cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ፀጋ Tube

ይህ :-ቻይናል መንፈሳዊ መዝሙሮች ፣ትምህርቶች፣ግጥሞች ፣ወጎች እንዲሁም ድርሰቶችን ያገኙበታል ተ ቀ ላ ቀ ሉ ን @tseggaTube

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
195
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

--^~__/^\__¡__^~_^-- አንድ ትንሽ ማሽን በሃኪም ቤት ያለች፣ እውነታን በመስመር በርግጥ ታሳያለች። ሰው በህይወት ካለ ዚግዛግ ገባ ወጣ፣ ደሞ ልሙጥ መስመር ሰው ነፍሱ ከወጣ። ........ አባጣ ጎርባጣ፣ ደሞ ገባ ወጣ፣ ሸለቆና ዳገት፣ ቁልቁለት አቀበት፣ ይሄ ከሌለበት፣ የምትኖረው ህይወት፣ ያውም በዚች አለም፣ እመነኝ ግድ የለም፣ ታሪክህ አበቃ፣ ሞተሃል ነው በቃ። ✍ሃና መለሰ @artopian @artopian
إظهار الكل...
THE SEASONS OF LIFE —— አራት ልጆች የነበሩት አንድ ሰው ነበረ፡፡ ልጆቹ ነገሮችን በችኮላ አለመወሰንን እንዲማሩ ስለፈለገ ከመንደራቸው 'ራቅ ብለው የሚገኝ የሸክኒት ዛፍን(Pear tree) ፈልገው እንዲመለከቱ ይሰዳቸዋል፡፡ የመጀመሪያው ልጅ በበጋ፤ ሁለተኛው ልጅ በፀዳይ፤ ሦስተኛው ልጅ በክረምት እና የመጨረሻው ልጅ ደግሞ በመኸር ወቅቶች ጉዟቸውን አደረጉ፡፡ አባትም አራቱም ልጆቹን ከጉዟቸው መልስ በኋላ ሁሉንም ሰብስቦ ያዩትን እንዲናገሩ አደረገ። የመጀመሪያው ልጅ ዛፉ አስቀያሚ፣ ጎባጣ እና ጠማማ እንደሆነ ተናገረ፡፡ ሁለተኛው ልጅ በጭራሽ ዛፉ አረንጓዴ እንቡጦችን ያዘለ እና ተስፋን የቋጠረ ነበር አለ። ሦስተኛው ልጅ ደግሞ በተቃውሞ ዛፉ በአበቦች ፍካት የተንቆጠቆጠ እና መዓዛው ከሩቅ የሚጣራ እንደሆነ ገልጾ በሕይወቱ እንደዛ ዓይነት መልካም ነገር ገጥሞት እንደማያውቅ ተናገረ። የመጨረሻው ልጅ በተቃራኒው ሁሉንም በመቃወም ዛፉ በበሰሉ ፍሬዎች የዘመመ እና ስኬት እና እርካታ እንደሚነበብበት ገለጸ፡፡ ከዚያ በኋላ አባትም ሁሉም ልጆቹ ትክክል እንደሆኑ ማብራራት ጀመረ፡፡ ምክንያቱም ሁሉም የተመለከቱት የዛፉን ሕይወት አንድ ወቅት ብቻ ስለነበረ ነው፡፡ በመጨረሻም ሰውም ሆነ ዛፍ የአንድ ወቅት ይዞታውን በመመልከት ብቻ መፍረድ እንደማይገባቸው አስረዳቸው። የሰው ልጅ ፍስሐ፣ ሐሴት እና ፍቅር እንዲሁም መሠረታዊ ማንነቱ የሚመዘነው ሁሉም ወቅቶች ካለፉ በኋላ በመጨረሻ እንደሆነ አሳሰባቸው፡፡ በበጋ ወራት ተስፋ ከቆረጣችሁ የፀደዩን ተስፋ፣ የክረምቱን ውበት እና የመኸሩን ሙላት ታጣላችሁ፡፡ ሕይወትን በአንድ አስቸጋሪ ወቅት ብቻ አትገምግሙ። የአንድ ወቅት መከራ የሌሎቹን ወቅቶች ሐሴት እንዳያጠፋቸው ተጠንቀቁ!። @tseggaTube @tseggaTube @betehe
إظهار الكل...
