cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🤣ሳቅ ብቻ Öńļ¥ Ĺäũğĥ😅

እንኳን ወደ ሳቅ ብቻ ቻናላችን በደህና መጣችሁ እኛ ሽንት አስጨራሽ ቀልዶች እየለቀቅን ፈታ እናደርጎታለን አይጠራጠሩ ብቻ ሲስቁ ጥርሳችሁ ቢሰበር የለሁበትም😁 For cross @abeni_best_man @laugh_planet ŠĤÃŔ€ ያድርጉ

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
2 290
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
🥰ለመጀመሪያ ጊዜ በቴሌግራም ጫማ ይሸለሙ።አሁኑኑ ቻናላችንን ይቀላቀላሉ። ከዛ ለሽልማቱ ይዘጋጁ 😍😍 👇🏽JOIN👇🏽 @Shewabrand @Shewabrand @Shewabrand ➣ 👖ሸዋ BRAND🥾 JOIN በማለት brand ጫማ ይሸምቱ ይሸለሙ ➣ 👖ሸዋ BRAND🥾 JOIN በማለት brand ጫማ ይሸምቱ ይሸለሙ ➣ 👖ሸዋ BRAND🥾 JOIN በማለት brand ጫማ ይሸምቱ ይሸለሙ
إظهار الكل...
👖SHEWA BRAND🥾
✅JOIN✅
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለባለ ዕድለኞች መልካም ዜና ይዞ መጥቷል #የ1.1_Trillion ትርፍ #ያጋሩ ይሸለሙ @Commerical_Bank_Of_Ethiopia እንኳን ደስ አላችሁ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀብት 💰1.1 ትሪሊየን ትርፍ ምክንያት በማድረግ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ አቤ ሳኖ እስከ #ኅዳር_6 ብቻ የሚቆይ ባንካችን #በቴሌግራም_ገፅ ለህዝቡ ተደራሽ እንዲሆን ታስቦ ለ50 እና ከዚያ በላይ ለሚሆኑ ሰዎች ለሚያጋሩ ደንበኞች ዳጎስ ያሉ ሽልማቶች ተዘጋጅቷል። @Commerical_Bank_Of_Ethiopia #እስከ_ኅዳር_6 ድረስ የሚቆይ ልዩ #የያጋሩ_ይሸለሙ የሽልማት ፕሮግራም አዘጋጅቷል። በዚህም መሰረት እድለኞችን በርካታ #ስጦታዎችን ለመሸለም ተዘጋጅተናል! #በ1ኛ ዕጣ . ለ200 እድለኞች ከ300,000 ብር በላይ ዋጋ የሚያወጡ ባለ 3 እግር ተሽከርካሪዎችና እያንዳንዳቸው ከ50,000 ብር በላይ ግምት ያላቸው ሙሉ የቤት እቃዎች #በ2ኛ ዕጣ . ለ 220 እድለኞች 50ሺ ብር እና እያንዳንዳቸው ከ17,000 ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የማቀዝቀዣ ፍሪጆች፤ #በ3ኛ ዕጣ . ለ 245 እድለኞች 10ሺ ብር እና እስከ 12,000 ብር የሚያወጡ ዘመናዊ Samsung ሞባይል ቀፎዎች #በ4ኛ ዕጣ . ለ 175 እድለኞች 10ሺ ብር እና የTECHNO SPARK የሞባይል ቀፎዎች #በ5ኛ ዕጣ . ለ 160 እድለኞች 5ሺ ብር እና የTecno spark የሞባይል ቀፎች እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ የአዲስ አመት ስጦታዎችን አዘጋጅተናል። #ይፍጠኑ እስከ #ኅዳር_6_2015 ድረስ የእነዚህ አጓጊ ሽልማቶች ባለ እድል ይሁኑ። ልብ ይበሉ! በሽልማት ፕሮግራሙ ከመሳተፍዎ በፊት #በጥንቃቄ መመሪያዎችን ያንብቡ! ለመሸለም እነዚህን መመሪያዎች በጥንቃቄ ይከተሉ። 