cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Ethio እናዝግ

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የቀልዶች እና call prank የተለያዪ አስተማሪ ታሪኮች . . . . . . . . . . . . . . . . . . #Leave chanale . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . .

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
857
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-47 أيام
-2730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🗣ቅቅል እና ጥብስ አዞ ሂሳብ ሲጠየቅ 79 ብር አውጥቶ ቴብል ላይ አላስቀመጠም😢 ሂሳቡ የመጣው እኮ 634 ነው😕 . በዚህ 79 ብር ያን ግምባራም ልጅህን እና ሚስትህን ይዘህ ኩሪፍቱ ዋተር ፓርክ ተዝናኑበት። . ኧረ ያለ እድሜያቸው ካገቡ ባለትዳሮች ጋር የትም አትሂዱ.!!😳😳
إظهار الكل...
👍 1
😂
👍
ቁንጅናሽ ትዳር ያስገኝልሻል ያ ደባሪ ፀባይሽ አባትሽ  ቤት ይመልስሻል👌
إظهار الكل...
👍
❤️
ብርዱም ተነሳበት - ያው ዝናቡ መጣ ' ትውስ አለኝ ፍቅርሽ - አንቺን አለኝ አምጣ ' እርሷ በንዴት: ' የሄን ሁላ ጊዜ አንዴም - ትዝ ያላልኩህ ! ክረምቱ ሲገባ አሁን - የታወስኩህ ' ዘርተህ ያበቀልከኝ - በቆሎ መሰልኩህ !! 🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽🌽 Join for daily fun 🔻 @ethioenazg 🔻
إظهار الكل...
👍 2
👍
❤️
ውዴ ከሌላ ሴት ጋር እጅከፍንጅ እንኳን ብትይዥኝ.... cheat እያረኩብሽ ሳይሆን ላንቺ የተሻለ ወንድ ለመሆን ልምምድ ላይ ነኝ።🤫😜 አንዱ ሚስቱን እንዲ ሲል ሰምቼው ነው😜😂
إظهار الكل...
😂
👍
🗣አሁን የማንቼ ደጋፊዎች የሯጮቻችንን ፎቶ በመፖሰት አጀንዳ ለማስቀየር ይሞክራሉ😂
إظهار الكل...
😂
👍
🗣ባለቤቴ "ለኔ ምን ትሆንልኛለህ? ምን ታረግልኛለህ?" አለችኝ የኔ እናት የምሆንልሽ ፓስተር ሲሆን የማደርግልሽ ደሞ ፀሎት ነው . ድሀ ነኝ ሌላ አቅም የለኝም💔
إظهار الكل...
🤣
የውሽማዋን ሰልክ Dady ብላ save አርጋው 😭 በደወለ ቁጥር ተሯሩጬ እሰጣት ነበር 😭 የወንዶች ጭቆና ይቁም
إظهار الكل...
👍
🗣የዚህን ሰሞን ብርድ ወይ በሚስት ወይ በጃኬት ካልሆነ አልችለውም ብዬ አሰብኩ . እነዛ በጣም ውድ ናቸው ጃኬቱ መግዛት ግን አያቅተኝም ብዬ ወደ ፑቲክ . አንተ የጃኬቱን ዋጋ ስሰማ በቲሸርት ያለሁት ልጅ ሞቀኝ ሞቀኝ 🤒😳😳😂😂
إظهار الكل...
😂
👍
🗣ፈላ እያለን እወድሀለው ብላ ደብዳቤ የሰጠችኝ ልጅ . የሰርግ ጥሪ ካርድ ላከችልኝ . ምግቡን እያሰብኩ ልፅናና ወይስ በእድሌ ልዘን?
إظهار الكل...
👍
ከንደዚች አይነት ይሰውራቹ 👌 “እወድሻለው“  ስላት 🤔 አመሰግናለው። 🙄🙄
إظهار الكل...
👍
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.