✍ጉዳዩ በአንዱ ነው!! ******************** ✍በአንዱ በአዳም ሙታን ሆንን!! ♥በአንዱ በክርስቶስ ሕያዋን ሆንን!! ✍በአንዱ በአዳም ተኮነንን!! ♥በአንዱ በክርስቶስ ፀደቅን!! ✍በአንዱ በአዳም ተረገምን!! ♥በአንዱ በክርስቶስ ተባረክን!! ✍በአንዱ በአዳም ተቅበዘበዝን!! ♥በአንዱ በክርስቶስ አረፍን!! ✍በአንዱ በአዳም አለመታዘዝ ሀጥያተኞች ሆንን!! ♥በአንዱ በክርስቶስ መታዘዝ ፃድቃን ሆንን!! ✍በአንዱ በአዳም ወደቅን!! ♥በአንዱ በክርስቶስ ተነሳን!! ✍በአንዱ በአዳም ጠፋን!! ♥በአንዱ በክርስቶስ ተገኘን!! ✍በአንዱ በአዳም ጠወለግን!! ♥በአንዱ በክርስቶስ ለመለምን!! ✍በአንዱ በአዳም ተሸነፍን!! ♥በአንዱ በክርስቶስ አሸነፍን!! ✍በአንዱ በአዳም ሞት ነገሰብን!! ♥በአንዱ በክርስቶስ በሕይወት ነገስን!! ✍በአንዱ በአዳም ቆሰልን!! ♥በአንዱ በክርስቶስ ተፈወስን!! ✍በአንዱ በአዳም ባሮች ሆንን!! ♥በአንዱ በክርስቶስ ልጆች ሆንን!! ✍በአንዱ በአዳም ጠላቶች ሆንን!! ♥በአንዱ በክርስቶስ ወዳጆች ሆንን!! ✍በአንዱ በአዳም በጨለማ ኖርን!! ♥በአንዱ በክርስቶስ በብርሃን ኖርን!! ✍አዳም ፍሬዋን ሲበላም ኢየሱስ መስቀል ላይ ሲሞትም በአካል አልነበርንም፡፡ነገር ግን አዳም ፍሬዋን ሲበላ በወገቡ አድርጎ ይዞን እንደሞተ ሁሉ ኢየሱስ ከሙታን ሲነሳ በወገቡ አድርጎ ይዞን ተነስቷል!! መጽሐፍ እንደሚል፦ አንድ ሰውም ኃጢአትን በማድረጉ እንደ ሆነው መጠን እንደዚያው ስጦታው አይደለም፤ ፍርድ ከአንድ ሰው ለኵነኔ መጥቶአልና፥ ስጦታው ግን በብዙ በደል ለማጽደቅ መጣ። በአንዱም በደል ሞት በአንዱ በኩል ከነገሠ፥ ይልቁን የጸጋን ብዛትና የጽድቅን ስጦታ ብዛት የሚቀበሉ በአንዱ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በሕይወት ይነግሣሉ። እንግዲህ በአንድ በደል ምክንያት ፍርድ ለኵነኔ ወደ ሰው ሁሉ እንደ መጣ፥ እንዲሁም በአንድ ጽድቅ ምክንያት ስጦታው ሕይወትን ለማጽደቅ ወደ ሰው ሁሉ መጣ። በአንዱ ሰው አለመታዘዝ ብዙዎች ኃጢአተኞች እንደ ሆኑ፥ እንዲሁ ደግሞ በአንዱ መታዘዝ ብዙዎች ጻድቃን ይሆናሉ።ሮሜ 5፡16-19 ✍ሞት 👉 በአዳም!! ሕይወት 👉 በክርስቶስ ነው!! #እኔ_በክርስቶስ_ነኝ!! #in_Christ!! #ሄኖክ_አሸብር
إظهار الكل...