🎁ለሽልማት የሚያበቁ መመሪያዎች⚠️ 1.መጀመርያ ከታች ባለው ማስፈንጠርያ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። @Commerical_Bank_Of_Ethiopia 2. በመቀጠል ይህንን መልዕክት ከ50 በላይ ለሆኑ ሰዎች በፍጥነት ሼር ( Forward) ያድርጉ፤ (ልብ ይበሉ! ለብዙ ሰዎችን #በላኩ ቁጥር የሽልማት ዕድልዎን ያሠፋሉ!) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ። @Commerical_Bank_Of_Ethiopia @Commerical_Bank_Of_Ethiopia @Commerical_Bank_Of_Ethiopia
إظهار الكل...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ1.1trillion ትርፍ ምክንያት በማድረግ በ5ዕጣ ለ1000 ባለ ዕድለኞች ሽልማት አዘጋጅቷል! ተሸላሚ ለመሆን ይቀላቀሉን👇🏽👇🏽👇🏽 @Commercial_Bank_Of_Ethiopian

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለባለ ዕድለኞች መልካም ዜና ይዞ መጥቷል #የ1.1_Trillion ትርፍ #ያጋሩ ይሸለሙ @Commercial_Bank_Of_Ethiopian እንኳን ደስ አላችሁ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀብት 💰1.1 ትሪሊየን ትርፍ ምክንያት በማድረግ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ አቤ ሳኖ እስከ #ኅዳር_6 ብቻ የሚቆይ ባንካችን #በቴሌግራም_ገፅ ለህዝቡ ተደራሽ እንዲሆን ታስቦ ለ50 እና ከዚያ በላይ ለሚሆኑ ሰዎች ለሚያጋሩ ደንበኞች ዳጎስ ያሉ ሽልማቶች ተዘጋጅቷል። @Commerical_Bank_Of_Ethiopia #እስከ_ኅዳር_6 ድረስ የሚቆይ ልዩ #የያጋሩ_ይሸለሙ የሽልማት ፕሮግራም አዘጋጅቷል። በዚህም መሰረት እድለኞችን በርካታ #ስጦታዎችን ለመሸለም ተዘጋጅተናል! #በ1ኛ ዕጣ . ለ200 እድለኞች ከ300,000 ብር በላይ ዋጋ የሚያወጡ ባለ 3 እግር ተሽከርካሪዎችና እያንዳንዳቸው ከ50,000 ብር በላይ ግምት ያላቸው ሙሉ የቤት እቃዎች #በ2ኛ ዕጣ . ለ 220 እድለኞች 50ሺ ብር እና እያንዳንዳቸው ከ17,000 ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የማቀዝቀዣ ፍሪጆች፤ #በ3ኛ ዕጣ . ለ 245 