cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

አርከለዲስ | Arkeledis Media

√ ይህ የደብረ ይድራስ ሽማጎ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አካውንት ነው። 1000057909769 ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ እያላችሁ የቻላችሁትን አበርክቱ። 🔗 https://www.youtube.com/@Arkeledis_21 🔗 https://www.facebook.com/Arkeledis21 @Arkeledis_21

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 416
المشتركون
+124 ساعات
-47 أيام
-1130 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ኦዲዮ ከአድነኒ እግዚኦ እመ ብእሴ እኩይ
إظهار الكل...
ኦዲዮ ከአድነኒ እግዚኦ እመ ብእሴ እኩይ
إظهار الكل...
ኦዲዮ ከአድነኒ እግዚኦ እመ ብእሴ እኩይ
إظهار الكل...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
🕊  💖 ▬▬   †    ▬▬ 💖  🕊               [          በብዙ መከራ !        ] በብዙ መከራ ፣ በብዙ ችግር ፣ በብዙ ምድራዊ ጉስቁልና ውስጥ ሆነው ፤ ረሀቡን ጥሙን ሁሉ እየታገሱ በፍጹም ትሕትናና በትሕርምት ያለ እረፍት እግዚአብሔርን እያመሰገኑ ፤ መንጋው በአራዊት እንዳይነጠቅ ፤ ነፍሳት ሁሉ ለእግዚአብሔር መንግሥት እንዲበቁና እንዲድኑ የሚተጉ እውነተኛ ንጹሐን አባቶቻችን ካህናትን የቤተክርስቲያን አምላክ በዕድሜ በጤና በቤቱ ያቆይልን። ያለ ካህናት አባቶቻችን ፣ ያለ ጠባቂና ያለ እረኛ ከመቅረት የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይሰውረን። [  እጹብ የሚያሰኘው የአባቶቻችን ክብር !  ] ❝ ይህን እሳት ያለ ጉጠት ሳይፈራ የሚዳስስ ካህን እንደምን ያለ ነው ? ለዚህ ለመዳሰሱ አንክሮ ይገባል ! በመሰዊያ ላይ ይህን ሕብስቱን የሚፈትተው ካህን እንደምን ያለ ነው? ለዚህ አንክሮ ይገባል ! ... የእግዚአብሔርን በግ ለመሰዋት ጣቶቹ ወቅለምት የሆኑለት ይህ ካህን እንደምን ያለ ነው ? ! ለዚህ አንክሮ ይገባል ! አንደበቱም መናፍቃንን ከምዕመናን ለመለየት ሰይፍ ሆነለት ፤ ምዕመናንን ከአምላካቸው ደም አንድ የሚያደርጋቸው ይህ ካህን እንደምን ያለ ነው?! ለዚህ አንክሮ ይገባል ! ❞ [ አርጋኖን ዘሰኑይ ] †                       †                         † 💖                    🕊                     💖
إظهار الكل...
ኦዲዮ ከአድነኒ እግዚኦ እመ ብእሴ እኩይ
إظهار الكل...
*_<<ጌታ ያስነሳቸው 3 ሰዎች>>_* አምላካችን ክርስቶስ ከመስቀል ሞቱ አስቀድሞ በዚህች ምድር በሚያስተምርበት ጊዜ ከሰራቸው ገቢረ ተዓምራት አንዱ ሙታንን ማስነሳት ነው ክርስቶስ አምላካችን ከእርሱ ትንሣኤ አስቀድሞ ከሞት ያስነሳቸውን ሦስት ሰዎች እንመልከት:- 1.ሉቃ 7፥11 በዚህ የወንጌል ክፍል አምላካችን ክርስቶስ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ናይን ወደምትባል ከተማ ሲሄድ አንድ ሰው ሞቶ ሊቀብሩት ሲሄዱ በመንገድ ላይ ተመለከተ የዚህ ሰው እናት በእጅጉ ታለቅስ ነበር አምላካችን ክርስቶስ የተሸከሙትን ሰዎች አስቁሞ የሞተውን ልጅ አስነሣው። 2.ማር 5፥35 በዚህ ክፍል አንድ ልጁ ታማበት በትዕግስት አምላካችን ክርስቶስን ይለምን የነበረ ኢያኢሮስ የተባለን ሰው እናገኛለን በስተመጨረሻ ጌታን ልጄን ማርልኝ እያለ እየለመነ ከቤት የነበሩ ሰዎች መተው መምህሩን አታድክመው ልጅህ ሞታለች አሉት።ክርስቶስ ግን ጽናቱን ተመልክቶ ወደ ቤቱ ሄዶ የሞተች ልጁን ከሞት አስነስቷታል። 3. ዮሐ 11፥11    ይህኛው ክርስቶስ ይወደው የነበረው ወዳጁ ነው አልዓዛር ይባላል ይሄንንም ከሞት ያስነሳው ክርስቶስ ነው ታሪኩን በወንጌሉ ክፍል ላይ እንደምንመለከተው ይህን ሰው ክርስቶስ ያስነሳው ሞቶ ተቀብሮ ከነበረበት መቃብር ውስጥ ነው። ✝ወዳጄ አንተ ትንሳኤ እንደሚያስፈልግህ አስበህ ታውቃለህ የማወራው ስለ ትንሳኤ ዘጉባኤ እንዳይመስልህ ሞት ኋጢኣት ነው ከኋጢኣት ሞት ልትነሣ ይገባካል ✝የት ነው የሞትከው 👉እንደ መጀመርያው ሰው በመንገድ ላይ ነህ ወደ ኋጢኣት መንገድ እያመራህ ነው  በመንገድ ላይ ሳለህ ልትነቃ በትንሳኤ ልትመለስ ይገባሃል በኋጢኣት መቃብር ሳትዘፈቅ ካለህበት የስህተት ጎዳና ተመለስ። 👉አንተ እንደ ሁለተኛዋ ልጅ የሞትከው በቤቱ ይሆን አገልግሎቱን ስታቆም ዝማሬውን ሳታቆም ማስተማሩን ማስተባበሩን ስታቆም በቤቱ እያለህ ይሆን እንደዛ ድሪም የሞትከው ቢል  ትንሳኤ ያስፈልግሃል። 👉ወይስ አንተ እንዴት አርጌ መውጣት እችላለሁ እያልክ እየተጨነክ በኋጢኣት መቃብር ተዘፍቀህ ተይዘካል?አይዞህ አንተ ብቻ የሚለወጥ ልብ ይኑርህ አምላክህ ክርስቶስ ይወድሃል ስምህን ጠርቶ ከመቃብር ሊያስነሳህም የታመነ አምላክ ነው። ✝ወዳጄ አንተ ከሦስቱ በየትኛው ውስጥ ነህ? የትም ሁን የመውጣት ብቻ ሃሳብ ካለህ ንስሐ የተባለ ትንሳኤ አለ ከትንሳኤ ዘጉባኤ በፊት በስጋ ሞት ሳትያዝ በኋጢኣት ሞት ተይዘህ ከሆነ ለአንተ ትንሳኤ ንስሐ አሁን ነው። ግንቦት 11/2012 ዲ/ን ፍቃዱ ጎንፋ (ዘፍቁረእግዚእ)
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ፎቶ ከአድነኒ እግዚኦ እመ ብእሴ እኩይ
إظهار الكل...
⛪ *የሚያድን ሃዘን ' ራሳችንን የምንመረምርበት ትምህርት* 🎥 *በቀሲስ ፋሲል ታደሰ* *ቀንዲል ሚዲያ* 👆🏽👆🏽👂🏽👆🏽👈🏾👈🏾
إظهار الكل...
#New🔴የሚያድን ሃዘን||ራሳችንን የምንመረምርበት ድንቅ ትምህርት -መጋቤ አእላፍ ቀሲስ ፋሲል ታደሰ Kendil- media@KedametsegaOfficial

ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ቻናል ሲሆን በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ላይ በተለያዩ የአገልግሎት ዓውደ ምሕረቶች ላይ የማቀርባቸው መዝሙሮች እና በአገልግሎት ወቅት ካገኘዋቸው የቤተክርስቲያን ትምህርቶችን እና ስብከቶችን የማስተላልፍበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮት እገልጻለሁ ።

ኦዲዮ ከአድነኒ እግዚኦ እመ ብእሴ እኩይ
إظهار الكل...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
ቅዱስ ሚካኤል አዛኝ ሩህሩህ የጌታ ወዳጅ፤ ለአዳም ልጅ ሁሉ የነፍስ አማላጅ፤ ምስጋናን ስትጀምር ክንፍህ ሲዘረጋ፤ ፈዉስን እንድናገኝ ለጸሎት ስተጋ፤ ለምልጃ ስትቆም ከአምላክህ መንበር ፊት፤ እኔንም አስበኝ እደጅህ ለኖርኩት። መልአኩ ሚካኤል ረዳኤ ምንዱባን፤ የሰላም አለቃ ደራሽ ምስኪናን፤ እኔ ልጅህን፤ ብላቴናህ፤ በቅዱሱ መንፈስህ፤ ቀድሰኝ በቅድስናህ፤ ምፅዋት ምናምንቴ ባላቀርብም መባ፤ አብዝቶ እንዲያድለኝ የጴጥሮስን እንባ፤ ጩኸቴ ተሰምቶ ሞገስን እንዳገኝ፤ ድኩም ልመናዬን ፈጥነህ አድርስልኝ። እንኩዋን ለቅዱስ ሚካኤል ወርኃዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን
إظهار الكل...