cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

عثمان ابن عفان

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
184
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

እስቲ ፍረዱ 1⃣ መልእክተኛችን (صلى الله عليه وسلم)ተማሩ ብለው አዘዙ 🔹የሆኑ ሰዎች እንደታዘዙት ተማሩ 🔹ሌሎች ደግሞ መማርም አይፈልጉም የማይማሩት የሚማሩትን የነቢ ጠላት ይሏቸዋል የሚማሩት ግን እንዲያ አይሏቸውም 2⃣ መልእክተኛችን(صلى الله عليه وسلم) ፀጉር አበላልጦ መቆረጥን ከለከሉ 🔹ከፊሎቹ ፀጉራቸውን አበላልጠው አይቆረጡም 🔹ከፊሎች ደሞ ፀጉርን ያበላልጣሉ ፀጉራቸውን ያበላለጡት ለነዚያ የነቢ ጠላት ይሏቸዋል ያላበላለጡት ግን አይሉም 3⃣ ነብያችን صلى الله عليه وسلم)ፂምን ማሳደግ አዘዙ 🔹የተወሰኑ ሰዎች አሺ አሉ ፂማቸውን አሳደጉት 🔹የተወሰኑት ደግሞ እምቢ አሉ ተላጩት የተላጩት ለሚያሳድጉት የነቢ ጠላት ይሏቸዋል የሚያሳድጉት ግን እንዲህ አይሏቸውም 4⃣ ነብያችን صلى الله عليه وسلم)ልብሳችሁን አሳጥሩ አሉ እሳት እንዳንገባ ፈርተው 🔹ከፊሎች አሳጠሩት 🔹ከፊሎቹ እምቢ አሉ በፍፁም አያሳጥሩም ያላሳጠሩት ለሚያሳጥሩት የነቢ ጠላት ይሏቸዋል ያሳጠሩት ግን በፍፁም አይሉም 5⃣ ነብያችንصلى الله عليه وسلم) አዲስ ነገር ዲኔ ላይ አትጨምሩ አሉ 🔹ከፊሎች የመሰላቸውን ሁሉ ጨመሩ 🔹ሌሎች ዲናችን ሙሉ ነው አሉ የጨመሩት ዲናችን ሙሉ ነው ላሉት የነቢ ጠላት ይሏቸዋል በተቃራኒው ያሉት ግን እንዲህ ለማለት አይደፍሩም ✋ሰዎች በስሜት ከመዛለፋቸው በፊት ራሳቸውን ሊመለከቱ ይገባል‼️ ✋ተረጋጋ‼️ ✋ወደ ራስህ ተመልከት‼️ 👉ሰዎች ካንተ በአቋም ቢለዩ በእውቀት ካልሆነ ምንም አትበላቸው https://t.me/ibnuaffan3inislam
إظهار الكل...
እስቲ ፍረዱ 1⃣ መልእክተኛችን ተማሩ ብለው አዘዙ 🔹የሆኑ ሰዎች እንደታዘዙት ተማሩ 🔹ሌሎች ደግሞ መማርም አይፈልጉም የማይማሩት የሚማሩትን የነቢ ጠላት ይሏቸዋል የሚማሩት ግን እንዲያ አይሏቸውም 2⃣ መልእክተኛችን ፀጉር አበላልጦ መቆረጥን ከለከሉ 🔹ከፊሎቹ ፀጉራቸውን አበላልጠው አይቆረጡም 🔹ከፊሎች ደሞ ፀጉርን ያበላልጣሉ ፀጉራቸውን ያበላለጡት ለነዚያ የነቢ ጠላት ይሏቸዋል ያላበላለጡት ግን አይሉም 3⃣ ነብያችን ፂምን ማሳደግ አዘዙ 🔹የተወሰኑ ሰዎች አሺ አሉ ፂማቸውን አሳደጉት 🔹የተወሰኑት ደግሞ እምቢ አሉ ተላጩት የተላጩት ለሚያሳድጉት የነቢ ጠላት ይሏቸዋል የሚያሳድጉት ግን እንዲህ አይሏቸውም 4⃣ ነብያችን ልብሳችሁን አሳጥሩ አሉ እሳት እንዳንገባ ፈርተው 🔹ከፊሎች አሳጠሩት 🔹ከፊሎቹ እምቢ አሉ በፍፁም አያሳጥሩም ያላሳጠሩት ለሚያሳጥሩት የነቢ ጠላት ይሏቸዋል ያሳጠሩት ግን በፍፁም አይሉም 5⃣ ነብያችን አዲስ ነገር ዲኔ ላይ አትጨምሩ አሉ 🔹ከፊሎች የመሰላቸውን ሁሉ ጨመሩ 🔹ሌሎች ዲናችን ሙሉ ነው አሉ የጨመሩት ዲናችን ሙሉ ነው ላሉት የነቢ ጠላት ይሏቸዋል በተቃራኒው ያሉት ግን እንዲህ ለማለት አይደፍሩም ✋ሰዎች በስሜት ከመዛለፋቸው በፊት ራሳቸውን ሊመለከቱ ይገባል‼️ ✋ተረጋጋ‼️ ✋ወደ ራስህ ተመልከት‼️ 👉ሰዎች ካንተ በአቋም ቢለዩ በእውቀት ካልሆነ ምንም አትበላቸው https://t.me/ibnuaffan3inislam
إظهار الكل...

📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢 👉ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ 📖አዲስ ኪታብ📖 ሰኞ በቀን 3/12/2013 Ec ይጀመራል። ስሙ 👉شرح العقيدة الواسطية አዘጋጁ 👉ሙሀመድ ኢብን ሳሊህ አል ዑሰይሚን ትምህርቱን የሚሰጠው 👉ኡስታዝ ተማም ኑረዲን 🌅🏜ዘወትር ከሰኞ እስከ ረቡእ ከመግሪብ ሰላት በኋላ የሰማ ላልሰማ ያሰማ እደግመዋለሁ 👆👆 https://t.me/ibnuaffan3inislam
إظهار الكل...

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📖📖ይህን ግሩፕ ይቀላቀሉ በዛዱል መዓድ ግሩፕ በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ተቀርተው ያለቁና በመቀራት ላይ ያሉ ኪታቦች የሚለቀቅበት ግሩፕ ነው📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖 👉 https://t.me/zad_qirat https://t.me/ibnuaffan3inislam
إظهار الكل...
ዛዱል-መዓድ የኪታብ ቂርኣት ግሩፕ

በዛዱል-መዓድ የትምህርት መድረክ ተቀርተው ያለቁና እየተቀሩ ያሉ ኪታቦችን ብቻ በአንድ ስፍራ ሰብስቦ የሚይዝ በተማሪዎች ጥያቄ መሰረት የተከፈተ የቴሌግራም ቻናል

عيدكم مبارك.
إظهار الكل...
tekbira.mp41.30 MB
41የጁሙዓ_ኹጥባ_በአማርኛ_የዙል_ሒጃ_10_ቀናት_ትሩፋት.mp38.90 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.