እድለኞች 10ሺ ብር እና እስከ 12,000 ብር የሚያወጡ ዘመናዊ Samsung ሞባይል ቀፎዎች #በ4ኛ ዕጣ . ለ 175 እድለኞች 10ሺ ብር እና የTECHNO SPARK የሞባይል ቀፎዎች #በ5ኛ ዕጣ . ለ 160 እድለኞች 5ሺ ብር እና የTecno spark የሞባይል ቀፎች እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ የአዲስ አመት ስጦታዎችን አዘጋጅተናል። #ይፍጠኑ እስከ #ኅዳር_6_2015 ድረስ የእነዚህ አጓጊ ሽልማቶች ባለ እድል ይሁኑ። ልብ ይበሉ! በሽልማት ፕሮግራሙ ከመሳተፍዎ በፊት #በጥንቃቄ መመሪያዎችን ያንብቡ! ለመሸለም እነዚህን መመሪያዎች በጥንቃቄ ይከተሉ። 🎁ለሽልማት የሚያበቁ መመሪያዎች⚠️ 1.መጀመርያ ከታች ባለው ማስፈንጠርያ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። @Commercial_Bank_Of_Ethiopian 2. በመቀጠል ይህንን መልዕክት ከ50 በላይ ለሆኑ ሰዎች በፍጥነት ሼር ( Forward) ያድርጉ፤ (ልብ ይበሉ! ለብዙ ሰዎችን #በላኩ ቁጥር የሽልማት ዕድልዎን ያሠፋሉ!) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ። @Commercial_Bank_Of_Ethiopian @Commercial_Bank_Of_Ethiopian @Commercial_Bank_Of_Ethiopian
إظهار الكل...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ1.1trillion ትርፍ ምክንያት በማድረግ በ5ዕጣ ለ1000 ባለ ዕድለኞች ሽልማት አዘጋጅቷል! ተሸላሚ ለመሆን ይቀላቀሉን👇🏽👇🏽👇🏽 @Commercial_Bank_Of_Ethiopian

           ለፈገግታ የሆነ ሆቴል ውስጥ አንድ ሀብታም ፈረንጅ እየተመገበ ሳለ … ኮርነር ላይ የተቀመጠ ጥቁር ሰው በማየቱ እየተበሳጨ አስተናጋጁን ጠርቶ ድምፁን ከፍ አረገና 😠 "ከዛ ጥቁር ውጭ እዚ ላሉ ነጮች ሁሉ ምሳ በኔ ወጪ ነው" ካለ በኋላ ጥቁሩን ሰው ተመለከተ ጥቁሩም ፍርስ ብሎ ሳቀበት😅😅😅😅😅 😈ነጩም ሰውየውን በደንብ አላናደድኩትም ማለት ነው ብሎ አስተናጋጁን ጠርቶ ከዛ ጥቁር ውጭ እዚህ ላሉ ነጮች በጠቅላላ ውስኪ ቅዳላቸው አለና ጥቁሩን ሲያየው አሁንም ይስቃል ……😆😆😆😆 😠ነጩም ይናደድና አስተናጋጁን ጠርቶ እሱን ለማናደድ ብየ ይህን ሁሉ ገንዘብ ስከስር እሱ ግን በጣም እየሳቀ ነው እርግጠኛ ነኝ እብድ መሆን… አለበት ታውቀዋለህ ሰውየውን ? ሲለው ፡ ☞ ጌታየ የሆቴሉ #ባለቤት እኮ እሳቸው ናቸው🙂 ምርጦቼ አንድ ትልቅ አባባል አለ #ሰዉ_አይናቅም‼️ 🫵ከሳቃችሁ ተሸንፋችኋል ከተሸነፋችሁ ደሞ ሼር🫣    ĴØĬŇ ÃŇĎ ŠĤÃŔĒ 🤣 @Laugh_planet 🤣 😅 @Laugh_planet 😅 😂 @Laugh_planet 😂
إظهار الكل...
