cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Amhara Media Corporation

አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
64 703
المشتركون
-5024 ساعات
-2557 أيام
+5630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
#አንኳር "ውስጣዊ አንድነትን ማጠናከር ከውጭም ከውስጥም የሚነሱ ትንኮሳዎችን ለመከላከል እና ችግሮችን በራስ አቅም ለመፍታት ያስችላል" ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
إظهار الكل...
👍 7 2
https://www.ameco.et/59315/ የቅጥር ማስታወቂያ !
إظهار الكل...
የቅጥር ማስታወቂያ !

በዚህ ሊንክ በመግባት መመዝገብ ይችላሉ 👇👇👇 የቅጥር ማስታወቂያ !

Photo unavailableShow in Telegram
#አንኳር "በክልሉ የተፈጠረውን የጸጥታ ችግር በጥልቀት በመረዳት ዘላቂ ሰላም ለማስፈን ለሕዝባችን ክብር የሚመጥን ሥራ መሥራት ይገባናል" ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
إظهار الكل...
3👌 2
https://www.ameco.et/59318/ “ከ276 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ባለሃብቶች ፈቃድ ወስደዋል” የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ እንድሪስ አብዱ
إظهار الكل...

👍 1
የሚቀናበት የባየር የሌቨርኩሰን የስኬት መንገድ! https://www.ameco.et/sport/1050/
إظهار الكل...
https://www.ameco.et/59297/ አሚኮ እና የክልሉ የአካባቢ የደንና የዱር እንስሳት ጥበቃና ልማት ባለሥልጣን በአካባቢ ጥበቃ ሥራዎች በጋራ ለመሥራት ተስማሙ፡፡
إظهار الكل...
አሚኮ እና የክልሉ የአካባቢ የደንና የዱር እንስሳት ጥበቃና ልማት ባለሥልጣን በአካባቢ ጥበቃ ሥራዎች በጋራ ለመሥራት ተስማሙ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) እና የአማራ ክልል የአካባቢ የደንና የዱር እንስሳት ጥበቃና ልማት ባለሥልጣን በአካባቢ ጥበቃ ላይ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ከፍ ለማድረግ የሚያስችል ሥራ ለመሥራት ሥምምነት ተፈራርመዋል። የአማራ ክልል የአካባቢ የደንና የዱር እንስሳት ጥበቃና ልማት ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ተስፋሁን አለምነህ ተቋማቸው ከአሚኮ ጋር በአካባቢ ጥበቃ ላይ የግንዛቤ ፈጠራ ሥራ ሲሠራ [...]

👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
የበጋ የመስኖ ስንዴ ልማት በኢትዮጵያ !
إظهار الكل...
👍 3👏 1
https://www.ameco.et/59285/ ንግድ እና የመንገድ ላይ ማስታዎቂያዎች!
إظهار الكل...
ንግድ እና የመንገድ ላይ ማስታዎቂያዎች!

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ምርት እና አገልግሎታቸውን ለመሸጥ ሕዝብ በሚሠበሠብባቸው ቦታዎች በድምጽ ማጉያ የሚያስተዋውቁ ሰዎችን ማየት የተለመደ ነው። የጸረ ተባይ መድኃኒቶች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የአልባሳት፣ የሕክም አገልግሎት እና የእርዳታ ጥሪ በየቦታው በድምጽ ማጉያ ከሚተዋወቁት መካከል ጥቂቶቹ ናቸው። በመንቀሳቀስም ኾነ በቋሚ ቦታ የሸማችን ቀልብ በመሳብ ምርትና አገልግሎትን ለመሸጥ የሚሠራ ማስታወቂያ በአካባቢው በቋሚነት [...]

1
https://www.ameco.et/59282/ በተከዜ ተፋሰስ ድርቅን ለመከላከል ምን እየተሠራ ነው?
إظهار الكل...
በተከዜ ተፋሰስ ድርቅን ለመከላከል ምን እየተሠራ ነው?

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተከዜ ተፋስስ በተለይም በዋግኸምራ፣ ሰሜን ጎንደር እና ማዕከላዊ ጎንደር ተደጋጋሚ የድርቅ አደጋ ይከሰታል፡፡ በእነዚህ አካባቢዎች ዘንድሮ በተከሰተ የድርቅ አደጋ በርካታ ወገኖች ለችግር መዳረጋቸውን በተደጋጋሚ መዘገባችን ይታወሳል፡፡ አያሌ እንስሳት ደግሞ በድርቁ ምክንያት መሞታቸውን ዘግበናል፡፡ ከአሁን ቀደም ድርቅን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሩያ ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት በባሕርዳር [...]

https://www.ameco.et/59279/ የአረንጓዴ አሻራ ቅድመ ዝግጅት!
إظهار الكل...
የአረንጓዴ አሻራ ቅድመ ዝግጅት!

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለ2016/17 በጀት ዓመት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ6 ነጥብ 5 ቢሊየን በላይ ችግኞች ለመትከል ዝግጅት እየተደረገ እንደሚገኝ የብሔራዊ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የቴክኒክ ኮሚቴ ከሰሞኑ ይፋ አድርጓል። የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብሩ የተፈጥሮ ሃብትን ከመጠበቅ ባለፈ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ያለመ መኾኑም ተገልጿል። በአማራ ክልልም በበጀት ዓመቱ ለአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር [...]

👍 1