⚪️የአዲስ ፈጥረት እውነታዎች⚪️ -----------------++++++-------------- 2ኛ ቆሮ 5:17...ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፈጥረት ነው ⚪️ ♦ በአእምሮ መታደስ መለወጥ♦ ⚪️ -----------//----------- ✍የሰው ሕይወት በአእምሮው ዉስጥ ያለው ዕውቀት ዉጤት ነው ። የሕይወት ስኬት ምስጢር እዉቀት ነው አንድ ሰው ሰዎች ፣ ሕይወት ፣ ኑሮው ከሚያሳየው ይልቅ እውቀቱን የእግዚአብሔር ቃል ስለ እርሱ በሚናገረው እውቀት ቢለወጥ የስኬት ሕይወትን ማጣጣም ይችላል ። የዚህ ምስጢር ቁልፍ ደግሞ በአእምሮ ውስጥ ያለውን እዉቀት በእግዚአብሔር ቃል አዉቀት መተካት ነው ፣ ይህ በአእምሮ መታደስ መለወጥ ማለት ❖ ( ሮሜ 12 : 2 ) -------------------------------------------- የሚቀጥለውን 1አንዱን እና የመጨረሻውን ክፍል የአዲስ ፍጥረት እውነታዎች ለማግኘት ከታች የሚመለከቱትን link በመጫን jion አድርጋቹ ተቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @onlyjesussaver @onlyjesussaver ⛪️⛪️@ GOSPL
إظهار الكل...
🔆ድፍረት ድፍረት ማለት ያለ ፍርሀት መኖርና እየደነፉ ማውራት ማለት ሳይሆን ፣ ከሚገባው በላይ ብንፈራና ብንደነግጥም እንኳን ያሰብነውን ነገር ከማድረግ ወደ ኋላ አለማለት ነው ። በአስቸጋሪ ጊዜና ሁኔታ ውስጥ ተረጋግቶ መውጫ ቀዳዳ በመሻት መውጣት የድፍረት አንድ አካል ነው ድፍረት ማለት የፍርሀት አለመኖር ሳይሆን ፍርሀት ላይ የምንቀዳጀው ድል እንደሆነ ተማርኩ፤ ጀግና የሚባለው ፍርሀት የማይሰማው ሳይሆን ፍርሀትን መማረክ የቻለው ነው! ----ኔልሰን ማንዴላ 🇪🇹 @tseggaTube
إظهار الكل...
ነብሴን_የሚያረካት_Pastor_Endale_Woldegiorgis_Official_Video_2020128k.m4a10.74 MB
ኢትዮጵያ ll ዮሴፍ በቀለ.mp36.68 MB
Have mercy upon me. O God, according to thy loving kindness: according unto the multitude of thy tender mercies blot out my transgressions @teggaTube
إظهار الكل...
ህልውናህን ሳጣው ከጎኔ ክብርህን ማየቱ ሲሳነው አይኔ ድምጽህ ሲጠፋ ስርቀኝ ከእኔ ያኔ ነው ጌታ ሆይ መሪር ሀዘኔ ያኔ ነው ኢየሱስ መሪር ሀዘኔ ያኔ ነው ጌታ ሆይ መሪር ሀዘኔ *1 ፈራለሁ ዝም ስትለኝ ፈራለሁ ሰጋለሁ ድምፅህ ሲጠፋ ሰጋለሁ ወደ ጉድጓድ የሚወርዱትን መስላለሁ ዝም ስትለኝ ፈራለሁ ስትደበቀኝ ሲሰወር ፊትህ ዝግ ስሆንብኝ ደጅህ ምሕረትህ ማን አለኝ ብዬ በማን ልመካ ሀይሌም ጉልበተ...ም ፊትህ ነው ለካ አትሰወርብኝ አትደበቀኝ ኦሆ. ኦሆ.ሆ ሰምተህ እንዳልሰማ አትሁንብኝ አትሰወርብኝ አትደበቀኝ ኦሆ.ኦሆ.ሆ አይተህ እንዳላየ አትሁንብኝ 2# 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏 #ዘማሪት አዜብ 🎀🎀 ለመቀላቀል 🎀🎀 👇👇👇👇👇 💝 @tseggaTube 💝 💝 @tseggaTube 💝 💝 @tseggaTube 💝
إظهار الكل...