PART 2...😂😂 8.  ሰላማዊ እንቅልፍ ተኝተህ ስምህን አስር ጊዜ ጠርቶ ቀስቅሶህ ልክ ስትነቃ... "ውይ! ተኝተሀል እንዴ?" የሚል ሰው አያበግናችሁም? ባልተኛ ነው የቀሰቀስከኝ ታድያ ?😂 . 9.  "የማትፈልገው እንትን አለህ?" (ሲጀመር የማልፈልገው ነገር አይኖረኝም! ከኖረኝ በኋላ እንደማልፈልገው ካወቅሁም እስካሁን እጥለው ነበር)😂 . 10.  ሻወር ቤት ገብተህ አንዱ ያንኳኳና "Friend ጨርሰሻል?" ይልሀል:: (ከጨረስኩ ምን እሰራለሁ?)😂 . 11.  በር ሳንኳኳ ከውስጥ "ማነው?" እያለ ሊከፍት የሚመጣ.ሰው ይገርመኛል! ሌባ ብሆን "ሌባ ነኝ!" እንድለው ነው? መክፈቱ ካልቀረ ማንስ ብሆን ምን ይጠቅመዋል? "መጣሁ!" ማለት አይሻልም?😂 . 12.  ቂቅ ብለህ ዘንጠህ መጥተህ "አምሮብኛል አይደል?" ብለህ ከነ መልሱ አትጠይቀኝ:: "አምሮብኛል?" የሚለው ጥያቄ ብቻ ይበቃል:፡ "አይደል?"ን ከጨመርክ እኮ ሼም ይዞኝ "አዎ" እንድል እያስገደድከኝ ነው:: ወይም ደግሞ እንዳማረብህ አውቀሀል ማለት ነው:: ታዲያ ለምን ታደርቀኛለህ ? 13. ሽንት ቤት ሆነክ በር አንኳክተክ ሰው አለ እምትለው( ሰው የለም ብልክ ልትገባ ነበር) 14. ሾል ፈልግልኝ ብዬክ እየፈለክልኝ ሾል እንዳልገባው እያወክ ደውለክ ሾል አገኘክ እንዴ ምትለኝ ላለመፈለግ ነው! 15.ከቺኬ ጋር አልጋ ይዘን ምናምን አወላልቀን ልናደርግ ስንል የወር አበባ ነኝ እምትይኝ ከሆንሽስ ለምን በጀመርያውኑ ገባሽ አልጋ መቼስ እምኒዘው ላስጠናች አደለም የተማርሽውን ይቺንማ ሼር😉🙏 🫵ከሳቃችሁ ተሸንፋችኋል ከተሸነፋችሁ ደሞ ሼር🫣    ĴØĬŇ ÃŇĎ ŠĤÃŔĒ 🤣 @Laugh_planet 🤣 😅 @Laugh_planet 😅 😂 @Laugh_planet 😂
إظهار الكل...
🤦የማይጠየቁ 15 ጥያቄዎች part 1🤦‍♀ 1.  እርቦኝ; ጠምቶኝ; ደክሞኝ ልክ ቤት ስገባ "መጣህ እንዴ ?" አትበሉኝ:: እንግዲህ እኔ እስከማውቀው ድረስ ስለመጣሁ ነው የታየኋችሁ ! ይልቅ የሚበላ የሚጠጣውን አቅርባችሁ ፈውሱኝ::😂 . 2.". ሰዓት ስንት ነው?" ስልህ "አሁን?" አትበለኝ::.ታዲያ መቼ ሊሆን ይችላል? ወይስ አቆጣጠሩን ስለማታውቅበት ጊዜ ለመፍጀት ነው!😂 . 3.   'Password'ህን ንገረኝ? አይባልም:: ከነገርኩህማ ምኑን password ሆነው ታዲያ?😂 .  4. ምን ልጋብዝህ? አይባልም:: ግብዣ በጋባዥ እንጂ በተጋባዥ ውሳኔ አይካሄድም! ሼም ይዞኝ የወረደ ነገር እንዳዝ ፈልገህ ካልሆነ በስተቀር!😂 . 5.  ለቅሶ ቤት ሄደህ የአሟሟቱን detail አትጠይቅ! ማስተዛዘን እኮ ሀዘን ማረሳሳት እንጂ ማባባስ አይደለም::😂 ፞ 6¡  ጀለስሽ በታክሲ እየመጣ "የት  ደርሰሀል" ብላቹት እየመጣው ነው አንድ 30 ደቂቃ… ……  ሲል አናንተ "ቶሎ በል… ኧረ አፍጥነው " አይባልም ።ታከሲውን  አይነዳው!! ወይስ ውስጥ እያለ ይሩጥ… ካላቹም ለታክሲው ሹፌር ነው ።😂 . 7.  "አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ?" ብለህ አትጠይቅ! 'አንድ' ካልክ እኮ በቃ "አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ?" ስትል ጥያቄህን ጨረስክ::😂 part 2...  ይቀጥላል 😂😂😂 🫵ከሳቃችሁ ተሸንፋችኋል ከተሸነፋችሁ ደሞ ሼር🫣    ĴØĬŇ ÃŇĎ ŠĤÃŔĒ 🤣 @Laugh_planet 🤣 😅 @Laugh_planet 😅 😂 @Laugh_planet 😂
إظهار الكل...
