cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Dil Ber General Secondary School/ድልበር አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 368
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+157 أيام
+7530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
በበይነ መረብ (Online) የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና በተመለከተ የተሰጠ ማብራሪያ (ግንቦት 25/2016 ዓ.ም) በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ በበይነ መረብ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወረቀት አልባ በማድረግ የዲጂታል ጉዞውን አንድ ምዕራፍ ጀምሯል። ይሄንንም ጉዞ የተሳካ ለማድረግ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ፡፡ ለተፈታኞች በክላስተር የተዘጋጀው ማስፈንጠሪያ (URL) ከፈተናው በፊት ገብተው የሚለማመዱበት ሲሆን የፈተናው እለት ደግሞ መፈተኛ ይሆናል። ስለሆነም ከዚህ በታች በምትፈተኑበት የፈተና ክላስተር ፊትለፊት በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ በመግባት መለማምድ ትችላላችሁ፡፡ እስካሁን username እና password ያለገኘ ተፈታኝ ካለ፣ ከዚህ በፊት ለትምህርት ቢሮዎች ስለተላከ፣ ከየትምህርት ቤቱ አስተባባሪዎች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ክላስተር አንድ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር፡ https://c2.exam.et ሲዳማ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et ትግራይ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et ክላስተር ሁለት ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et ጋምቤላ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et አማራ ብሄራዊ ክልል፡ https://c3.exam.et
إظهار الكل...
ክላስተር ሶስት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et ሀረሪ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et አፋር ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 1 • አዳማ ከተማ: https://c4.exam.et • አጋሮ ከተማ: https://c4.exam.et • አምቦ ከተማ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ አርሲ: https://c4.exam.et • ምዕራብ አርሲ: https://c4.exam.et • አሰላ ከተማ: https://c4.exam.et • ባሌ: https://c4.exam.et • ባቱ ከተማ: https://c4.exam.et • ቤሾፍቱ ከተማ: https://c4.exam.et • ቦረና: https://c4.exam.et • ቡሌ ሆራ ከተማ: https://c4.exam.et • ቡኖ በደሌ: https://c4.exam.et • ዶዶላ ከተማ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ባሌ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ቦረና: https://c4.exam.et • ጉጂ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ሐረርጌ: https://c4.exam.et • ምዕራብ ሐረርጌ: https://c4.exam.et • ሆለታ ከተማ: https://c4.exam.et • ሆሮ ጉዱሩ: https://c4.exam.et • ኢሉባቦር: https://c4.exam.et ክላስተር አራት ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 2 • ጅማ: https://c5.exam.et • ጅማ ከተማ: https://c5.exam.et • ቄለም ወለጋ: https://c5.exam.et • ማያ ከተማ: https://c5.exam.et • መቱ ከተማ: https://c5.exam.et • ሞጆ ከተማ: https://c5.exam.et • ሞያሌ ከተማ: https://c5.exam.et • ነጆ ከተማ: https://c5.exam.et • ነቀምት ከተማ: https://c5.exam.et • ሮቤ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et • ሰንዳፋ በኬ: https://c5.exam.et • ሻኪሶ ከተማ: https://c5.exam.et • ሻሸመኔ ከተማ: https://c5.exam.et • ሸገር ከተማ: https://c5.exam.et • ሸኖ ከተማ: https://c5.exam.et • ምስራቅ ሸዋ: https://c5.exam.et • ሰሜን ሸዋ (ኦሮሚያ): https://c5.exam.et • ደቡብ ምዕራብ ሸዋ: https://c5.exam.et • መዕራብ ሸዋ፡ https://c5.exam.et • ምስራቅ ወለጋ፡ https://c5.exam.et • መዕራብ ወለጋ፡ https://c5.exam.et • መዕራብ ጉጂ፡ https://c5.exam.et • ወሊሶ ከተማ፡ https://c5.exam.et በተጨማሪም ተማሪዎች ዋናውን ፈተና ለመፈተን ዋናው ዌብሳይት ላይ ሲገቡ ምን ማድረግ አለባቸው የሚለውን አጭር ትምህርታዊ ምስል በዚህ መመልከት ይችላሉ፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=M_VtxKMZv_k https://www.youtube.com/watch?v=SNSRx95G2wk መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D flickr :- https://www.flickr.com/photos/197652854@N04/ You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728 TikTok፡- https://www.tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- [email protected] Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
إظهار الكل...
የ12ኛ ክፍል ኦን ላይን ፈተና መለማመጃ 2

