cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🎀وعبد ربك حتى ياتيك يقين🎀

https://t.me/joinchat/VGeYH6PmkhGvaUwB

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
202
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ሙራቀባ
إظهار الكل...
ሙራቀባ.mp310.68 MB
هل الاعجاز العلمي له أصل في الشريعة و هل يفسر به القرآن لفضيلة الشيخ صالح بن فوزان الفوزان حفظه اللّٰه 💡 https://t.me/TelegraSadat/1222 https://t.me/TelegraSadat/1222
إظهار الكل...
3.69 MB
📍 من الأعمال الصالحة: الإحسان إلى الناس في شدة الحر .. 🔸 الشيخ/ سليمان الرحيلي وفقه الله 📌قناة فوائد الشيخ أ.د. سليمان الرحيلي https://t.me//TelegraSadat https://t.me//TelegraSadat
إظهار الكل...
4_5783007356203829781.mp47.91 MB
ፍቅርን በትዳር ውስጥ ፈልጉት....... 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ 💢ኢስላም በፍቅር ዙሪያ ከማንም የማይዋሠው ግልፅ እና የማያሻማ አቋም አለው። ለዚህ ነው በታላቁ መለዕኮታዊ መፅሐፍ (በቁርዓን) ውስጥ ስለፍቅር እና ተያያዥ ነጥቦች በተደጋጋሚ የተወሣው። 🔺በመሠረቱ ቁርዓን ፍቅር እና ውደታን በተለያዬ ቃላቶች በስፋት ገልፆታል ለምሣሌ፦ ▪መወዳ ▪ሁብ ▪ሸገፍ ▪ወልይ እና ሌሎችም.. ♻️ፍቅር በትዳር ውስጥ ሲሆን፦ ደስታ፤ ሐሴት፤ እርካታ፤ የልብ መረጋጋት፤ እርስ በርስ መተማመን፤ እንድሁም እዝነት(ራሕማ) ....አለው። 🚫ፍቅር ከትዳር ውጭ ሲሆን ደግሞ፦ የልብ ሕመም (ስቃይ) ፤ከሸይጧን ፈተና ላይ መውደቅ፤ በስሜት መነዳት፤ ወንጀልን መዳፈር፤ አላህን ማመፅ ፤ ከአላህ መራቅን፤ ያስከትላል። ❎ፍቅርን ከጋብቻ በፊት አትግባበት❗️ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ተሳስተህ (አዳልጦህ) ከገባህበት ግን መድሃኒቱ አንድ እና አንድ ብቻ ነው - እሱም ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይላሉ፦ #የፍቅር መድሃኒቱ ያፈቀርካትን ሴት ማግባት ነው። 👁‍🗨ግን ፍቅር ምንድን ነው❓ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ፍቅር መልካም ተግባር ነው፤ፍቅር የምናደርገው ድርጊት ነው፤ፍቅር ስሜት አይደለም፤ፍቅር የራስን ስሜት እና ፍላጎት ማሟላትን አይወክልም፤ትክክለኛው ፍቅር ላፈቀሩት እና ለወደዱት ሰው በቅን ልቦና የሚያከናውኑት ተግባር ነው።ፍቅር የደግነት ተግባር ነው መልካም ቃላትን መናገር ለአፈቀሩት ሰው መራራት እና ማዘን፤መርዳት እና ማመስገን ፈገግ ማለትን እና ማገዝን የሚወክል ቃል ሲሆን ሌሎችም መልካም ተግባራትን ያካትታል። Copy ወደቻናላችን ➦ "ጆይን ብለው ይቀላቀሉ https://t.me//TelegraSadat
إظهار الكل...
🌹 የሣዳት ከማል ትምህርትየሚተላለፍበትብቻ🌹

✿ "ለአላህ መብት "ለሆነው ወደዚህ ምድር "የመጣነው "አላህን በብቸኘነት "ለማምለክ" እንጂ "ለሌላ አላማ" አይደለምእህትና" ወንድሞች" ከሱስ እንዉጣ ከነሺዳ ከጫት ከፊልም ከመሳሰሉት አደገኛ "ተግባሮች "እንራቅ አደራ !!!! ወደቻናላችን ➦ "ጆይን ብለው ይቀላቀሉ

https://t.me//TelegraSadat

#የኪታብ ስም #አልሙዕተቀዱ አስ‘ሰሒሁ አልዋጂቡ አላኩሊ ሙስሊሚን ኢዕቲቃዱሁ ✍አዘጋጅ:– ሸይኽ አብዱሰላም ኢብኑ በርጀስ (ረሒመሁሏህ) ክፍል 17 በመጨረሻው ቀን ማመን… የነብዩ (ﷺ) አማላጅነት… በ𝑆𝑎𝑑𝑎𝑡 𝐾𝑒𝑚𝑎𝑙 حفظه الله       🌴↷⇣🔊⇣↶🌴 ወደቻናላችን ➦ "ጆይን ብለው ይቀላቀሉ https://t.me//TelegraSadat https://t.me//TelegraSadat
إظهار الكل...
ትክክለኛው እምነት 17.mp34.55 MB
👤القارئ #يوسف_عثمان 👆🏻🌹👆🏻 🌹تلاوة طيبـــة أرح سمعــك🌹 🌸ቁርአን የልብ መርጊያ💎 ◉ሼይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ((ረሂመሁሏህ)) እንዲህ ይላሉ◉ ➩◉ልብ ➷#ፅናት_እና_ሰላምን_ከምታገኝባቸው ➷ምክንያቶች ➷በጣም ትልቁ ነገር #ቁርአን_መቅራትን ➷ማብዛት ነው‼️ 🌹🌹በጣም ውብ ቲላዋ 🌹🌹 ✅የዛሬው የማለዳ የቲላዋ ግብዣየ✅ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 https://t.me/TelegraSadat/1175 https://t.me/TelegraSadat/1175
إظهار الكل...
سورة ق - يوسف عثمان.mp39.95 MB
📚#የኪታብ ስም #አልሙዕተቀዱ አስ‘ሰሒሁ አልዋጂቡ አላኩሊ ሙስሊሚን ኢዕቲቃዱሁ ✍አዘጋጅ:– ሸይኽ አብዱሰላም ኢብኑ በርጀስ (ረሒመሁሏህ) ክፍል 15 በመልክተኞች ማመን…. ነብያት እና መልክተኞች ምንም አይነት አምልኮ አይገባቸውም….. በሰፊው ተዳሶበታልትምህርት 🎙በ𝑆𝑎𝑑𝑎𝑡 𝐾𝑒𝑚𝑎𝑙 حفظه الله       🌴↷⇣🔊⇣↶🌴 ወደቻናላችን ➦ "ጆይን ብለው ይቀላቀሉ https://t.me//TelegraSadat https://t.me//TelegraSadat
إظهار الكل...
ትክክለኛው እምነት 15.mp35.23 MB
▪️قال الإمام الشَّوكاني - رحمه الله - : ⬅️ ‏من أراد الاستكثار مِن فضل الله مِن الحسنات فليقل : اللَّهمَّ اغفر للمؤمنين والمؤمنات 🔘 ‏فإنَّه يُكتب له مِن الحسنات ما لا يحيط به حصرٌ ، .ولا يتصوَّره فكرٌ ، وفضل الله واسعٌ. 📚 تحفة الذاكرين ( ٣٨٤ )
إظهار الكل...
ዋትስ አፕ
إظهار الكل...
ዋትስ አፕ.mp35.92 KB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.