🇪🇹Er ኢትዮጵያ ወዴት እየሄድሽ ነው😂 አንድ ቀን የሆነች ልጅ ፍቅረኛዋን 💑ቤት ይዛ መታ ለአባቱዋ👴 ልጁን ማግባት እንደምትፈልግ ትነግረዋለች🗣 ። አባትየውም ልጁን ለትንሽ ደቂቃ ካወራው በሁዋላ ልጁን ማግባት እንደማትችል🚫 ይነግራታል ምክንያቱም ከሌላ የወለደው👶 ወንድሙአ እንደሆነ ይነግራታል። አባቱአ እንደዚህ ሲላት 5ኛ ጊዜዋ 😭😭ነው በጣም ትናደድ😤😡😡😠 እና ወደ እናቱአ ጋር 🚶‍♀🚶‍♀ትሄዳለች ልጂቱ: "🗣እማ.....ህይወትሽን ሙሉ ምን ስትሰሰሪ ነበር🤔? አባቴ የከተማውን ሴቶች አስወልዶ🍆😋 አሁን ከምወዳቸው  5 ሰዎች አንዱንም ማግባት አልቸቻልኩም😭😭😓 ሁሉም ወንድሞቼ ሁነው ተገኙ" እናቲቱ: " እረ ማሬ😘  አትጨነቂ, 'የፈለግሽውን ማግባት ትችያለሽ😲👰 ከሚትፈልጊያቸው ሰዎች,  እሱ አይደለም አባትሽ።  ብላት እርፍ😅😂🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅 የምን አይቶ ዝም ማለት😳 ሌሎችም join እዲያደርጉ ሟር 😉👍 🫵ከሳቃችሁ ተሸንፋችኋል ከተሸነፋችሁ ደሞ ሼር🫣 ሽንት አስጨራሽ ቀለዶች🤣🤣🤣🤣🤣 ይቀላቀሉን👇🏾    ĴØĬŇ ÃŇĎ ŠĤÃŔĒ 🤣 @Laugh_planet 🤣 😅 @Laugh_planet 😅 😂 @Laugh_planet 😂
إظهار الكل...
ኧረ  አንብቡልኝ😂😂 👨‍🎤ጎረምሳው: -"ልጅዎን ለማግባት ነው" 😍😍 🧓አባት: - ልጄን ለጋብቻ ልትጠይቅ መጥተህ 🤔😧በአጠገቤ ማስቲካ ታኝካለህ ትንሽ እንኳን አታፍርም ?😣😏 ክብረቢስ 😡😡? 👨‍🎤ጎረምሳው: -"ይቅርታ 😔ጌታዬ ስለጠጣው 🍺አፌ እንዳይሸት ብዬ ነው😋😉 " 🧓አባት: -"ጭራሽ 🙊መጠጥም ትጠጣለህ?"🤔 👨‍🎤ጎረምሳው: -"አዎ😃 ግን አልፎ አልፎ ናይት😆 ክለብ 🎉ስሄድ ብቻ ነው 🤷‍♂️ምጠጣው🍺 🧓አባት: -"🍻ናይት ክለብ ስሄድ ብቻ?!! 😤አታፍርም😣 እንዴ ልጄን ለመጠየቅ ስትመጣ?🤔🤔 " 👨‍🎤ጎረምሳው: -"ከእስር ቤት🚔 ስወጣ ነው መሄድ 🙂የጀመርኩት እንጂ በፊት አልሄድም🙅‍♂️ ነበር " 🧓አባት: -"የባሰ አታምጣ!!! 😌😟😟አንተ ሌባ ልጄን 😤ሰርቀህ ልታበላት ነው እንዴ?😠" 👨‍🎤ጎረምሳው: -"ሌባ አይደለሁም😵 ሰው ገድዬ 🔫ነው እስር ቤት⛓ የገባሁት" 🧓አባት: -"ምን!!!! 