከረንሲ አዋቂም ሆነ ማንም ይህንን ጥያቄ ሊመልስ አይችልም ፡ የዚህ ጥያቄ መልስ የሶላና ሰወች ጋር ነው ።  ሌሎች ይህንን ጥያቄ ሊመልሱት የሚችሉት ፡ በመላ ምትና ነገሮችን በመገመገጣጠም ብቻ ነው ፡ በዛ መልኩ ደግሞ እስካሁ  ን ያሉ ግምቶችና መላምቶች በሙሉ የሚያሳዩት Solana ኮይኖቹን ኖትኮይን እንዳደረገው  በዶላር ቀይሮ ታብ ታብ ባደረጉት ልክ ለሰወች ይከፍላል የሚለው ግምት ከፍ ያለ ነው ። .... ሁሉም የሚስማማበት ነገር ታብስዋብ ስካም አለመሆኑን ነው ። ስለዚህ ታብ ታብ ብታደርግ የምታጣው ነገር የለም ። መጥፎው ነገር 100% ይከፍላል ብሎ እያሰቡ ታብታብ ማድረጉ ነው ።  በዚህ የእርግጠኝነት ስሜት ኮይን ሲሰበስቡ ቆይቶ  ብሎክቼኑ ቀኑ ደርሶ ባይከፍል ለንዴት እና ለብስጭት መዳረግ ይመጣል ።  ቢከፍል  ደስ ይላል ፡ ባይከፍል ግን ብዙ የምናጣው ነገር የለም  ስለዚህ ዛሬ እሁድንና  ባሉት ቀሪ  ቀናት እንደጫወታ እያየን የተወሰነ ሚሊየን ኮይን  ማጠራቀም ይቻላል ። ያልጀመራችሁ ካላችሁ እና መሞከር ካሰባችሁ የቀሩትን ቀናት ታብ ስታደርጉ ለመዋል  ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ስታርት የሚለውን በመንካት መሞከር ትችላላችሁ!! https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_1468171177 🤗🤗 @Makid00
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር ዜና tapswap 6 ቀናቶች ብቻ ናቸው የቀሩት የጀመራቹ ሙሉ ትኩረታችሁን ወደሱ አርጉ ለመጀመር 👉 https://t.me/tapswap_bot?start=r_1468171177
إظهار الكل...
إظهار الكل...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር ዜና tapswap 12 ቀናቶች ብቻ ናቸው የቀሩት የጀመራቹ ሙሉ ትኩረታችሁን ወደሱ አርጉ ለመጀመር 👉 https://t.me/tapswap_bot?start=r_1468171177
إظهار الكل...
https://t.me/tapswap_bot?start=r_1468171177 ✅It is like notcoin play the game and earn money👆👆👆
إظهار الكل...
1
#Update የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ  9 እስከ ሐምሌ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል። በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ከሐምሌ 6 እስከ 7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል።  መረጃው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው። @tikvahethiopia
إظهار الكل...
4
Which grade are youAnonymous voting
  • Grade 11
  • Grade 12
  • Freshman
  • >= 2nd year
0 votes
2👍 1🔥 1👏 1