ለ12ኛ ክፍል የኦንላይን ተፈታኞች የመፈተኛ ፕላትፎርም የተሰጠ ማብራሪያ ግንቦት 23 ቀን 2016 (መናኸሪያ ሬዲዮ)ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የተዘጋጀውን የኦንላይን የመፈተኛ ፕላትፎርም እንዴት መጠቀምና ፈተና መፈተን እንደሚቻል ለማሳየት የተዘጋጀ የ4 ደቂቃ ርዝማኔ ያለው ገላጭ ቪዲዮ በዚህ ሊንክ https://www.youtube.com/watch?v=PdAu-FI-Q5M ገብታችሁ በመመልከትና ራሳችሁን ለፈተናው ዝግጁ እንድታደርጉ እያሳሰብን፣ ቪዲዮ ላይ ያለው የአጠቃቀም መመሪያም ለንባብ እንደሚመች ሆኖ ከዚህ በታች ቀርቧል። 1. በየመፈተኛ ክላስተራችሁ ተለይቶ ወደተቀመጠው መፈተኛ URL ትገባላችሁ። 2. ከገባችሁ በኋላ ከትምህርት ቤታችሁ የተሰጣችሁን መለያ ቁጥርና የሚስጥር ቁጥር User Name እና Password በማስገባት login የሚለውን መጫን። 3. ወደቀጣዩ ገጽ ስትገቡ ፓስወርድ ቀይሩ የሚል መልዕክት ይነበባል። ስለሆነም Current password የሚለው ላይ ከትምህርት ቤታችሁ የተሰጣችሁን በማስገባት New password የሚለው ላይ አዲስና የማትረሱትን 8 ካራክተሮችን የያዘ የሚስጥር ቁጥር በማስገባት ትቀይራላችሁ። ይህ አዲሱ ፓስወርድ ከዚህ በኋላ ወደዚህ ገጽ የምትገቡበት አዲስ መግቢያ ይሆናችኋል ማለት ነው። 4. አዲስ የቀየራችሁትን ፓስወርድ Save changes የሚለውን በመጫን ከጨረሳችሁ በኋላ Continue የሚለውን በመጫን ወደ ቀጣዩ ገጽ ትገባላችሁ። • እዚህ ጋር የምትወስዱትን የፈተና አይነት ታያላችሁ። ከዚያም የፈተናው ስም ላይ click አድርጋችሁ ስትገቡ ቀጥታ ወደፈተናው ይወስዳችኋል። 5. እዚያው ገጽ ላይ Attempt Exam የሚለውን በመጫን በመፈተኛ ቦታችሁ በፈታኞቻችሁ የሚነገረውን የፈተና መለያ ቁጥር Quiz password የሚለው ላይ ታስገቡና start attempt የሚለውን በመጫን ጥያቄዎቹን ወደምታገኙበት ገጽ ይመራችኋል። በዚህ ገጽ • በስተግራ በኩል የፈተናውን አይነት፣ • መሃል ላይ ከላይ የተፈታኞች ሙሉ መረጃ፣ • መሃል ላይ ከታች፣ ጥያቄዎችና ጥያቄውን ሰርቶ ለማጠናቀቅ የቀራችሁን ደቂቃ መቁጠሪያ እንዲሁም • በቀኝ በኩል የተመልሱና ያልተመልሱ ጥያቄዎች መለያ (exam overview) ታገኛላችሁ። 6. መሃል ላይ በአንድ ጊዜ አንድ ጥያቄ ብቻ ከሚያሳየው ቦታ ጥያቄውን በአግባቡ አንብባችሁ መልሱን ከመረጣችሁ በኋላ Next page የሚለውን በመጫን ወደቀጣይ ጥያቄ ማለፍ ትችላላችሁ። 7. አንድ ጊዜ የመረጣችሁትን መልስ መቀየር ከፈለጋችሁ ከእያንዳንዱ መልስ የተሰጠው ጥያቄ ስር የሚመጣውን Clear my choice የሚለውን click በማድረግ የመጀመሪያውን ማጥፋትና አዲሱን መልስ መምረጥ ይቻላል። 8. መልሱን ከመረጥን በኃላ ደግሞ ተመልሰን በድጋሜ ልናየው የምንፈልግ ከሆነ ከጥያቄው በስተግራ ባለው ቦክስ ያለችውን flag question የሚለውን click በማድረግ ጥያቄውን ተመልሳችሁ ለማየት ምልክት አድርጋችሁ ማለፍ ትችላላችሁ። 9. ምልክት ለማድረጋችሁም በስተቀኝ በኩል ያለው የጥያቄዎችን መመለስ አለመመለሳቸውን የሚያሳየው Exam overview ላይ ጫፉ ቀይ ምልክት ኖሮበት ታገኙታላችሁ። እዚህ ቦታ • መልስ የተሰጠባቸው ጥቁር ምልክት ሲኖራቸው • መልስ ያልተሰጠባቸው ነጭ እና • ድጋሜ አየዋለሁ በሚል flag question የተደረጉት ቀይ ምልክት ሆኖባቸው በቀላሉ እንዲለዩ ሆነው ይታያሉ። 10. ሁሉንም ጥያቄዎች ሰርታችሁ ስትጨርሱ Finish attempt የሚለውን ስትጫኑ የጥያቄዎቹን ቁጥር በመዘርዘር የሰራችሁትንና ያልሰራችሁትን ለይቶ ያሳያችኋል።
إظهار الكل...
Step by step Guide for Grade 12 Online National Exam የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና

How to take the Grade 12 Online National Exam #ethiopia #ministryofeducation #matric #enteranceexam #grade12exam

G-12
إظهار الكل...
Answer KEY Maths G.12 S.pdf1.06 KB
Englsh answer key.pdf2.04 KB
Maths Model G - 12 (2016)Answer sheet for N.S.pdf2.09 KB
ECONOMICS ANSWER KEY.docx0.13 KB
Geagraphy Model Answer.pdf3.92 KB
ANSWER KEY chemistry model exam G-12.docx0.20 KB
Answer Key for 2nd SAT.docx0.13 KB
Answer Key phyisicsFor Grade 12 Model Exam.docx0.15 KB
ECONOMICS ANSWER KEY.docx0.13 KB
Geagraphy Model Answer.pdf3.92 KB
ANSWER KEY chemistry model exam G-12.docx0.20 KB
ECONOMICS ANSWER KEY.docx0.13 KB
ANSWER KEY chemistry model exam G-12.docx0.20 KB
Document from [email protected]
إظهار الكل...
Grade312.pdf4.46 KB
Photo unavailableShow in Telegram
Grade 12 2nd Round Model Exam Sitting Arrangement
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Second Round Model Exam Program for Grade 12 students (2016E.C)
إظهار الكل...