😳😱ነብሰ ገዳይ ነህ? 👨‍🎤ጎረምሳው: -"አይደለሁም😑 የዛን ቀን በጣም ተናድጄ😡 ስለነበር🤷‍♂️ ነው ሰውየው የኛ 🏚ጎረቤት ነበር ልጁን ለማግባት💑 ጠይቄው ከለከለኝ🚫 ከዛ ገደልኩት::🪓 🧓አባት: -"ና 🤗እስቲ ልጄ ️️ና እቀፈኝ ለልጄ እንዳንተ አይነት ጥሩ ባል ነበር ስፈልግ የነበረው'🤣🤣🤣🙆‍♂    🫵ከሳቃችሁ ተሸንፋችኋል ከተሸነፋችሁ ደሞ ሼር🫣    ĴØĬŇ ÃŇĎ ŠĤÃŔĒ 🤣 @Laugh_planet 🤣 😅 @Laugh_planet 😅 😂 @Laugh_planet 😂
إظهار الكل...
💡መብራት ሀይል ልትቀጠር ሄደህ ስሜ አበራ ነው ስትላቸው...🤔 . . . 😡እባክህ ቢሮውን ለቀክ ትወጣ 😆😂😁😅🥹 🫵ከሳቃችሁ ተሸንፋችኋል ከተሸነፋችሁ ደሞ ሼር🫣    ĴØĬŇ ÃŇĎ ŠĤÃŔĒ 🤣 @Laugh_planet 🤣 😅 @Laugh_planet 😅 😂 @Laugh_planet 😂
إظهار الكل...
🫰አራዳው የጻፈው የስራ ማመልከቻ ደብዳቤ ነው። ይመቻቹ!! ዲር ማናጀር አማን ነው? ክብሩ ይስፋ፣ አንተ አትከፋ፣ ምቀኛሽ አንገቱን ይድፋ፣ ድርጅትሽ ይስፋ፤ እኛ ምችት ብሎናል ይኸው አራት አመት ወጥረን ቸክለን ካምፓስን ቻው ብለን ቀሚሶችን ገላልበን ጋውን ለብሰን ፋሚሊን ሀፒ አስነክሰን ጀል ጀል እያልን ሰፈር ገብተን አቦ ሚስማር እየቃምን ቦዛ እየቀመቀምን ዱቅ ካልን አመት ሊያልፈን ነው። ጀለሴ እሙች ..... ኧረ ምን በወጣሽ እኔ ልሙት የሰፈር ሼቦች የሌለ መሏ ብለዋል በቃ ሲሄዱ እርግማን (እዛው ባህር ዳር ሰምጠህ በቀረህ) ሲመለሹ ስድብ (እዚህ ዲንጋይ ላይ ለመቀመጥ ነው አራት አመት የተወዘወዝከው።) ኧረ ታክቶናል። እና የኔ ማኛ እእ... በቃ አለ አይደል ማዘርም ደንፉ እየጫረች ስለሆነ እእእ ቺኳም ስለጫነች ምናምን ሳቢ ግድ ይላልና ያው በፈጋውባት ፊልድ የድርጅቱ ባሉካ አንቺ ስለሆንሽ የሆነች ቦታ ሰካ ብታደረርጊኝ ያው ደስ ይለኛል። 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 🫵ከሳቃችሁ ተሸንፋችኋል ከተሸነፋችሁ ደሞ ሼር🫣    ĴØĬŇ ÃŇĎ ŠĤÃŔĒ 🤣 @Laugh_planet 🤣 😅 @Laugh_planet 😅 😂 @Laugh_planet 😂
إظهار الكل...